es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

ኮሮጆ bags 💼 & Gift shop 🎁

ኮሮጆ bags 💼 & Gift shop 🎁

Ir al canal en Telegram

👉plexiglass 👉engraving 👉orginal cosmotics 👉 natural face products like Kesil 👉Gift packages 📞0942410512 metis_bag 🏠🏠 Megenagna 3M Mall 1st floor

Mostrar mĂĄs
1 883
Suscriptores
-124 horas
-87 dĂ­as
-2030 dĂ­as
Archivo de publicaciones
🇪🇹 አለም አቀፍ 360° ስፖርት በኢትዮጵያ በቴሌግራም ስራውን ጀመረ!! ✅ ታማን የዜና ምርጭ በመሆን ለ 13 አመታት ያስቆጠረው 360 ስፖርት ን በመቀላቀል ከማንም በፊት ዜናዎችን፣ዝውውሮችን ፣
🇪🇹 አለም አቀፍ 360° ስፖርት በኢትዮጵያ በቴሌግራም ስራውን ጀመረ!! ✅ ታማን የዜና ምርጭ በመሆን ለ 13 አመታት ያስቆጠረው 360 ስፖርት ን በመቀላቀል ከማንም በፊት ዜናዎችን፣ዝውውሮችን ፣ታሪኮችን እና ቀጥታ ስርጭቶችን ይከታተሉ። 👉 ለመቀላቀል ✅ JOIN ✅ የሚለውን ይጫኑ!!

ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ/በስልጤ ዞን የዳሉቻ ወረዳ ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ያገለገሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡ የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች ሞተር ሳይክሎች የቢሮ መገልገያ ቁሳቁሶች የመኪና ጎማዎች ኤሌክትሮኒክሶችን ለመሸጥ ይፈልጋል ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 5000/ አምስት ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ፤ ቢድ ቦንድ ማስያዝ የሚችል፤ ከዳሎቻ ወረዳ ፋይናንስ ኢ/ል/ቤት ቢሮ ቁጥር 8 በመቅረብ ለሰነዱ የማይመለስ ብር 100/ አንድ መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን አያሳወቅን የጨረታ ሰነዱን በሚገባ በመሙላት አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ ለየብቻ፤ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ስማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት በኋላ ባለው የስራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ በዳሎቻ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ማስገቢያ ሳጥን ማስገባት ይኖርቦታል፡፡ የጨረታ ሳጥኑ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 8 ፡00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 8 ፡30 ሰዓት መገኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ማሳሰቢያ፡ ተጫራቾች የዕቃዎችን አይነት ዳሎቻ ወረዳ ፋይናንስ ኢ/ል/ጽ/ ቤት ግቢ ውስጥ በመገኘት ሰአካል መመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ የተወዳዳሪዎች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው አለመገኘት የጨረታ መክፈቻ ቀኑን አይለውጥም ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: ለበለጠ መረጃ 0464660141/142 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ የዳሎቻ ወረዳ ፋይ/ ኢ/ ል/ ጽ/ ቤት

ጊዜያቹን እቤት እያሳለፋቹ ላላቹ ምርጥ ምርጥ የፊልም ጥቆማዎች የሚያደርስ ቻናል ተከፍቷል አሁኑኑ JOIN በማለት የፍላጎታችሁን ፊልም ምረጡ👇
ጊዜያቹን እቤት እያሳለፋቹ ላላቹ ምርጥ ምርጥ የፊልም ጥቆማዎች የሚያደርስ ቻናል ተከፍቷል አሁኑኑ JOIN በማለት የፍላጎታችሁን ፊልም ምረጡ👇

#CORRECTION "በዛሬው መግለጫ ላይ 4 አመት እድሜ ተብሎ የተገለጸው 42 አመት በሚል ማስተከከያ እንዲደረግበት ከይቅርታ ጋር እንጠይቃለን።" - ዶክተር ሊያ ታደሰ (የጤና ሚኒስትር) @Addis
#CORRECTION "በዛሬው መግለጫ ላይ 4 አመት እድሜ ተብሎ የተገለጸው 42 አመት በሚል ማስተከከያ እንዲደረግበት ከይቅርታ ጋር እንጠይቃለን።" - ዶክተር ሊያ ታደሰ (የጤና ሚኒስትር) @AddissZemen @AddissZemen

#DrLiaTadesse በኢትዮጵያ ተጨማሪ 2 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል! ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 1080 ላቦራቶሪ ምርመራ 2 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል፡፡
#DrLiaTadesse በኢትዮጵያ ተጨማሪ 2 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል! ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 1080 ላቦራቶሪ ምርመራ 2 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 126 ደርሷል። የታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ ፦ ታማሚ 1 - የ4 ዓመት እንግሊዛዊ ፤ የመኖሪያ ቦታ እንግሊዝ ፤ ከእንግሊዝ የተመለሰና በአስገዳጅ ለይቶ ማቆያ ውስጥ ያለ። ታማሚ 2 - የ50 ዓመት እንግሊዛዊ፤ የመኖሪያ ቦታ እንግሊዝ ፤ ከእንግሊዝ የተመለሰና በአስገዳጅ ለይቶ ማቆያ ውስጥ ያለ። @AddissZemen @AddissZemen

የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለተከታታይ ሶስት ዓመታት ኦክስጂን የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የኦክስጂን ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ ከፌዴራል ሀገር ውስጥ ገቢ ወይንም ከሌሎች ግብር ሰብሳቢ የመንግስት መ/ቤቶች ወቅታዊ የግብር ግዴታቸውን የተወጡና በመንግስት ጨረታዎች መካፈል የሚችሉ መሆኑን የሚገልጽ ማስረጃ፣ በፌዴራል ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የመረጃ መረብ ድረ-ገጽ /web-site/ ላይ የተመዘገቡ፣ የሙያ ፈቃድ እና የሚጫረቱበት ዋጋ ከብር 200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ የሚበልጥ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ለእያንዳንዱ ጨረታ የጨረታውን ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ብር 35,000.00 ( ሰላሳ አምስት ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም CPO የጨረታው ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡ በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለእያንዳንዱ የጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 50.00 ( ሃምሳ ብር) በመክፈል የተዘጋጀውን ሠነድ ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን መግዛት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ ላይ ብቻ በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ አድርገው ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ግንቦት 04 ቀን 2012 ዓ. ም ከቀኑ 8 ፡30 ሰዓት ድረስ በሆስፒታሉ ግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይችላሉ፡ ፡ ጨረታው ግንቦት 04 ቀን 2012 ዓ. ም ከቀኑ 8 ፡40 ሰዓት ላይ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በሚገኘው መሰብሰቢያ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ሆስፒታሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ስልክ ቁጥር፡-251-468-20-96-17 ፋክስ 251-462-20-87-55 የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል @AddissZemen @AddissZemen

ፕሮፋይል ፒክቸር ለመቀየር አስበው ተቸግረዉ አጥተው ያውቃሉ ?👉🏽 እጅግ ዉብና ማራኪ 👌የሆኑ illustration arts የሚለቀቅበት ድንቅ ቻናል 👇👇👇 ይ🀄️ላ🀄️ሉን 👇👇👇
ፕሮፋይል ፒክቸር ለመቀየር አስበው ተቸግረዉ አጥተው ያውቃሉ ?👉🏽 እጅግ ዉብና ማራኪ 👌የሆኑ illustration arts የሚለቀቅበት ድንቅ ቻናል 👇👇👇 ይ🀄️ላ🀄️ሉን 👇👇👇

😭በጣም አሳዛኝ እና ያልተጠበቀ ነገር ነው ለማየት ከስር ያለውን ይጫኑ👇
😭በጣም አሳዛኝ እና ያልተጠበቀ ነገር ነው ለማየት ከስር ያለውን ይጫኑ👇

ጊዜያቹን እቤት እያሳለፋቹ ላላቹ ምርጥ ምርጥ የፊልም ጥቆማዎች የሚያደርስ ቻናል ተከፍቷል አሁኑኑ JOIN በማለት የፍላጎታችሁን ፊልም ምረጡ👇
ጊዜያቹን እቤት እያሳለፋቹ ላላቹ ምርጥ ምርጥ የፊልም ጥቆማዎች የሚያደርስ ቻናል ተከፍቷል አሁኑኑ JOIN በማለት የፍላጎታችሁን ፊልም ምረጡ👇

በኢትዮጵያ 9 ተጨማሪ ሰዎች ከኮሮና ቫይረስ አገገሙ! በኢትዮጵያ ተጨማሪ 9 ሰዎች ከኮሮና ቫይረስ ያገገሙ ሲሆን፣ እስከ አሁን በአገሪቱ ከቫይረሱ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 50 ደርሷል፡፡ በተጨማሪም በ24
በኢትዮጵያ 9 ተጨማሪ ሰዎች ከኮሮና ቫይረስ አገገሙ! በኢትዮጵያ ተጨማሪ 9 ሰዎች ከኮሮና ቫይረስ ያገገሙ ሲሆን፣ እስከ አሁን በአገሪቱ ከቫይረሱ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 50 ደርሷል፡፡ በተጨማሪም በ24 ሰአት ውስጥ ለ 943 ሰዎች ምርመራ ተደርጎ 1 ሰው በቫይረሱ መጠቃቱን ተረጋግጧል። በአጠቃላይ የተጠቂዎች ቁጥር 124 የደረሰ ሲሆን። በለይቶ ማቆያ ህክምና እየተደረገላቸው ያሉት 69 ናቸው ሼር––– @AddissZemen ሼር––– @AddissZemen

በሰይፉ በኢቢኤስ ዛሬ ሊተላለፍ የነበረው ፕሮግራም መሰረዙን ከደቂቃዎች በፊት አሳውቋል። ሰይፉ በቪዲዮ መልእክቱ ፕሮግራሙን ለምን እንዳይተላለፍ እንደወሰነ የገለፀ ሲሆን በዛሬው ፕሮግራም ሰአት ባሳለፍነው ሳምንት የተላለፈው የትንሳኤ ፕሮግራም በድጋሚ እንደሚቀርብም ነው የጠቆመው። @Addisszemen @Addisszemen

⬇️ ወጋገን ባንክ ከታች በተጠቀሰው መስፈርት ሰራተኛ አወዳድው መቅጠር ይፈልጋለ ።⬇️ ✅ LOAN WORKOUT OFFICER at Wegagen Bank S.C Job Vacancy in Ethiopia Category: Banking - Economics - Finance & Accounting - Management Location: Addis Ababa Career Level: (3 years experience) Employment Type: Full Time  Salary: Attractive  Address: around A.A Stadium ➖JOB OVERVIEW➖ ✅ Salary Offer Attractive Experience Level Senior ✅ Total Years Experience 3 Date Posted April 26, 2020 Deadline Date May 1, 2020 ✅JOB PURPOSE✅ To reduce the Bank’s problem loans and ensure amicable settlement of loans by developing workout strategy for resolution of problem loans, conducting negotiation with customers on the strategies, implementing endorsed workout resolution strategies, proposing write-off of hopeless loans and advances. ✅ JOB REQUIREMENT ✅ Bachelor’s Degree in Management, Accounting and Economics and related fields with three (3) years of relevant work experience Awareness of major economic trends in the market as well as understanding of the Banking sector and factors affecting loan performance is required. Place of Work :Head Office ✅ HOW TO APPLY ✅ Applicants fulfilling the stated criteria could send their applications with CV and copy of testimonials by mail or put in the application Box placed at the entrance of Bank’s Head Quarter Building, located around A.A Stadium from Monday April 27, 2020 to Saturday May 01, 2020, P.O.Box 1018, Addis Ababa, Tel. 0115-523800/0118-72-02-06 LOAN WORKOUT OFFICER at Wegagen Bank S.C Job Vacancy in Ethiopia ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ሼር በማድረግ መረጃውን ያድርሱ @AddissZemen @AddissZemen ማንኛውም መረጃ መልክት ለማድረስ @BISRATSPORT101BOT

ህብረት ባንክ ሞተረኛ ይፈልጋል Address: Human Capital Business Partnering Department Mekwor Plaza Building, 4th floor Full Time April 26, 2020 - May 2, 2020 Automotive, Machinery & Mechanic - Banking - Logistics & Transportation - Maintenance, Skilled Labor & Manufacturing JOB OVERVIEW Salary Offer As per Company Scale Experience Level Junior Total Years Experience 2 Date Posted April 26, 2020 Deadline Date May 1, 2020 JOB REQUIREMENT Educational Qualification: በድሮው ወይም በአሁኑ የትምህርት ስረዓት 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና የሞተር ሳይክል የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ያለው Work Experience: 2 አመት በሞተርኛ ወይም 4 አመትበላላኪነት የሰራ ወይም ተመጣጣኝ Location: ዋና መስሪያ ቤት HOW TO APPLY Interested applicants should apply in person along with non-returnable updated CV and copies of relevant credentials from the date of this vacancy announcement until May 2, 2020 to: United Bank S.C. Human Capital Business Partnering Department Mekwor Plaza Building, 4th floor P.O.Box 19963 Addis Ababa N.B. Incomplete applications will not be entertained. entertained. @AddissZemen @AddissZemen

በቻይና ውሃን፤ ሁሉም የኮሮና ታማሚዎች ድነው ከሆስፒታል መውጣታቸው ተነገረ ⬇️ ለመጀመሪያ ጊዜ በኮሮናቫይረስ የተያዘ ሰው በተገኘባት የቻይናዋ ከተማ ውሃን የሚገኙ የኮሮና ታማሚዎች በሙሉ ከሆስፒታል
በቻይና ውሃን፤ ሁሉም የኮሮና ታማሚዎች ድነው ከሆስፒታል መውጣታቸው ተነገረ ⬇️ ለመጀመሪያ ጊዜ በኮሮናቫይረስ የተያዘ ሰው በተገኘባት የቻይናዋ ከተማ ውሃን የሚገኙ የኮሮና ታማሚዎች በሙሉ ከሆስፒታል መውጣታቸውን ባለሥልጣናት አስታወቁ። የብሔራዊ ጤና ኮሚሽን ቃል አቀባይ ሚ ፌንግ ለጋዜጠኞች እንዳስታወቁት በፅኑ ህመም ላይ የነበሩት የመጨረሻው ታማሚ ከበሽታው ድነው አርብ እለት ከሆስፒታል ወጥተዋል። @AddissZemen @AddissZemen