ኮሮጆ bags 💼 & Gift shop 🎁
Ir al canal en Telegram
👉plexiglass 👉engraving 👉orginal cosmotics 👉 natural face products like Kesil 👉Gift packages 📞0942410512 metis_bag 🏠🏠 Megenagna 3M Mall 1st floor
Mostrar más1 892
Suscriptores
-124 horas
-37 días
-2330 días
Archivo de publicaciones
ጥያቄ ስለመለሱ ብቻ ነፃ የሞባይል ካርድ ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ??
ማሰሮ ይሰኛል 👇 ሊንኩን ይጫኑ
https://telegram.me/maseroinsightbot?start=i5fec2e730577745d3b6b9947
☑️ ቀጥለው ቋንቋ ይምረጡ
ከዛም [የዳሰሳ ጥናቶች ]በመጫን ለሚጠይቀው ጥያቄ መልስ ይስጡ ጥያቄዎች እንደጨረሱ የሞባይል ካርድ የሚያገኙነትን የሚስጥር ቁጥር ይላክላቹሀል(ምስሉላይ እንዳለው)እሱን በመሙላት ካርድ አገኙ ማለት ነው።
መልካም ጊዜጥያቄ ስለመለሱ ብቻ ነፃ የሞባይል ካርድ ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ??
ማሰሮይሰኛል 👇 ሊንኩን ይጫኑ
https://telegram.me/maseroinsightbot?start=i5fec2e730577745d3b6b9947
ቀጥለውቋንቋ ይምረጡ
ከዛም [የዳሰሳ ጥናቶች ]በመጫን ለሚጠይቀው ጥያቄ መልስ ይስጡ ጥያቄዎች እንደጨረሱ የሞባይል ካርድ የሚያገኙነትን የሚስጥር ቁጥር ይላክላቹሀል(ምስሉላይ እንዳለው)እሱን በመሙላት ካርድ አገኙ ማለት ነው።
መልካም ጊዜ
ማስታወቂያ 📌
በቤቲን መበላት ሰልችቶታል?? መፍትሔው 360 ቤቲንግ ጋር ነው በየቀኑ ያለምንም ጭንቀት ከ 15–120 ኦዶች ያሸንፋ ማየት ማመን ነው ይቀላቀሉ አብረውን ይደጉ!!!
ለመቀላቀል ይቺን ይንኳት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@BET360ETH @BET360ETH
@BET360ETH @BET360ETH
@BET360ETH @BET360ETH
የ12ተኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከጥር 27 እሰከ 30 ድረስ በOnline እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።
የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ገረመው ሁሉቃ ከኢ.ፒ.ድ ጋር በነበራቸው ቆይታ የሀገር አቀፉን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን በተመለከተ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተዋል ፦
በ2012 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በኮሮና ምክንያት ፈተና ያልወሰዱ በአጠቃላይ 450 ሺህ የሚሆኑ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ዘንድሮ ፈተና ይወስዳሉ።
ለፈተናው ብቻ የሚውል ቪሳት ሌሎች አጋዥ መሳሪያዎች ተገዝተው 1 ሺህ 184 ፈተና ጣቢያዎች ተቋቁመዋል።
ለ270 ቴክኒሻኖች ስልጠና ተሰጥቷል። ለፈታኝ መምህራን 12ሺህ ላፕቶፖች ተዘጋጀቷል።
2 ትልልቅ ሰርቨሮችም በተገቢ ቦታ ላይ በመትከል ተማሪዎች እንዲለማመዱ ከ2008 እስከ 2011 ዓ.ም የተሰጡት የ12ኛ ክፍል ፈተናዎችም እዚያው ላይ ተጭነዋል።
በትምህርት ሚኒስትሩ ዶ/ር ኢ/ር ጌታሁን መኩሪያ አማካኝነት በእርዳታ የተገኙ 450 ሺህ ታብሌቶች እስከ ታኅሣሥ 30 ቀን 2013 ዓ/ም ወደ አገር ውስጥ ገብተው ለፈተናው ይውላሉ።
@FDRE_MOE @FDRE_MOE
በአ/አ የ8ኛ ክፍል ውጤት ይፋ ሆነ።
በአዲስ አበባ ከተማ የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ዛሬ አስታውቋል።
በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ዘግይቶ በ 2013 ዓ/ም በ156 መፈተኛ ጣቢያዎች ለ71,476 ተማሪዎች የተሰጠዉ የ2012 ዓ/ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል።
ለፈተናው ከተቀመጡ ተማሪዎች መካከል 80 % ተማሪዎች ወደ ቀጣይ ክፍል መዛወራቸውን የአ/አ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ገልጿል።
የክልላዊ ፈተናዉ ውጤትም ለ10ሩም ክፍለ ከተማዎች ዛሬ ተሰራጭቷል።
ከነገ ማክሰኞ ጀምሮ ተማሪዎች ውጤታቸውን በየትምህርት ቤቶቻችው መመልከት ይችላሉ ተብሏል።
@FDRE_MOE @FDRE_MOE
በአፋር ከ17ሺህ በላይ ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ገበታ ለመመለስ ቅስቀሳና ምዘገባ እየተካሄደ ነው ... የክልሉ ትምህርት ቢሮ
በአፋር ከ17ሺህ በላይ ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ገበታ ለመመለስ የቤት ለቤት ቅስቀሳና ምዝገባ እየተካሄደ መሆኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ።
የቢሮው ሃላፊ አቶ መሀመድ ሐመዱ ለኢዜአ እንደገለጹት በክልሉ ከ1ሺህ በላይትምህርት ቤቶች ከ166 ሺህ በላይ ተማሪዎችን ተቀብለው ኮሮናን በመከላከል ማስተማር ጀምረዋል።
“ይሁን እንጂ በክረምት ወቅት የጎርፍና አንበጣ ክስተት በስፋት በተስተዋለባቸው ገጠራማ አካባቢዎች የሚኖሩ ከ17 ሺህ በላይ የመጀመሪያ ደረጃ መጀመሪያ ሳይክል ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው ሳይመለሱ ቀርተዋል” ብለዋል ።
የጎርፍና አንበጣ ክስተት ከአርብቶ አደሩ የኑሮ ዘይቤ ጋር ተደምሮ ለተማሪዎቹ ከትምህርት ገበታ መራቅ ተጠቃሽ ምክንያት መሆኑን ገልጸዋል።
በክልሉ ርእሰ መስተዳድር የሚመራ የከፍተኛ አመራሮች አብይ ኮሜቴ ተዋቅሮ እስከታችኛው የአስተዳደር እርከን ድረስ በመውረድ ህብረተሰቡን በማነሳሳት ተማሪዎቹን ወደ ትምህርት ገበታ ለመመለስ እየተሰራ መሆኑን አመልክተዋል።
የትምህርት ስራ የአንድ ሴክተር ሳይሆን የሁሉንም የህብረተሰብ ክፍል ንቁ ተሳትፎ የሚጠይቅ መሆኑን ጠቅሰዋል።
ከመንግስት መዋቅሩ በተጨማሪ የሃይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች እንዲሁም እስከቀበሌ ድረስ አደረጃጀት ያሏቸውን የጤና ኤክስቴንሽንና የግብርና ባለሙያዎችን ባሳተፈ መልኩ የቤት ለቤት ቅስቀሳና የተማሪዎች ምዝገባ እየተከናወነ መሆኑን ተናግረዋል።
ከትምህርት ገበታ ውጭ የሚገኙ 17ሺህ በላይ ተማሪዎች በመጭው ሳምንት ውስጥ ወደ ትምህርት እንዲመለሱ እንደሚደረግ ሃላፊው አስታውቀዋል።
@FDRE_MOE @FDRE_MOE
“በትግራይ ክልልና በመተከል ዞን ትምህርት ለማስጀመር እንቅስቃሴዎች ተጀምረዋል” -ትምህርት ሚኒስቴር
በፀጥታ ችግር ምክንያት ትምህርት ባልተጀመረባቸው አካባቢዎች ላይ ለማስጀመር እየሰራ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ሚኒስቴሩ በኮሮና ወረርሽኝ ዙሪያ ተገቢ ጥንቃቄ እየተደረገ በአብዛኛው አካባቢዎች ትምህርት ቢጀመርም በወቅታዊ የጸጥታ ችግር ምክንያት ትምህርት ያልጀመሩ አካባቢዎች እንዳሉ አስታውቋል።
በአሁኑ ሰዓት ሁሉም አካባቢ በሚባል ደረጃ ትምህርት ተጀምሯል ሲሉ አስተያየታቸውን ለኢፕድ የሰጡት ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ገረመው ሁሉቃ በተለይ በገጠሙ የጸጥታ ችግሮች ምክንያት በ #ትግራይ ክልል እና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ #መተከል ዞን ትምህርት እንዳልተጀመረ ተናግረዋል።
በመሆኑም በአካባቢዎቹ ትምህርት ለማስጀመር የሚያስችሉ እንቅስቃሴዎች ተጀምረዋል እንደ ሚኒስትር ዴዔታው ገለጻ።
ሚኒስቴር መስሪያቤቱ በተለይ በትግራይ ክልል ትምህርት ለመጀመር የህወሓት ቡድን ከተመደሰሰ በኋላ ነባራዊ ሁኔታን የሚገመግም ኮሚቴ አዋቅሮ ወደ አካባቢው ልኳል።
ሆኖም ቡድኑ ትምህርት ቤቶችን በማውደሙ ምክንያት የመጠገን ሥራ ይሰራል፡፡ ይህም ጊዜ መውሰዱ አይቀርም።
በመተከልም የመማር ማስተማር ሂደቱን ለማስጀመር ተመሳሳይ ሥራ የሚሰራ ይሆናል።
@FDRE_MOE @FDRE_MOE
በደቡብ ክልል እስካሁን ያልመጡ አንድ ሚሊዮን የሚጠጉ ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ገበታ የመመለስ ንቅናቄ እየተካሄደ መሆኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ።
የቢሮው ኃላፊ አቶ ማሄ ቦዳ እንደገለጹት በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት የተቋረጠው የገጽ ለገጽ ትምህርት ከዘጠኝ ወራት በኋላ ቢጀመርም ተማሪዎች የሚጠበቀውን ያህል በትምህርት ገበታቸው ላይ አልተገኙም።
እስካሁንም ያልመጡ ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ገበታ ለመመለስ ከትናንት ጀምሮ የንቅናቄ መርሃ ግብር መጀመሩን አስታውቀዋል።
“ወደ ትምህርት ቤት እንመለስ” በሚል መሪ ሀሳብ በክልሉ በሁሉም መዋቅሮች ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ቤት ለመመለስ ጥረት እንደሚደረግ ተናግረዋል።
"ለአምስት ተከታታይ ቀናት በሚቆየው በዚህ ንቅናቄ ቤት ለቤት በመንቀሳቀስ ከመጪው ሰኞ ጀምሮ ወደ ትምህርት ቤት እንዲመለሱ ለማድረግ እየተሰራ ይገኛል" ብለዋል።
ለንቅናቄው ተግባራዊነት በየደረጃው የሚገኙ ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን እንዲወጡም ጥሪ አቅርበዋል።
በደቡብ ክልል በዘንድሮው የትምህርት ዘመን 4 ሚሊዮን 200 ሺህ ተማሪዎችን ለመቀበል ከታቀደው ውስጥ 77 ነጥብ 3 በመቶ መፈፀሙንና ቀሪውን በንቅናቄው ለማሳካት እየተሰራ መሆኑን ከትምህርት ቢሮ ኃላፊው ለመረዳት ተችሏል።
@FDRE_MOE @FDRE_MOE
ማስታወቂያ 📌
በቤቲን መበላት ሰልችቶታል?? መፍትሔው 360 ቤቲንግ ጋር ነው በየቀኑ ያለምንም ጭንቀት ከ 15–120 ኦዶች ያሸንፋ ማየት ማመን ነው ይቀላቀሉ አብረውን ይደጉ!!!
ለመቀላቀል ይቺን ይንኳት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@BET360ETH @BET360ETH
@BET360ETH @BET360ETH
@BET360ETH @BET360ETH
ማስታወቂያ 📌
በቤቲን መበላት ሰልችቶታል?? መፍትሔው 360 ቤቲንግ ጋር ነው በየቀኑ ያለምንም ጭንቀት ከ 15–120 ኦዶች ያሸንፋ ማየት ማመን ነው ይቀላቀሉ አብረውን ይደጉ!!!
ለመቀላቀል ይቺን ይንኳት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@BET360ETH @BET360ETH
@BET360ETH @BET360ETH
@BET360ETH @BET360ETH
#Back_to_School
“ወደ ትምህርት ቤት እንመለስ” ንቅናቄ በዛሬው እለት በይፋ ተጀመሯል።
የትምህርት ሚኒስትሩ ጌታሁን መኩሪያ (ፒ ኤች ዲ) ልጆቼን ወደ ትምህርት ቤት ላኩልኝ በማለት ንቅናቄውን በይፋ አስጀምረዋል።
የንቅናቄው አላማም በትምህርት ስርዓት ውስጥ ያሉና ከቤታቸው የቀሩ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት እንዲመለሱ ለማድረግ መሆኑም ተነግሯል፡፡
በንቅናቄው ተማሪዎች እና መምህራን ቤት ለቤት በ መንቅሳቀስ በቤታቸው የቀሩ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው እንዲመለሱ የመቀስቀስ ስራ እንደሚሰሩ ተገልጿል፡፡
የሀገር ተረካቢ የሆነውን ትውልድ ወደ ትምህርት ቤት በመላክ የነገይቱን ኢትዬጵያ ለመገንባት ሁሉም ሀላፊነት እንዳለበት ሚኒስትሩ ተናግረዋል።
በንቅናቄው ላይ ሁሉም ባለድረሻ አካላት ተሳታፊ በመሆን በቤት የቀሩ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት እንዲመለሱ የበኩላቸውን እንዲወጡ ሚኒስትሩ ጥሪ አቅርበዋል።
“ወደ ትምህርት ቤት እንመለስ” ንቅናቄም እስከ ቀጣዩ ማክሰኞ የሚቆይ ይሆናል።
@FDRE_MOE @FDRE_MOE
ማስታወቂያ 📌
በቤቲን መበላት ሰልችቶታል?? መፍትሔው 360 ቤቲንግ ጋር ነው በየቀኑ ያለምንም ጭንቀት ከ 15–120 ኦዶች ያሸንፋ ማየት ማመን ነው ይቀላቀሉ አብረውን ይደጉ!!!
ለመቀላቀል ይቺን ይንኳት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@BET360ETH @BET360ETH
@BET360ETH @BET360ETH
@BET360ETH @BET360ETH
ማስታወቂያ 📌
በቤቲን መበላት ሰልችቶታል?? መፍትሔው 360 ቤቲንግ ጋር ነው በየቀኑ ያለምንም ጭንቀት ከ 15–120 ኦዶች ያሸንፋ ማየት ማመን ነው ይቀላቀሉ አብረውን ይደጉ!!!
ለመቀላቀል ይቺን ይንኳት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@BET360ETH @BET360ETH
@BET360ETH @BET360ETH
@BET360ETH @BET360ETH
⚠️ ስራ መቀጠር ይፈልጋሉ ❓
⚛ በAccounting ⚛
🈲 በ Management 🈲
❇️ በ ስራ አስፈፃሚ ❇️
🏧 በሹፌር 🏧
. ⚠️ በተለያዮ የስራ መስኮች ሚፈልጉ ከሆነ ይቀላቀሉን ‼️
ማስታወቂያ 📌
በቤቲን መበላት ሰልችቶታል?? መፍትሔው 360 ቤቲንግ ጋር ነው በየቀኑ ያለምንም ጭንቀት ከ 15–120 ኦዶች ያሸንፋ ማየት ማመን ነው ይቀላቀሉ አብረውን ይደጉ!!!
ለመቀላቀል ይቺን ይንኳት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFE1-YMxLzKXdtr1NA