es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

ኮሮጆ bags 💼 & Gift shop 🎁

ኮሮጆ bags 💼 & Gift shop 🎁

Ir al canal en Telegram

👉plexiglass 👉engraving 👉orginal cosmotics 👉 natural face products like Kesil 👉Gift packages 📞0942410512 metis_bag 🏠🏠 Megenagna 3M Mall 1st floor

Mostrar mĂĄs
1 886
Suscriptores
-124 horas
-67 dĂ­as
-2030 dĂ­as
Archivo de publicaciones
ሀጫሉ እንዲገደል ከግብፅ ወደ አቶ ጀዋር እና ወደ አቶ በቀለ ገርባ የተደረገውን የድምፅ ምልልስ ለህዝብ ይፋ ሆነ Play የሚለውን ብቻ ይንኩት👇👇 ▷ ◉─────── 57:23 PLAY

ሰበር ዜና❗️ ሀጫሉ እንዲገደል ከግብፅ ወደ አቶ ጀዋር እና ወደ አቶ በቀለ ገርባ የተደረገውን የድምፅ ምልልስ ለህዝብ ይፋ ሆነ Play የሚለውን ብቻ ይንኩት👇👇

ከ ትምህርት ጋር ያሉትን ዘገባዎች ና በሀገር ውስጥ ያለውን እውነታ እንመለከታለን❗️ ✏️ትምህርት መች ይጀምራል? ትምህርት ሚኒስቴር ከዚህ በፊት በሰጠው መግለጫ ትምህርት በ2013 ልጀመር እንደሚችል ገልጿል። በተለይ ሁሉም ተማሪዎች ወደ ቀጣይ ክፍል እንዲያልፉ መወሰኑን አስመልክቶ የኮሮናን በማየት መስከረም ላይ ትምህርት ይጀመራል። ✏️የ 8ኛ ና 12ኛ ክፍል ፈተናስ መቼ ነው? የ 8ኛ ክፍል ና 12ኛ ክፍል ፈተና ትምህርት ተጀምሮ 45 ቀን ትምህርታቸውን ከተከታተሉ ቡሃላ ይሆናል። ነገር ግን ይህ መረጃ ልቀየርና ተማሪዎች በቀጥታ ወደ ፈተናው የሚገቡበት ሁኔታ ልኖር ይችላል። የ 8ኛ ክፍል ፈተና በወረቀት የሚሰጥ ስሆን የ 12ኛ ክፍል ፈተና ግን በ #Internet የሚሰጥ ይሆናል። አስተውሉ ይህ ሁሉ የሚሆነው በሀገራችን ያለው የኮሮና ስርጭት ታይቶ ነው። ⬆️ ሼር ⬆️ https://t.me/joinchat/AAAAAEz8VPFU1ccn8FacSw

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ5600 በላይ ተማሪዎችን ለመጀመሪያ ጊዜ በvirtual እያስመረቀ ይገኛል አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሐምሌ 18 ቀን 2012 ዓ.ምበፊት ለፊት እና በኦንላይን ያስተማራቸውን ከ5600 በላይ ተማሪዎችን ለመጀመሪያ ጊዜ በvirtual እያስመረቀ ይገኛል። የምረቃ ሥነ ሥርዓቱ በዩኒቨርሲቲው 6 ኪሎ ግቢ ራስ መኮንን አዳራሽ እየተከናወነ ነው። ስርጭቱም በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በቀጥታ እየተላለፈ ይገኛል። ሼር https://t.me/joinchat/AAAAAEz8VPFU1ccn8FacSw

ተጨማሪ 760 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ3 ሰዎች ህይወት አልፏል ባለፉት 24 ሰአታት ለ7 ሺህ 264 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 760 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡ ዶክተር ሊያ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ባለፉት 24 ሰአታት የ3 ሰዎች ህይወት ማለፉንም አስታውቀዋል፡፡ ይህን ተከትሎም በቫይረሱ ሳቢያ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር 200 ደርሷል ነው ያሉት፡፡ ከዚህ ባለፈም ባለፉት 24 ሰአታት 140 ሰዎች ከቫይረሱ ያገገሙ ሲሆን ይህን ተከትሎም 5 ሺህ 785 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል፡፡ በተጨማሪም 68 ሰዎች በፅኑ ህክምና ላይ እንደሚገኙም ተገልጿል፡፡ በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ለ364 ሺህ 322 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 12 ሺህ 693 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል፡፡ 📲 Share 📲 ሼር 📱 https://t.me/joinchat/AAAAAFVzP-0R018fOGXpAg

🔔 ሁሉም ሰው ሊኖረው የሚገባ ቻናል ስለ ጤናዎ በቂ መረጃ ለማግኘት እና አዳዲስ የጤና ነክ መረጃዎች ለማግኘት በታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ!!!ቅድሚያ ለጤናዎ!! https://t.me/joinchat/AAAAAFVzP-0R018fOGXpAg

✍️ #ውሃ #ስንጠጣ #የምንሰራቸው #ስህተቶች ✅ ውሃ ለሰውነታችን በጣም ጠቃሚ እና አስፈላጊ እንደሆነ እናውቃለን ግን ስንቶቻችን ነን ትክክለኛውን መንገድ የምጠቀመው የሚለውን እንደመለከታለን፡፡ በቀን ውስጥ መጠጣት ያለብን ውሃ እንደየ እድሜያችን እና እንዳለንበት የጤና ሁኔታ ይወሰናል ነገር ግን ለአዋቂ በቀን ውስጥ 2ሊትር እና ከዛ በላይ እንዲጠጡ ይመከራል፡፡ 👉 ከውሃ የምናገኛቸውን ጥቅሞች ለማግኘት እነዚህን ስህተቶች በማወቅ መጠንቀቅ ይኖርብናል 📌 #ውሃ እየተመገብን ፣ልንመገብ ስንል እና እንደተመገብን መጠጣት ፡-ይህ የምግብ አፈጫጨት ሂደት እንዲስተጓጎል ያደርጋል፡፡ 📌 #ቀዝቃዛ ውሃ መጠጣት ፡-ይህ ብዙ የጤና ችግሮችን ከማስከተሉም ሌላ ከውሃ የምናገኛቸውን ጥቅም ያግደናል ለምሳሌ ምግብ እንዳይፈጭ ያደርጋል፣ የሆድ ድርቀት ያስከትላል ፣የልብ ምት እንዲቀንስ ያደርጋል፡፡ 📌 #እየሮጥን ወይም ቆመን መጠጣት ፡-ይህ የጠማንን ያክል እንዳንረካ፣ ምግብ ቶሎ እንዳይፈጭ ፣መዘዋወር ያለበትን ያክል እንዳይዘዋወር እና የመገጣጠሚያ ፈሳሽ እንዲያንስ ያደርጋል ምክንያቱን ውሃ በእንደዚህ አይነት ሁኔታ ስንጠጣ ወደ መገጣጠሚያ አካባቢ መድረስ ያለበት ፈሳሽ እንዳይደርስ ያደርገዋል፡፡ 📌 #ውሃ በፍጥነት መጠጣት ፡-በፍጥነት በምንጠጣበት ጊዜ ሰውነታችን በአንድ ጊዜ መቀበል የማይችለውን ፍጥነት ስለምንሰጠው ኩላሊታችን ትርፍ ነው ብሎ እንዲያስብ እና በሽንት መልክ ቶሎ ቶሎ እንዲወገድ እናደርገዋለን ሰለዚህ ጎንጨት ጎንጨት እያደረግን በቀን ውስጥ እንድንጠጣ ይመከራል፡፡ ************************ 📲 Share 📲 ሼር 📱 https://t.me/joinchat/AAAAAFVzP-0R018fOGXpAg

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርት እንደገና ለማስጀመር ከጤና ተቋማትና አጋር አካላት ጋር ያላቸውን ግንኙነት ማጎልበት እንዳለባቸው የጤና ሚኒስቴር ገለጸ። የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በበ
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርት እንደገና ለማስጀመር ከጤና ተቋማትና አጋር አካላት ጋር ያላቸውን ግንኙነት ማጎልበት እንዳለባቸው የጤና ሚኒስቴር ገለጸ። የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በበኩሉ ተቋማቱ ተማሪዎችን መልሶ ለመቀበል የተደረገው ዝግጅት ለመንግሥት ቀርቦ ተቀባይነት ሲያገኝ ነው ብሏል። ዛሬ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ተቋርጦ የነበረውን የተቋማቱ ትምህርት ዳግም ለማስጀመር የሚደረገውን ዝግጅት በተመለከተ ከዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንቶች ጋር ውይይት አድርጓል:: ሼር https://t.me/joinchat/AAAAAEz8VPFU1ccn8FacSw

✅ሰበር ዜና ✅ ፌደራል ፖሊስ ከሀጫሉ ሁንዴሳ ገዳዮች መካከል 4ተኛው ተከሳሽ ሚሚ ኢቢሳ በማፈላለግ ላይ ነው። የተከሳሿን ፎቶ በመመልከትም ያለችበት የሚያውቅ በ 991 ያሳውቅ። በመጀመሪያ ፎቶዋን ይመልከቱ የሚሚ ኢብሳ ፎቶ @tikvahethiopiaofficial @TsegabWolde

የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የሚመለሱበት ቀን ታውቋል ? በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ሳቢያ ከትምህርት ተቋማት የወጡ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ወደትምህርት / ወደሚማሩበት ተቋም / የሚመለሱበት ቀን እስካሁን ድረስ በመንግስት ተወስኖ አልተገለፀም። በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች 'የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የሚመለሱበት ቀን ታወቀ' ፣ 'የዘንድሮ ተመራቂ ተማሪዎችን የምርቃት ቀናቸው ተወሰነ' በሚል የሚሰራጨው መረጃ #ሀሰተኛ ነው። በቅርቡ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ተማሪዎች እስኪጠሩ ድረስ ከቫይረሱ ራሳቸውን በመከላከል ባሉበት ሆነው ንባባቸውን እንዲቀጥሉና በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ እንዲሁም በአከባቢያቸው ያሉ ወገኖችን እንዲያስተምሩ መልዕክት ማስተላለፉ ይዘነጋም። ሼር https://t.me/joinchat/AAAAAEz8VPFU1ccn8FacSw

✅ሰበር ዜና ✅ ፌደራል ፖሊስ ከሀጫሉ ሁንዴሳ ገዳዮች መካከል 4ተኛው ተከሳሽ ሚሚ ኢቢሳ በማፈላለግ ላይ ነው። የተከሳሿን ፎቶ በመመልከትም ያለችበት የሚያውቅ በ 991 ያሳውቅ። በመጀመሪያ ፎቶዋን ይመልከቱ የሚሚ ኢብሳ ፎቶ @tikvahethiopiaofficial @TsegabWolde

Chemistry G 9 ለሌሎች ተማሪዎች ይደርስ ዘንድ ሼር https://t.me/joinchat/AAAAAEz8VPFU1ccn8FacSw

Chemistry G 10 Note ለሌሎች ተማሪዎች ይደርስ ዘንድ ሼር https://t.me/joinchat/AAAAAEz8VPFU1ccn8FacSw

Histoey G 9 Unit 6 Note ለሌሎች ተማሪዎች ይደርስ ዘንድ ሼር https://t.me/joinchat/AAAAAEz8VPFU1ccn8FacSw