ኮሮጆ bags 💼 & Gift shop 🎁
Ir al canal en Telegram
👉plexiglass 👉engraving 👉orginal cosmotics 👉 natural face products like Kesil 👉Gift packages 📞0942410512 metis_bag 🏠🏠 Megenagna 3M Mall 1st floor
Mostrar más1 883
Suscriptores
-124 horas
-87 días
-2030 días
Archivo de publicaciones
✅ በ MOE TV ላይ የሚተላለፈውን የተማሪዎች የትምህርት መርሀግብር እንትከታተሉ እንጋብዛለን
የሚያስፈልገው: UTelsat 8 west(ናይል ላይ)
Frequency :11512
Position :vertical
Symbol rate: 27500
Programu:ከቀኑ 2ሰአት -ከቀኑ 11:30 ሰአት
አገልግሎቱ:ለhigh school ተማሪዎች
📌 እባክዎ ይሄንን መረጃ ቢያንስ ለ 15 ሰው ሼር በማድረግ የዜግነት ግዴታዎን ይወጡ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEz8VPFU1ccn8FacSw
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
#የቅድመ_ምረቃ ተማሪዎችን በተመለከተ፡
የሁለተኛ ሴሚስተር የሁሉም ትምህርት አይነቶች ሞጁሎች፣ አጋዥ ንባቦች እና ሌሎችም በየትምህርት አይነቱ ተሰንደው የሚገኙባቸው ዌብሳይቶችን የማሟላት ስራዎች እየተሰሩ ይገኛሉ፡፡
በዚህም
- የተዘጋጁ የኮርስ ማቴሪያሎችና አጋዥ የትምህርት መጽሃፍቶች ተደራሽ የሚሆኑበት የዲጂታል ላይብረሪ ዝግጁ ተደርጓል፡፡ (http://ndl.ethernet.edu.et/) አስፈላጊ በሆኑ የትምህርት ይዘቶች እየበለፀገ ይገኛል፡፡
- እንዲሁም በርካታ ይዘቶችን የያዘዉ የ TechIn ላይብረሪ ዝግጁ ሆኗል (http://library.techin.et/)
- የኦንላይን ትምህርት መስጠት የሚያስችል የLearning Management System/MOOCS ዝግጁ ተደርጓል፡፡ (https://courses.ethernet.edu.et/)
እንዲሁም ተማሪዎች ምንም አይነት የገቢ ምንጭ የሌላቸው መሆኑን ከግምት ውስጥ በማስገባት በስልክም ይሁን በላፕቶፕ እንዲሁም በታብሌት ወደእነዚህ ዌብሳይቶች ገብተው በሚያነቡበት ጊዜ ከክፍያ ነፃ እንዲሆን ለማድረግ ከኢትዮ ቴሎኮም ጋር ስራዎች እየተሰሩ ይገኛሉ፡፡
@FDRE_MOE @FDRE_MOE
ትምህርት ሚኒስቴር በኢንተርኔት,በቴሌቪዥን እና በራዲዮ የሚተላለፈው ትምህርት ከመደበኛ ትምህርት ጋር ምንም እንደማይገናኝ አስታውቋል❗️
በሀገሪቱ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ የተቋረጠውን ለማስቀጠል ትምህርት ሚኒስቴር የተለያዩ ዘዴዎችን እየተጠቀመ ይገኛል፡፡
ሚኒስቴሩ ትምህርትን ለማስቀጠል እየተጠቀማቸው ከሚገኙት ዘዴዎች የቴሌቪዥን ትምህርት አንዱ ሲሆን ይህ ትምህርት ለውጤትም ሆነ ከክፍል ወደ ክፍል ለመዘዋወር እንደማይጠቅም ትምህርት ሚኒስቴር አስጠንቅቋል፡፡
የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በቁጥጥር ስር ሲውል አልያም በመድኃኒት ሲገኝለት ሁሉም ተማሪዎች መደበኛ ትምህርታቸውን ካቆሙበት እንደሚቀጥሉ ተገልጿል።
በመግለጫው ይህ የኢንተርኔት,የቴሌቪዥን እና የራዲዮ ትምህርት ከ80% በላይ ለሚሆኑ ተማሪዎች በተለያዩ ምክንያቶች ትምህርቱ እንደማይደርሳቸው ለማወቅ ተችሏል።
ይህ የቴሌቪዥን ትምህርትም ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው እንዳይርቁ በማለት የተዘጋጀና ተማሪዎችን ለማነቃቃት የተደረገ መሆኑን አስታውቋል።
@FDRE_MOE @FDRE_MOE
😊 እንደምን አመሻቹ በውስጥ መስመር ከቀረቡልን ጥያቄዎች መሰረት(አብዛኛዎቹ) ከ ትምህርት በተጨማሪ ፊክሽን መፀሀፍ ብትለቁል ላላቹ ለጠየቀን ሁሉ በግል መስጠት ስላልቻልን ነገ ለሁሉም የቻናላችን ቤተሰብ በዚሁ ቻናል ይለቀቃል። መልካም አዳር
https://t.me/joinchat/AAAAAEz8VPFU1ccn8FacSw
@FDRE_MOE @FDRE_MOE
🇪🇹 ፋይሎቹ አልከፍትም ላሏቹ 🇪🇹
# PPT READER APP / WPS OFFICE
✅ከታች ያሉትን ፋይሎች መክፈቻ ነው።➘➘➘
☞PDF
☞excel
☞word
☞power point
☞html
☞txt
☞doc && others.
✅ አንዳንድ ተማሪዎች የምትልክልን ፋይሎች አይከፍቱም ስትሉኝ ነበር ችግሩ ከምልክላቹህ ፋይል ሳይሆን እናንተ የምትጠቀሙት የስልካችሁን አፕ በመሆኑ ነው ።
✅Adobe PDF READER PPT አያነብም ስለዚህ ከላይ የላኩላችሁን app( WPS OFFICE) ተጠቀሙ ።
♨️ ሰሞኑን የምንልክላቹህ የመምህራንን Short Notes በመሆኑ እነዚህን አጫጭር ፋይሎች አውርዳቹህ ተጠቀሙ ፤ ለጓደኞቻችሁም አካፍሏቸው ‼️
@FDRE_MOE @FDRE_MOE
🇪🇹 ማንኛውም አስተያየት እኛ የሚያስፈልጉ አጋዥ ነገሮች ካሉ ታች በሚታየው ሊንክ መልዕክት ያስቀምጡልን
@FDRE_MOEBot
🇪🇹 ውድ ተማሪዎች እና የተማሪ ቤተሰቦች ወደ ፊት የምንለቃቸው ነገሮች በቶሎ እንዲደርሳቹ። የምንለቃቸውን ነገሮች ለሌሎች ሼር ማድረግ አይርሱ።
✅ በተጨማሪም ወደ ጓደኞቻቹ እና ወደ ክፍል ግሩፕዎች ፎርዋርድ አድርጉ!!
🎓 Share 🎓 @FDRE_MOE
