es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

ኮሮጆ bags 💼 & Gift shop 🎁

ኮሮጆ bags 💼 & Gift shop 🎁

Ir al canal en Telegram

👉plexiglass 👉engraving 👉orginal cosmotics 👉 natural face products like Kesil 👉Gift packages 📞0942410512 metis_bag 🏠🏠 Megenagna 3M Mall 1st floor

Mostrar más
1 890
Suscriptores
-124 horas
-27 días
-2230 días
Archivo de publicaciones
ለ12'ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ "ትምህርት ሚኒስትር አዲስ የወሰነው ያልተጠበቀ ውሳኔ..." ምናምን አያልን እንደ ሌሎች ቻናሎች ማጭበርበር አንፈልግም ትክክለኛ እና Original ፖስት የሚለቀቅበት ለተማሪዎች የተዘጋጀ ቻናል ነው ከስር Join የሚለውን በመንካት ብቻ ማየት ትችላላቹ👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAFOQc_qWFoz5M-HZzA

⚠ሰበር ዜና ⚠ ትምህርት ቤቶች እና ዩኒቨርሲቲዎች የሚከፈቱበት ቀን ዛሬ የ ትምህርት ሚኒስተር ይፋ አደረገ......see more ሙሉ መግለጫውን ለማየት ከታች OPEN የሚለውን ይጫኑ። ████████████████████ ██▓▒░░░ OPEN░░░▒▓████ ██▓▒░░░ OPEN░░░▒▓████ ████████████████████

በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ 653 ጨዋታዎችን በማድረግ ቀዳሚው የሆነው ጋሪዝ ባሪ በ 39 ዓመቱ ጫማውን መስቀሉ ይፋ ሆኗል ። ጋሪዝ ባሪ በፕርሚየር ሊጉ በትላልቅ ክለቦች ተጫውቶ ሲያሳልፍ አስቶን ቪላ
በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ 653 ጨዋታዎችን በማድረግ ቀዳሚው የሆነው ጋሪዝ ባሪ በ 39 ዓመቱ ጫማውን መስቀሉ ይፋ ሆኗል ። ጋሪዝ ባሪ በፕርሚየር ሊጉ በትላልቅ ክለቦች ተጫውቶ ሲያሳልፍ አስቶን ቪላ ፣ ማንችስተር ሲቲ ፣ ዌስት ብሮም እንዲሁም ኖርዊች ሲቲ ከተጫወተባቸው ክለቦች ውስጥ ናቸው ።

✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ስፖርታዊ ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው❗️ 1⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ 2⃣ ለወጣ 50 ብር ካርድ 3⃣ ለወጣ 25 ብር ካርድ 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ

በመጪው ዓመት ትምህርት #በፈረቃ ሊሆን ይችላል ❗️ የ2013 የትምህርት ዘመንን ለማስጀመር ምን እየተሰራ ነው⁉️ ✅የትምህርት ሚኒስቴር ኮሙኑኬሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ሐረግ ማሞ እንደተናገሩት ት
በመጪው ዓመት ትምህርት #በፈረቃ ሊሆን ይችላል ❗️ የ2013 የትምህርት ዘመንን ለማስጀመር ምን እየተሰራ ነው⁉️ ✅የትምህርት ሚኒስቴር ኮሙኑኬሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ሐረግ ማሞ እንደተናገሩት ትምህርት ከመጀመሩ በፊት እንዴት ይጀመር ተብሎ ሲታሰብ ከግምት ውስጥ ከገቡ ጉዳዩች 1. አንዱ ለተማሪዎች የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ማቅረብ 2. ሌላው የክፍል ውስጥ ጥግግትን ለማስቀረት ትምህርት በፈረቃ ይሁን አይሁን የሚሉት ናቸው። አንድ ትምህርት ቤት የኮሮና ቫይረስን ከመከላከል አንጻር ምን ማድረግ አለበት የሚለውን በተመለከተ የተማሪዎች #በክፋል ውስጥ ያላቸው ቁጥር አንዱ ነው። ትምህርት ሚኒስቴር "ትምህርት በፈረቃ ይሁን አይሁን፣ ተማሪዎችን እንዴት አድርገን አራርቀን እናስቀምጥ" የሚሉና የተማሪዎች ጤንነት መጠበቂያ መሳሪያዎችን በተመለከተ ምን መደረግ እንዳለባቸው የት መቀመጥ እንዳለባቸውና ሌሎች ጉዳዮች ላይ ውይይት እየተደረገ መሆኑን ጨምረው ገልፀዋል። ከኮሮናቫ ይረስ መከላከያ መንገዶች አንዱ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ማድረግ በመሆኑ ምን ማድረግ አለብን የሚለውን ትምህርት ሚኒስቴር ከሚመለከታቸው የባለድርሻ አካላት ጋር እየተነጋገረ መሆኑን ኃላፊዋ ገልፀዋል። ትምህርት ሚኒስቴር እስካሁን ድረስ የ2013 የትምህርት ዘመን መቼ እንደሚጀመር አለመወሰኑን በመግለጽ ትምህርት የሚጀመርበትን ወቅት ለማሳወቅ "የስርጭቱ መጠንና የመንግሥት ውሳኔ ይወስነዋል" ሲሉ ገልፀዋል። SHARE https://t.me/joinchat/AAAAAEz8VPHm4njrerGGYw

ለ12'ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ "ትምህርት ሚኒስትር አዲስ የወሰነው ያልተጠበቀ ውሳኔ..." ምናምን አያልን እንደ ሌሎች ቻናሎች ማጭበርበር አንፈልግም ትክክለኛ እና Original ፖስት የሚለቀቅበት ለተማሪዎች የተዘጋጀ ቻናል ነው ከስር Join የሚለውን በመንካት ብቻ ማየት ትችላላቹ👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAFOQc_qWFoz5M-HZzA

✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ስፖርታዊ ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው❗️ 1⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ 2⃣ ለወጣ 50 ብር ካርድ 3⃣ ለወጣ 25 ብር ካርድ 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ

በአዲሱ ዓመት 2013 #ትምህርት ቤቶች ይከፈታሉ። ⬇️ በመማር ማስተማሩ ሂደትም ተማሪዎች ራሳቸውን ከኮቪድ 19 ለመከላከል #የአፍና #አፍንጫ መሸፈኛ ጭንብል እንዲያደርጉ ከሌሎች ጋር ያላቸውን አካላዊ ርቀት እንዲጠብቁ እንዲሁም እጃቸውን በአግባቡ መታጠብ ይጠበቅባቸዋል። ከኮቪድ 19 መከላከል እንዲቻልም የፊትና አፍ መሸፈኛ ጭንብል እንዲሁም ፀረ ተሐዋሲ የሆኑ የእጅ ማጽጃዎችን በተባባሪ አካላት አማካኝነት ለትምህርት ቤቶች ይቀርባል ። ☑️ የምንለቃቸው መልዕክቶች ቶሎ እንዲደርሳቹ ሼር ማድረግ አይርሱ @FDRE_MOE @FDRE_MOE