cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegaciĂłn. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

📱TECH WORLD💻

🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶 ✏️ አዳዲስ የቴክኖሎጂ ትምህርቶች ✏️ በOnline ገንዘብ ማግኛ ዘዴዎች ✏️ የHacking ስልጠናዎች ✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች ✏️ የWebsite ጥቆማዎች ✏️ ምርጥ ምርጥ የሚባሉ አፖች ✏️ እና ሌሎች ጠቃሚ ትምህሮቶችን ያገኛሉ። 🔥ይቀላቀሉን ይወዱታል🔥

Mostrar mĂĄs
El paĂ­s no estĂĄ especificadoEl idioma no estĂĄ especificadoLa categorĂ­a no estĂĄ especificada
Publicaciones publicitarias
446
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 dĂ­as
Sin datos30 dĂ­as

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

🔥ተለቀቀ🔥 https://youtu.be/1ur0nmqJ_2U
Mostrar todo...
ቴሌግራም እንዳይጠለፍ ማድረግ ተቻለ | Telegram |

#ቴሌግራምቴሌግራም አካውንታችንን ማንም ሰው እንዳንጠልፍብን ማድረግ ተቻለ።ሙሉ ቪዲዮውን ተመልከተው የራስዎን የቴሌግራም አካውን ከአጭበርባሪዎች ይከላከሉ።ቻናሌን Subscribe በማድረግ አዳዲስ የቴክ መረጃዎችን ያግኙ።

#Laptop ስንገዛ #corei3፣ #corei5 #corei7፣#corei9 ሲባል ምን ማለት ናቸው? #ሼር_ይደረግ እነዚህ ነገሮች ስለ ላፕቶፑ ምን ይነግሩናል? ኮምፒውተር ላይ ከሚገኙ የተለያዩ ክፍሎች መካከል #CPU ወይም #processor የኮምፒውተሩ #አእምሮ ማለት ነው። ይህ #CPU ወይም #processor የተለያዩ ክንዋኔዎችን(Tasks) ተራ በተራ ማከናወን የሚያስችል የኮምፒውተሩ ዋና ክፍል ነው። በሌላ አነጋገር #CPU ወይም #processor ላፕቶፓችን በአንድ ግዜ ብዙ ስራዎችን በከፍተኛ ፍጥነት እንዲሰራ የሚያስችለው የላፕቶፑ ዋና ክፍል ነው። ታስታውሱ እንደሆነ የመጀመሪያዎቹ ኮምፒውተሮች በአንድ ግዜ አንድ ሰራ ብቻ ነበር መስራት የሚችሉት።ለምሳሌ #Word ከፍታችሁ እየሰራችሁ ከሆነ ጎን ለጎን excel ወይም ሌላ ሶፍትዌር ከፍታችሁ መስራት አትችሉም ነበር። እዚህ ጋር #Core የሚለው ቃል ይመጣል ።#Core ማት #አንድ ትንሽ አእምሮ ማለት ነው።#CPU ወይም #processor የኮምፒውተሩ ትልቅ አእምሮ ብትሉት፤ #Core ማለት ትልቁ አእምሮ ውስጥ ያለ #አንድ_ትንሽ አእምሮ ማለት ነው። እንደምታውቁት የዘንድሮ ዘመናዊ #ላፕቶፖች በአንድ ግዜ ብዙ ስራዎች በከፍተኛ ፍጥነት ማከናወን ይችላሉ ።ለምሳሌ #Word ላይ እየሰራን ጎንለጎን #Excel ላይም ልንሰራ እንችላለን፤እንዲሁም ዩቲዩብ ከፍተን ልናይ እንችላለን።....ባጭሩ ብዙ ስራዎችን በአንድ ግዜ ማከናወን ይችላሉ ። ታድያ #አንድ_core ሜለት #አንድ_አእምሮ ነው ካልን እና #አንድ_አእምሮ ደሞ በአንድ ግዜ አንድ ስራ ብቻ ከሆነ የሚያከናውነው፤የዘመኑ ላፕቶፖች በአንድ ግዜ ብዙ ስራዎችን ማከናወን እንዴት ቻሉ? አሁን #corei3፣ #corei5 #corei7፣#corei9 የተባሉት ነገሮች ይመጣሉ። 🍭 Corei3 ማለት 3 #processors ወይም 3 አእምሮች ማለት ነው። 🍭 Corei5 ማለት 5 #processors ወይም 5 አእምሮች ማለት ነው። 🍭Corei7 ማለት 7 #processors ወይም 7 አእምሮች ማለት ነው። 🍭 Corei9 ማለት 9 #processors ወይም 9 አእምሮች ማለት ነው። የ #core ቁጥር እያደገ ሲመጣ ላፕቶፑ በአንድ ግዜ የሚያከናውናቸው ሰራዎች ከፍ እያሉ ይሄዳል ማለት።ፍጥነቱን ሳይቀንስ።እንደውም በከፍተኛ ፍጥነት። በሌላ አነጋገር የ4ኛ ክፍል ተማሪ አእምሮ እና የ12ኛ ክፍል ተማሪ አእምሮ አንድ ነው? አይደለም። #core ማለት ይህ ነው። #ሼር_ይደረግ @tech_world_in_ethiopia
Mostrar todo...
✅የሞባይል ስልካችን ዳታ ኮኔክሽን እየጠፋ ወይም ሲግናሉ ደካማ እየሆነ ሲያስቸግረን ምን ማድረግ ይኖርብናል!!! ✅ኢንተርኔት እየተጠቀምን የሞባይል ዳታ ኮኔክሽናችን እየተንቀራፈፈ እንቸገራለን፡፡አንዳንዴ አስቸካይ ስራ ለምስራት ፈልገን የኢንተርኔት ኮኔክሽናችን እየተንቀራፈፈ ወይም ጭራሽ እየጠፋ መስራት የምንፈልገውን ስራ ለመስራት እንቸገራለን፡፡ ✅የዳታ ኮኔክሽናችን እየተንቀራፈፈ ወይም እየጠፋ በሚያስቸግረን ሰዓት ኮኔክሽናችን እንዲሻሻል(BOOST) ለማድረግ የሚያስችሉ 3 ቲፖችን ላካፍላችሁ፦ ✅1ኛ፡- የሞባይላችሁ Airplane Modeን “ON” ማድረግና “OFF” ማድረግ፦ Airplane Modeን “OFF” ካደረጋችሁ በሃላ ቢያንስ 30 ሰከንድ ጠብቃችሁ Airplane Modeን “ON” አድርጉት፡፡አሁን ዳታ ኮኔክሽናችሁ የተሻለ ይሆናል፡፡ ✅2ኛ፡- ሞባይል ስልካችንን (Restart) ማድረግ፦ ሞባይል ስልኮች miniature computers በመሆናቸው ማለትም ባህሪያቸው እንደኮምፒውተር በመሆኑ አንዳንድ ችግሮች ሲገጥሙን ስልካችንን አጥፍተን ስናበራ የገጠሙን ችግሮች ይስተካከላሉ፡፡ የኮኔክሽን ችግር ሲገጥመንም ስልካችንን ሪስታርት ስናረገው ኮኔክሽናችን ይሻሻላል፡፡ ✅3ኛ፡- ሲም ካርዳችን ከስልካችን ማውጣት(Remove your SIM card)፡ ሞባይል ስልካችንን ሳናጠፋ ሲምካርዳችን አውጥተን መልሰን ማስገባት፡፡ ✅ከላይ ከተጠቀሱት አንዱን በማድረግ ኮኔክሽንናችን እንዲሻሻል ማድረግ እንችላለን። ◻️JOIN👉 @tech_world_in_ethiopia #መረጃዎችን ላላወቁት እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግ ተባበሩን↘️
Mostrar todo...
📲 ይሄ ገራሚ👏👏 App ማንኛውንም maths expression #ፎቶ_በማንሳት ብቻ መልሱን #ከነአሰራሩ ያመጣል ይሞክሩት ⚠️ፈተና ላይ ቢያዙ ይሄ #ቻናል ሀላፊነቱን አይወስድም😜 👇👇👇👇👇 @tech_world_in_ethiopia @tech_world_in_ethiopia @tech_world_in_ethiopia
Mostrar todo...
Photomath.apk16.34 MB
✅ Fast Charger Pro ✳️ ስልካችሁን ቻርጅ ስትሰኩ የቻርጀሩን ፍጥነት የሚጨምር ምርጥ አፕ ነው። ሌሎችንም ወደቻናላችን ይጋብዙ JOIN⬇️ 🔘CHANNEL👉 @tech_world_in_ethiopia
Mostrar todo...
Fast Charger Pro @mullerapps.apk5.49 MB
📱በቅርብ ጊዜ ውስጥ መደበኛ ትምህርታችንን እንጀምራለን👏 💻ያላወቁትን ማሳወቅ ትልቅነት ነው እርስዎም ወዳጅ ዘመድዎን ወደዚህ ቻናል በመጋበዝ የቴክኖሎጂውን አለም ያቀላቅሏቸው። 📱TECH WORLD💻 t.me/tech_world_in_ethiopia
Mostrar todo...
📱TECH WORLD💻

🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶 ✏️ አዳዲስ የቴክኖሎጂ ትምህርቶች ✏️ በOnline ገንዘብ ማግኛ ዘዴዎች ✏️ የHacking ስልጠናዎች ✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች ✏️ የWebsite ጥቆማዎች ✏️ ምርጥ ምርጥ የሚባሉ አፖች ✏️ እና ሌሎች ጠቃሚ ትምህሮቶችን ያገኛሉ። 🔥ይቀላቀሉን ይወዱታል🔥

🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶 ✏️ አዳዲስ የቴክኖሎጂ ትምህርቶች ✏️ በOnline ገንዘብ ማግኛ ዘዴዎች ✏️ የHacking ስልጠናዎች ✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች ✏️ የWebsite ጥቆማዎች ✏️ ምርጥ ምርጥ የሚባሉ አፖች ✏️ እና ሌሎች ጠቃሚ ትምህሮቶችን ያገኛሉ። 🔥ይቀላቀሉን ይወዱታል🔥
Mostrar todo...
Deleting...
Mostrar todo...
/delall
Mostrar todo...
/delall
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sĂłlo permite el anĂĄlisis de 5 canales. Para obtener mĂĄs, elige otro plan.