es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

Scripture Union/ South West Region

Scripture Union/ South West Region

Ir al canal en Telegram

የቃለ እግዚአብሔር አንባቢዎች ማኅበር [Scripture Union Ethiopia] ከ1957 ጀምሮ የኃይስኩል ተማሪዎችን እያገለገለ ይገኛል። #ራዕያችን "ኢየሱስን እየተከተሉ፤ በቃሉ እየታነፁ፤ ማኅበረሰባቸውን የሚያገለግሉ ተማሪዎችን ማየት" ነው። ይህ ቻናል፣ የደቡብ ምዕራብ ክልል የኃይስኩል ክርስቲያን ተማሪዎች አገልግሎት መረጃ የሚተላለፍበት ነው። ኑ አብረን እናገልግል! @Yisakortkelu

Mostrar más
425
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
+130 días

Cargando datos

Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
oct '26
octubre '26
+4
en 0 canales
septiembre '260
en 0 canales
Get PRO
agosto '260
en 0 canales
Get PRO
julio '260
en 0 canales
Get PRO
junio '260
en 0 canales
Get PRO
mayo '260
en 0 canales
Get PRO
abril '260
en 0 canales
Get PRO
marzo '260
en 0 canales
Get PRO
febrero '260
en 0 canales
Get PRO
enero '260
en 0 canales
Get PRO
diciembre '250
en 0 canales
Get PRO
noviembre '250
en 0 canales
Get PRO
octubre '250
en 0 canales
Get PRO
septiembre '250
en 0 canales
Get PRO
agosto '250
en 0 canales
Get PRO
julio '250
en 0 canales
Get PRO
junio '250
en 0 canales
Get PRO
mayo '250
en 0 canales
Get PRO
abril '250
en 0 canales
Get PRO
marzo '250
en 0 canales
Get PRO
febrero '250
en 0 canales
Get PRO
enero '250
en 0 canales
Get PRO
diciembre '24
+6
en 0 canales
Get PRO
noviembre '24
+17
en 0 canales
Get PRO
octubre '24
+12
en 0 canales
Get PRO
septiembre '24
+10
en 0 canales
Get PRO
agosto '24
+30
en 0 canales
Get PRO
julio '24
+28
en 0 canales
Get PRO
junio '24
+18
en 0 canales
Get PRO
mayo '24
+39
en 0 canales
Get PRO
abril '24
+42
en 0 canales
Get PRO
marzo '24
+45
en 0 canales
Get PRO
febrero '24
+13
en 0 canales
Get PRO
enero '24
+15
en 0 canales
Get PRO
diciembre '23
+33
en 0 canales
Get PRO
noviembre '23
+12
en 0 canales
Get PRO
octubre '23
+21
en 0 canales
Get PRO
septiembre '23
+18
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+16
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+17
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+16
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+18
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+26
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+13
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+4
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+19
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+11
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+17
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+6
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+10
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+6
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+8
en 0 canales
Get PRO
junio '22
+7
en 0 canales
Get PRO
mayo '22
+11
en 0 canales
Get PRO
abril '22
+10
en 0 canales
Get PRO
marzo '22
+8
en 0 canales
Get PRO
febrero '22
+5
en 0 canales
Get PRO
enero '22
+10
en 0 canales
Get PRO
diciembre '21
+9
en 0 canales
Get PRO
noviembre '21
+23
en 0 canales
Get PRO
octubre '21
+13
en 0 canales
Get PRO
septiembre '21
+25
en 0 canales
Get PRO
agosto '21
+21
en 0 canales
Get PRO
julio '21
+21
en 0 canales
Get PRO
junio '21
+8
en 0 canales
Get PRO
mayo '21
+302
en 0 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
24 octubre0
23 octubre0
22 octubre+2
21 octubre0
20 octubre0
19 octubre0
18 octubre0
17 octubre0
16 octubre0
15 octubre+1
14 octubre+1
13 octubre0
12 octubre0
11 octubre0
10 octubre0
Publicaciones del Canal
የጌታ ፀጋ ከኹላችን ጋር ይኹን። የቃለ እግዚአብሔር አንባቢያን ማህበር እግዚአብሔር ለኃይስኩል ተማሪዎች ያለውን የልብ ሀሳብ ያገለግላል። እግዚአብሔር ረድቶን በሳጃ ከተማ የኃይስኩል ክርስቲያን ተማሪ
+5
የጌታ ፀጋ ከኹላችን ጋር ይኹን። የቃለ እግዚአብሔር አንባቢያን ማህበር እግዚአብሔር ለኃይስኩል ተማሪዎች ያለውን የልብ ሀሳብ ያገለግላል። እግዚአብሔር ረድቶን በሳጃ ከተማ የኃይስኩል ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረትን አስጀምረናል። ለዚህም ማስጀመሪያ ፕሮግራም ጥቅምት 3/2019 በርሆቦት ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ተደርጓል። ጌታ ረድቶናል!!! ይህን አገልግሎት አብረን እንድናገለግል ጥሪያችን ነው!! የቃለ እግዚአብሔር አንባቢያን ማህበር/ ደቡብ ምዕራብ ክልል/ ጅማ #ኢየሱስን_እየተከተሉ_በእግዚአብሔር_ቃል_እየታነፁ_ማህበረሰባቸውን_የሚያገለግሉ_ተማሪዎችን_ማየት

2
https://www.youtube.com/live/-2uCciB0_P4?si=Na4UerntjnalPM8D
95
3
#ፎፋ_ሃይስኩል_ክርስቲያን_ተማሪዎች የቃለ እግዚአብሔር አንባቢያን ማህበር እግዚአብሔር ለኃይስኩል ተማሪዎች ያለውን የልብ ሃሳብ ያገለግላል። በጌታ ጸጋ የተማሪዎች ህብረትን በእግዚአብሔር ቃል እውነት+2
#ፎፋ_ሃይስኩል_ክርስቲያን_ተማሪዎች የቃለ እግዚአብሔር አንባቢያን ማህበር እግዚአብሔር ለኃይስኩል ተማሪዎች ያለውን የልብ ሃሳብ ያገለግላል። በጌታ ጸጋ የተማሪዎች ህብረትን በእግዚአብሔር ቃል እውነት በማነጽ እያገለገልን፣ ህብረቶችን እያደራጀን እያገለገልን እንገኛለን። #ኑ_አብረን_እናገልግል! #ኢየሱስን_እየተከተሉ_በእግዚአብሔር_ቃል_እየታነጹ_ማህበረሰባቸውን_የሚያገለግሉ_ተማሪዎች_ማየት
118
4
ሰላም ተወዳጆች 👋 የፊታችን 29-30-1 ድረስ የሚቆየው ትምሕርታዊ ኮንፍረንስ አለን። እናም በዚህ ትምሕርታዊ ኮንፍረንስ ላይ ሁላችሁም ተጋብዛችዃል 🙏 በእለቱ መጽሐፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ይዛችሁ
ሰላም ተወዳጆች 👋 የፊታችን 29-30-1 ድረስ የሚቆየው ትምሕርታዊ ኮንፍረንስ አለን። እናም በዚህ ትምሕርታዊ ኮንፍረንስ ላይ ሁላችሁም ተጋብዛችዃል 🙏 በእለቱ መጽሐፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ይዛችሁ እንድትገኙ። ይሄንን ፕሮፋይል ሂስቶሪ እያደረጋችሁ በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ማስታወቂያውን አብራቹን እንድትሰሩ እንላቹሀለን። ጸጋ እና ሰላም ከእናንተ ጋር ይሁን 🙌 ተባረኩ❤️
202
5
የጌታ ጸጋ ከኹላችኹ ጋር ይኹን። _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ በቃለ እግዚአብሔር አንባቢያን ማህበር/ ደቡብ ምዕራብ ክልል፣ በጅማ ከተማ ሲደረግ የነበረው ክልላዊ የተማሪ መሪዎች ጉባኤ+6
የጌታ ጸጋ ከኹላችኹ ጋር ይኹን። _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ በቃለ እግዚአብሔር አንባቢያን ማህበር/ ደቡብ ምዕራብ ክልል፣ በጅማ ከተማ ሲደረግ የነበረው ክልላዊ የተማሪ መሪዎች ጉባኤ በጌታ ጸጋ በብዙ ድል ተጠናቋል። ስለ ኹሉ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይኹን። በእነዚህ ቀናት፣ የ1ኛ ቆሮንቶስ መጽሐፍን ያጠናን ሲሆን፣ ስልታዊ ትምህርቶችንም ወስደናል፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ዘዴን እና የቤተሰብ ቡድን እንዲሁም ተልዕኳዊ ትምህርቶችን ለተማሪዎች ሰጥተናል። በዚህ ፕሮግራም ከ 11 ከተሞች የተማሪ መሪዎች ተሳትፈዋል። #መከተል_መታነጽ_ማገልገል #ቃለ_እግዚአብሔር_አንባቢያን_ማህበር_ጅማ
326
6
#RHLS #SOUTH_WEST #DAY_4 #JIMMA+8
#RHLS #SOUTH_WEST #DAY_4 #JIMMA
224
7
+9
Sin texto...
154
8
+9
Sin texto...
119
9
+9
Sin texto...
106
10
+9
Sin texto...
105
11
+9
Sin texto...
110
12
ክልላዊ የተማሪ መሪዎች ጉባኤ በቃለ እግዚአብሔር አንባቢያን ማህበር ደቡብ ምዕራብ ክልል/ ጅማ ተልዕኳዊ ህይወት! ተልዕኳዊ ህብረት! #መከተል_መታነጽ_ማገልገል
130
13
#RHLS #SOUTH_WEST #DAY_3 #JIMMA+1
#RHLS #SOUTH_WEST #DAY_3 #JIMMA
111
14
+9
Sin texto...
103
15
+9
Sin texto...
86
16
+9
Sin texto...
83
17
+9
Sin texto...
94
18
+9
Sin texto...
82
19
+9
Sin texto...
59
20
#RHLS #SOUTH_WEST #DAY_2 #JIMMA+2
#RHLS #SOUTH_WEST #DAY_2 #JIMMA
62