cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

💝ÑãĶØŤË 💖

Eku

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
188
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

00:32
Video unavailableShow in Telegram
1.62 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ለቂጡ ሱሬ መግዣ የሌለው ወንድ ሁላ እየተነሳ ትብላው ብሬን እያለ ይዘፍናል ኧረ bro አያስኬድም ስትለው... አርቴፊሻል ጡትና ቂጥ ያላት እኮ ናት ነካካው ገላዬን አካሌን ደባብሰው እያለች የምትዘፍነው ኧረ sis አያስኬድም😜 #መልስ_ምት_ያስጠላሃል 🤣😂 @sampryiii 🦋
Mostrar todo...
አዲሷ ጎረቤቴ ብና ጠርታኝ ሄጄ ''ግድግዳዋ ላይ ''ጠይቁ ይሰጣቹኃል '' የሚል ጥቅስ አየሁ ''.... ቡናው_ሲያልቅ_ሄጄ_እጠይቃለው ይቅናህ በሉኝ 😂
Mostrar todo...
🦋እንዴት ነsh ይላል ሰው ደና ይላል አፌ እኔ እንደሁ ከህመም አላቅም አርፌ ደህና አደርshም ሲባል ይመስገን ቢል አፌ ከተኛው ሰነበትኩ ኩርፍ ነን ከንቅልፌ ✍@Ebdnat @Ebduaaa
Mostrar todo...
ምነው ምን አገኘህ? ሁሌ እመጣለው ካገኘሁህ ብዬ😘 የምፈፅመውን አንዳች ነገር ጥዬ😉 እንዲው ፈገግ ስትል ሀሴት ይሞላኛል🥰 ከሩቅ ቆሜ ሳይህ ልቤ ደስ ይሰኛል☺️ ግን ሰሞኑን ምነው ምን አገኘህ?🤔 ከሚቃኝህ አይኔ ለቀናት የጠፋህ🥺 ነው ወይስ ነገረህ?🤭 ይሄ ቀልብ ተብዬው ወደደችህ አለህ?🤔 @Ebdnat🦋 @Ebdnat🦋
Mostrar todo...
አምነዋለው እኔ ሁሉን አትንገሩኝ ከዚች ጋር አየነው ከዛች ጋ አትበሉኝ አንዴ አፍቅሬዋለው ልቤ አስገብቼ ባይ እንኳን አላምንም እንኳንስ ሰምቼ😜 @My_Official_Edoniyas @My_Official_Edoniyas @My_Official_Edoniyas
Mostrar todo...
"ምን አገኘህ?" አለኝ፣ተመስገን ስል ሰምቶ፡ ጤና ትልቅ ፀጋ፣መሆኑን ዘንግቶ፡፡🙏 @My_Official_Edoniyas
Mostrar todo...
ከሚያፅናና ዉሸት ይልቅ ህመም ያለዉ እዉነት ይሻላል። @My_Official_Edoniyas
Mostrar todo...
አምነዋለው እኔ ሁሉን አትንገሩኝ ከዚች ጋር አየነው ከዛች ጋ አትበሉኝ አንዴ አፍቅሬዋለው ልቤ አስገብቼ ባይ እንኳን አላምንም እንኳንስ ሰምቼ😜 @My_Official_Edoniyas
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.