cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ESSA YUSUF

This is essa yusuf official telegram channel

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
4 414
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Repost from KMN
Mostrar todo...
የታንዛኒያዉ ድርድር እና የፓርላማዉ ንግግር

@kmn #KMN

👍 3
Repost from KMN
01:04
Video unavailableShow in Telegram
Mostrar todo...
IMG_0740.MP412.51 MB
👍 1
Repost from KMN
Mostrar todo...
ጎረቤት ሀገር እና የባህር በር

@KMN #KMN

Repost from KMN
Mostrar todo...
ድርድር እና ፓርላማ

KMN

Repost from KMN
Mostrar todo...
Marii Araaraa fi Gulantaa Qabsoo

KMN

Repost from KMN
Mostrar todo...
ሰላም እና ጦርነት- ሞት እና ህይዎት በኦሮሚያ

👍 5
የቁንድዶ ፈረሶች ስንቶቻችሁ ስለነዚህ አስገራሚ ፈረሶች ታሪክ ታውቃላችሁ? ቁንድዶ እጅግ በጣም በተፈጥሮ የተዋበ ተራራ ነው:: የሚገኘው በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሃረርጌ በጃርሶ እና ጉርሱም ወረዳ ነው:: ይህ ተራራ ጫፉ ላይ ውሃ አለ:: አረንጓዴ እና በተፈጥሮ ፀጋ የታደለ ነው:: ብዙ የውጭ እና የሃገር ውስጥ ተመራማሪዎች ስለዚህ ተራራ እና ፈረሶቹ ብዙ ምርምር አካሂደዋል:: በአለም ላይ ብቸኛ ባለቤት የሌላቸው የዱር ፈረሶች እዚሁ ላይ ይገኛሉ:: ፈረሶቹ አመጸኛ ናቸው፤ ሰዎችን ሲያዩ ማንፏረር፣ ጆሮ መቀሰር፣ ለጸብ መጋበዝ ይቀናቸዋል:: የኤጀርሳ ጎሮ ገበሬዎች ወደ ተራራው ይልኳቸው የነበሩ ማቲ እረኞች ሳይቀሩ በፈረሶቹ ይነከሱ፣ ይገደሉም እንደነበር ተዘግቧል:: በአሁን ሰአት የፈረሶቹ ቁጥር እየተመናመነ መጥቷል:: ታሪካቸው እስካሁን ድረስ ህዝቡን ለሁለት ከፍሏል:: ግማሹ የአህመድ ግራኝ ወታደሮች ፈረሶች ናቸው ሲሉ ገሚሶቹ ደግሞ የዐጼ ገላውዲዮስ ፈረሶች ናቸው በማለት ይከራከራሉ:: ብዙም ያልተነገረላቸው እና በሚገባው ልክ እንክብካቤ ስላልተደረገላቸው ባክኖ የቀረ የቱሪዝም ሃብት ሆኗል:: የኦሮሚያ ቱሪዝም ቢሮ አይኑን ገልጦ ልክ እንደ ወንጪ አይነት ፕሮጀክቶችን እዚህ አከባቢ ማድረግ አለበት:: አስገራሚ የቱሪዝም መዳረሻ ይወጣዋል:: ፈረሶቹና ተራራው ለአከባቢው ልዩ ግርማ ሞገስን ሰተውታል:: ባለሃብቶችም በአከባቢው የተለያዩ ደረጃቸውን የጠበቁ ሆቴሎችን ቢገነቡ ለቱሪስቶች ማረፊያነት ጠቃሚ ነው:: ትኩረት ለቁንዳዶ ተራራ ፈረሶች
Mostrar todo...
👍 9🥰 1😢 1
Repost from KMN
Mostrar todo...
ልዩ ቆይታ ከዶ/ር ፀጋዬ አራርሳ ጋር

ወደብ ወይስ አደብ... የኦሮሚያዉ ርኃብ እና የማይነገረዉ ጦርነት

👍 3
በብዙ የፈጠራ ስራዎቹ የሚታወቀው ወጣት ሸሃብ ሱሌይማን Shehab Suleyman ሙሉ በሙሉ የራሱ ፈጠራ የሆነውን ሞተር ማምረቱን ገልፁጿል:: የሞተሩም ስም ኡርጂን " urjiin" በሚል ሰይሞታል:: ሙሉ በሙሉ በሃገር ውስጥ የተመረተው ኡርጂን ሞተር ምርቶቹን ለገበያ አቅርቧል:: በራሳችን ምርት እንኩራ:: የባሌ ምድር ያፈራችው ወጣት ሹሄብ ከዚህ ቀደም የተለያዩ የፈጠራ ስራዎችን በመፍጠር ለህዝብ ማቅረቡ ይታወቃል:: እኛም እንደነዚህ አይነት ወጣት የስራ ፈጠራ ባለሙያዎችን ማበረታታት አስፈላጊ ነው:: ይህ የቁቤ ትውልድ ይለያል ስልህ በምክንያት ነው
Mostrar todo...
👍 19👏 1