cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

C.G(childeren Of God )

በእውነት የሚያምን፣ በእውነት የሚሔድ ፣የእውነት መንፈስ ያለበት ትውልድ በእግዚአብሔር መንግስት ውስጥ ለዘላለም ይኖራል። ለማንኛውም -ጥያቄ -ሃሳብ -አስተያየት..... 👇👇👇👇👇👇👇 @tefseme @unbrokenb

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
262
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ተጋበዙልኝ
Mostrar todo...
10000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000 በአለማችን ውስጥ ካሉት ሀብታሞች ውስጥ ከላይ የተጠቀሰውን ያህል የገንዘብ መጠን ያለው ሰው ያለ አይመስለኝም ግን አንድ ሰው ከላይ የተጠቀሰውን ያህል ገንዘብ ቢኖረው እንኳን ያ ሰው ኢየሱስን ከሌለው 0 ነው። አያችሁ ከላይ የተጠቀሰውን ያን ሁሉ ቁጥር ዋጋ እንዲኖረው ያደረገው መጀመሪያ ላይ 1 ቁጥር ስላለ ነው።😳 አንድ ቁጥሯን ወደ መሀል ብንከታት ከአንድ ቁጥሯ በፊት ያሉት ዜሮዎች በሙሉ ዋጋ አይኖራቸውም ዋጋ የሚጀምረው ከ 1 ቁጥር በኋላ ስለሆነ። ገንዘብ በእግዚአብሔር ፊት ምንም ዋጋ የለውም ስለዚህ ከፊት ለፊት 1 ቁጥርን ወይ ደሞ ኢየሱስን ካላስቀመጥን እኛም በእግዚአብሔር ፊት ስንታይ ባዶዎች ነን።☺️ገንዘብ ለዚህ ምድር ብቻ ነው ጠፊ ነው ሰላምንም አይሰጥም አንዱ ቁጥር ወይም ክርስቶስ ግን ለሰማያዊው ነው እግዚአብሔር ከዜሮ ብቻ ህይወት ይጠብቀን🙏 አሜን ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል?🤷‍♀ ወይስ ሰው ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል? ማቴ 16:26 👉ማስቀደም ያለብንን እናስቀድም። ☘☘ @kidofjesus ☘ ☘ @kidofjesus ☘☘ ☘☘@kidofjesus ☘ SHARE😘
Mostrar todo...
selzi wkt feel yarkut nger binor እየተሸወድን ነው አንሸወድ 😇😇😇😇😇😇😇😇 በዚ ወቅት ውድ ወንድሞች እና እህቶቼ ከጌታ ጋር ያላችሁ ህብረት ምን እንደሚመስል ራሳችሁን ገምግሙ እዚ ምድር covid የእኛን ግዜ አይወስንልንም ማለቴ በ covid ሞትንም ኖርንም የእኛ ነገር ያለው በ ጌታ ኢየሱስ እጅ ነው....ጌታን የተቀበልነው ለምድራዊ or ጊዜያዊ ህይወት አደለም ለዘላለማዊ ህይወት ነው እንጂ ....አሁን ላይ ክርስትያኑ ሁሉ ዘላለም ሚኖረው ምድር ላይ የመሰለው ነው ሚመስለው እንዳትስቱ አደራችሁን የዘላለም ህይወት አለን አዎ የዘላለም ህይወት ከ ጌታ ጋር አለን ጌታ ኢየሱስ ከ እኛ ጋር ነው፡፡ መንፈሳዊ ህይወታችሁ ላይ በደንብ ስሩ ሰይጣን እንዳያታላችሁ አደራ፡፡ መልካም ምኞት ከ ወንድማቹ አምሀ
Mostrar todo...
ሰላም ሰላም የአባቴ ልጆች ✋✋✋ ☑️ #መፅሐፍ ቅዱስ 🔘 ይህ መፅሐፍ ለመንገደኛ ካርታ፣ ለተጓዥ ምርኩዝ ፣ ለአብራሪ ኮምፖስ ፣ ለወታደር ሰይፍ ፣ ለክርስቲያን መመሪያ ነው። 🔘 የሀብት ማዕድን ማውጫ ፣ የጤንነት ምንጭ እና የፍስሃ ዓለም ነው። 🔘 በዘመን ሁሉ ለሰው ልጅ የተስፋ ቃል ኪዳን ፣ ሰው አሁን ባለበት ሁኔታና ለወደፊቱ ሕይወት የእግዚአብሔር እቅድ የሚገልፅ ነው። 🔘 በትንሹም ሆነ በከፍተኛ ትጋት አገልግሎታቸውን ለፈፀሙት ይሸልማል ፣ ቅድስናውን ባራከሱት ላይ ይፈርዳል። 🔘 በክርስቶስ ኢየሱስ ለሚያምኑ ሁሉ የዘላለማዊ ድነት መልዕክትን እንዲሁም በወንጌል ላይ ለሚያምፁም ዘላለማዊ ፍርድን ይዟል። 🔘 በሥነ ፅሑፋዊ ይዘቱ መፅሐፍ ቅዱስ እስከ አሁን ከተፃፉ ፅሑፎች ሁሉ በደረጃው ቀዳሚ ነው። ይህ መፅሐፍ የተለያዩ የሥነ ፅሑፍ ይዘት ሲኖራቸው ታሪክ ፣ የሰዎች የሕይወት ታሪክ ፣ ግጥሞች ፣ ቅኔዎች ፣ ምሳሌያዊ አባባሎች ፣ መዝሙሮች ፣ ደብዳቤዎች ፣ የአምልኮ ሥርዓትን ለመፈፀም የሚያግዙ ፅሑፎች ፣ ሕጎች ፣ ተረቶች ትንቢቶች እና ሌሎችንም ሰዎች ሃሳባቸውን የሚገልፁባቸውን መንገዶች ይካተታል ። 🔘 የእግዚአብሔርን ሐሳብ ፣ ሰው ያለበትን ሁኔታ ፣ የመዳንን መንገድ ፣ የኃጢአተኞችን ፍርድ ፣ የአማኞችን ደስታ የሚገልፅ ብቸኛው መፅሐፍ ነው። 🔘 አስተምህሮዎቹ የተቀደሱ ፣ መመሪያዎቹ የተሟሉ ፣ ታሪኮቹ እውነተኛ ፣ ውሳኔዎቹም የማይለዋወጡ ናቸው። 🔘 ለመምራት ብርሃን ፣ ለመኖር መንፈሳዊ ምግብ ፣ ለማጽናናት አይዞህ ባይ ነው። 🔘 የሰው ልጅ ጥበበኛ ይሆን ዘንድ ሊያነበው ፣ ለደህንነቱ ሊያምነው ፣ እና ይቀደስ ዘንድ ሊታዘዘው ይገባል። 🔘 አእምሮውን ለመሙላት ፣ ልቡን ለመግዛት ፣ እግሮቹን በፅድቅና በእውነተኛ ቅድስና ለማስኬድም ሊያነበው ይገባል። 🔘መፅሐፍ ቅዱስን በዝግታ ፣ በመደጋገም ፣ በፀሎት ፣ በማሰላሰል ፣ በመመርመር ፣ እና ተመስጦ ሊያነበው ይገባል። 🔘 ከሁለንተናው ጋር እስኪዋሃድ ፣ ተራራን የሚያንቀሳቅስ እምነት ከውስጡ እስኪያፈልቅ ድረስ ፣ ያለማቋረጥ ፣ በቋሚነት ፣ በፅናት እና በትጋት ሙሉ በሙሉ ሊያጠናው ይገባል ‼️‼️‼️ ❝የእግዚአብሔር ቃል ሕያው ነውና፥ የሚሠራም፥ ሁለትም አፍ ካለው ሰይፍ ሁሉ ይልቅ የተሳለ ነው፥ ነፍስንና መንፈስንም ጅማትንና ቅልጥምንም እስኪለይ ድረስ ይወጋል፥ የልብንም ስሜትና አሳብ ይመረምራል፤❞ —ዕብራውያን 4: 12 STAY READING BIBLE❗️❗️ BLESSED❕❕❕ #Join it & #share with #friend's 👉 @metshafe5 👈 👉 @metshafe5 👈 👉 @metshafe5 👈 👉 @metshafe5 👈
Mostrar todo...
Change ur profile picture ..challenge at least 20 of ur Christian friends to do this for a week. @Epignosis_project
Mostrar todo...
📔ርዕስ፦ የብሉይ ኪዳን የጥናት መምሪያና ማብራሪያ 1ኛ መጽሐፍ 👤ጸሐፊ፦ ቲም ፌሎስ 5ተኛ ዕትም 📑የገጽ ብዛት፦ 560 💾መጠን፦21.8MB ሌሎች በቲም ፌሎስ የተጻፉ መጽሐፍት ስላሉ "ቲም ፌሎስ" ብላችሁ ፈልጉ(Search)፦ @Kidofjesus
Mostrar todo...
📔ርዕስ፦ የብሉይ ኪዳን የጥናት መምሪያና ማብራሪያ 1ኛ መጽሐፍ 👤ጸሐፊ፦ ቲም ፌሎስ 5ተኛ ዕትም 📑የገጽ ብዛት፦ 560 💾መጠን፦21.8MB ሌሎች በቲም ፌሎስ የተጻፉ መጽሐፍት ስላሉ "ቲም ፌሎስ" ብላችሁ ፈልጉ(Search)፦ @Kidofjesus
Mostrar todo...
📔ርዕስ፦ የብሉይ ኪዳን የጥናት መምሪያና ማብራሪያ 2ኛ መጽሐፍ 👤ጸሐፊ፦ ቲም ፌሎስ 5ተኛ ዕትም 📑የገጽ ብዛት፦ 560 💾መጠን፦19.5MB ሌሎች በቲም ፌሎስ የተጻፉ መጽሐፍት ስላሉ "ቲም ፌሎስ" ብላችሁ ፈልጉ(Search)፦ @Kidofjesus
Mostrar todo...
📔ርዕስ፦ የብሉይ ኪዳን የጥናት መምሪያና ማብራሪያ 2ኛ መጽሐፍ 👤ጸሐፊ፦ ቲም ፌሎስ 5ተኛ ዕትም 📑የገጽ ብዛት፦ 560 💾መጠን፦19.5MB ሌሎች በቲም ፌሎስ የተጻፉ መጽሐፍት ስላሉ "ቲም ፌሎስ" ብላችሁ ፈልጉ(Search)፦ @kidofjesus
Mostrar todo...
📔Book፦The One True God 👤Author፦ Paul David Washer 📑Page፦190 💾Size፦ 1.0MB @Kidofjesus
Mostrar todo...