es
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

Ir al canal en Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram የጥበብ ማዕድ

El canal የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 16 140 suscriptores, ocupando la posición 5 305 en la categoría Religión y espiritualidad y el puesto 2 097 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 16 140 suscriptores.

Según los últimos datos del 02 julio, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de 637, y en las últimas 24 horas de -3, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 2.97%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 2.04% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 479 visualizaciones. En el primer día suele acumular 329 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 11.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 03 julio, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Religión y espiritualidad.

16 140
Suscriptores
-324 horas
+2267 días
+63730 días
Archivo de publicaciones
📷 እርግጠኛ ነኝ ፕሮፍይሎን ለመቀየር ፈልገው ፕሮፍይል የሚያደርጉት ጠፍቶ  ተቸግረው ያውቃሉ። የናንተን ችግር ለመፍታት በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ መንፈሳዊ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ join ማድረግ ብቻ ነው👇👇👇👇👇👇📷 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0

Repost from N/a
በ30 ሰከንድ ውስጥ ስለሚጠፍ ምርጥ ቻናል ነው ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0
በ30 ሰከንድ ውስጥ ስለሚጠፍ ምርጥ ቻናል ነው ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0

Repost from N/a
🪀🪀የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር Live ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️
🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️

ማሳመን ከሚከብደው በላይ መታመን ይከብዳል! ማሳመን ላይ ጥረት መታመን ላይ ደግሞ መኖር ነው ያለው።

አያምጣው ነው እንጂ ሞቴን አይ'ደግ'ሰው! ታማኝ ወዳጄ ነው አፈር የሚምሰው። አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

አንዳንዴ ያመለጥናቸው ፈተናዎችና እንግልቶች ራሳችንን ያዳኑልን ሳይሆኑ ሊቀብሩን ድንጋይ የጫኑብንም ሊሆኑ ይችላሉ! ኮርጀህ ያገኘኸው ውጤት ከፍ ያለ ቢሆንም እንኳ ካንተ ስላልሆነ የራስህን ልክ ያለማወቅ እንደማለት ነው!!!

፡ "መኖር! - በአንድ ወገን የሚሆኑትን እየተመኙ፡ በሌላው ደግሞ የነበሩትን መሻት መሆኑ ይገርማል፡፡ በሚሆነውና በነበረው መካከል መወጠር! የነበረውንም ሆነ የሚሆነውን አለማወቅ!" "አለማወቅ"

ብሶትን ብቅል ሳይሆን ስሜታውነት ነው የሚያወጣው።

ምርጥ የመጻሕፍት ቴሌግራም ቻነል ለናንተ የሚሆን፦ ☑️ ብራና መጻሕፍት ☑️ ፍልስፍና ☑️ የግእዝ መጻሕፍት ☑️ መንፈሳዊ መጻሕፍት ☑️ የታሪክ መጻሕፍት 🏰🏛️ ሁሉምንም እኛ ጋር ያገኛሉ። ምርጥ የቴለግራም ቻነል እነሆ  ከገቡ የማይወጡበት። .👇👇👇👇👇 Join https://t.me/BiranaEthio

ምርጥ የቴለግራም ቻነል እነሆ ከገቡ የማይወጡበት . https://t.me/BiranaEthi

፡ "የምናውቀው የሚመስለን ነገር በጥያቄ ሲቀርብ፡ በምናውቀው ከመቆም ይልቅ ሃሳብ መቀየር ይቀናናል፡፡ ለምን?" "አለማወቅ"

የ100 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

የ100 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

የዚያን ጊዜ ረጅሙ እና ትንሹ ሰው። በ 1937 የተሰራው ይህ ፎቶ ሮበርት ዋድሎ (2.72 ሜትር) እና ክላረንስ ቼስተርፊልድ ሃወርተን (71 ሴ.ሜ) ያሳያል።
የዚያን ጊዜ ረጅሙ እና ትንሹ ሰው። በ 1937 የተሰራው ይህ ፎቶ ሮበርት ዋድሎ (2.72 ሜትር) እና ክላረንስ ቼስተርፊልድ ሃወርተን (71 ሴ.ሜ) ያሳያል።

አይጦች በመርዝ ለምን እንደሚሞቱ ታውቃላችሁ? ቮሚት(ማስታወክ) ስለማይችሉ ነው። አብዛኛው እንስሳት እኛ ሰዎችን ጨምሮ ሰውነታችን አደጋ ብሎ ያሰበውን ምግ ግብ በ ቮሚት መልኩ ያስወጣዋል። አይጦች ግ
አይጦች በመርዝ ለምን እንደሚሞቱ ታውቃላችሁ? ቮሚት(ማስታወክ) ስለማይችሉ ነው። አብዛኛው እንስሳት እኛ ሰዎችን ጨምሮ ሰውነታችን አደጋ ብሎ ያሰበውን ምግ ግብ በ ቮሚት መልኩ ያስወጣዋል። አይጦች ግን ይህን ማድረግ አይችሉም