es
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

Ir al canal en Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram የጥበብ ማዕድ

El canal የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 16 214 suscriptores, ocupando la posición 5 264 en la categoría Religión y espiritualidad y el puesto 2 092 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 16 214 suscriptores.

Según los últimos datos del 11 julio, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de 587, y en las últimas 24 horas de -8, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 2.53%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 2.04% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 410 visualizaciones. En el primer día suele acumular 331 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 13.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 12 julio, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Religión y espiritualidad.

16 214
Suscriptores
-824 horas
+397 días
+58730 días
Archivo de publicaciones
photo content

🎚 እምነት 🎚 ------------------------------------------- 📌 ዓይን የተፈጠረው ለመጽሐፍ ቅዱስ ነው ቀንዎን በመጽሐፍ ቅዱስ ይጀምሩ..📝 ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞

❤️✝️ መንፈሳዊ ጥያቄ ✝️❤️ ==================== ➠ "ኖላዊ" ማለት ምን ማለት ነው ?

የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ?👇👇👇
የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ?👇👇👇

ቆዪኝ አልልሽም             ብትሔጂ ግድ የለኝ ትላንትን መድገሜ እንጂ             እጥፍ እጥፍ 'ሚያመኝ!         አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

፡ "እብደት እንደ ደመና ፊት ላይ የሚያንዣብብ ነገር ነው ስል አሰብኩ፡፡ ያ-ዳመና ሲገፍ የጤናማነት ፀሃይ ትወጣለች፡፡" "አጥቢያ"

፡ አንዲት ሴት ..... ወዳጇን ዘውትር ብትገፋ ሂድ ብላ የግዷን ብትስቅ አይመስልም ሁነቷን ላየ እንደቀልድ ሂድ ባለችበት ያንን ሰው እንደምትናፍቅ ✍Mekdi @amen1995

ከንፈር የሚመጠው፡ ባንተ ንጣፍ እንባ፣ መቸገርህን አይይ ፡ ከጓዳህ ይግባ ማጣትን አፍን፡ እስኪያልፍ በውስጥ ክሰል፣ ገዝፈህ እንድትገኝ ፡                    ዛሬ ትልቅ ምሰል!!! አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

፡ ሲጨንቅህ እየታወቀኝ ሲከፋህ አይኔ እየታየው ባልችልም ክስህን መፋቅ ዝም ብዬ ቃልህን ልስማ ዝምታህ ፍርድን ካቆየው ተናገርና ይውጣልህ ጩህና ሀሳብህ ይቅለል አትቅር ከእፎይታ ጓዳ እያደር ሀዘን ብሶትህ ላይጠቅምህ ውስጥህ ታምቆ ከሚሆን የልብህ እዳ ✍Mekdi @amen1995

የተገፋ ብዙ ፡ የሆነበት በደል፣ በ'እግዜር ተደግፎ፡ መኖር ነው ሚታደል! አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

አዲስ ጫማና ትዳር እየቆይ ይመቻል የሚል የታክሲ ላይ ጥቅስ አየው! ምን ትላላቹ እውነት ነው ቤተሰቦች???

🎚 መንፈሳዊ ᴡᴀᴠᴇ Ғᴏʟᴅᴇʀ መግባት የምትፈልጉ ቻናላችሁ ከ 10ᴋ በላይ የሆናችሁ አናግሩን ➛ @oparina2

መውደድ ጭፍን ፤ መለየት ደግሞ ጥልቅ ማስተዋል ነው።

🔏 ይሄን ቻናል ሳታዩ እንዳታልፉት ✅ ይ🀄️ላ🀄️ሉ ✅ የምትለውን ብቻ ይንኳት።🙏
🔏 ይሄን ቻናል ሳታዩ እንዳታልፉት ✅ ይ🀄️ላ🀄️ሉ ✅ የምትለውን ብቻ ይንኳት።🙏

😍❤️ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ልዩ መንፈሳዊ የቴሌግራም ቻናል ተከፈተ ❤️ እዚህ ሲቀላቀሉ፦👇 ❤️ ሁሉን በአንድ የያዘ ፤ ✅ ሁላችንንም የሚያሳትፍ ፤ 😍 በቤተ ክርስቲያን ልጆች የተከፈተ 🤩 የኦርቶዶክሳዊያን ኅብረት ፥ 🗣 የቃለ እግዚአብሔር ጉባኤ፤      🗣 አረ ፈጥነው ይቀላቀሉ እንጂ!😍 📣 ወዳጆችዎንም በመጋበዝ ክርስቲያናዊ ኃላፊነትዎን ይወጡ።🙏 💠❤️ ኑ እውነትን በፍቅር እንማር! ❤️💠 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+7-1kD8Wh7TYzYmQ0 https://t.me/+7-1kD8Wh7TYzYmQ0       ❤️❤️❤️💠💠💠❤️❤️❤️