cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Menarulhuda neshida & menzuma tube

👍🌾✨🌼✨🌿✨ 🎉👏🌺👏🌴🎉 እንኳን ደስ አላችሁ !!! ይህ መናሩልሁዳ የነሺዳ እና መንዙማ tube ነው @menarulhudatube ▬▬▬▬▬▬▬►🍀 🌻 ገራሚ የሆኑ አዲስ እና የቆዩ ነሺዳወች እና መንዙማወች 🌴የተለያዮ አዝናኝና መሳጭ ፕሮግራሞችን 🌾🌺🌿ለማግኘት ➢➣share share 📝 ⁣አስተያየት ካላቹ➡ Mamemenarulhud @Fuyemenarulhud

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
2 032
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

01:17
Video unavailableShow in Telegram
የኢትዮዺያ እስልምና ጉዳዮች ጠ/ም/ቤት በዛሬው እለት በሰጠው መግለጫ እኛ ውስጥ ያሉ ውሀብያዎች ከአሁን ቡሀላ እንደማይቀጥሉ ነው እነሱም እንደማይቀጥሉ ነው እኛም እንደማናስቀጥላቸው ነው ብለዋል ! "ጠቅላይ ምክር ቤቱ የስራ አስፈፃሚ አባላት በተጎደሉት ምትክ ከ ኡለሞቻችን መካከል በመምረጥ የሚተካ ሲሆን ከ ሀጁ ስራ ጎን ለጎን በሀገር አቀፍ ደረጃ የዲኑ ባለቤት የሆኑ ኡለሞችን በመጥራት ረቂቅ ሰነዶችን በማፀደቅ ጠቅላይ ምክር ቤቱን የሚያዋቅር መሆኑን እንገልፃለን" #share
Mostrar todo...
1.22 MB
የኢትዮዺያ እስልምና ጉዳዮች ጠ/ም/ቤት በዛሬው እለት በሰጠው መግለጫ "ጠቅላይ ምክር ቤቱ በተጓደሉ የስራ አስፈፃሚ አባላት ምትክ ከ ኡለሞቻችን መካከል በመምረጥ የሚተካ ሲሆን ከ ሀጁ ስራ ጎን ለጎን በሀገር አቀፍ ደረጃ የዲኑ ባለቤት የሆኑ ኡለሞችን በመጥራት ረቂቅ ሰነዶችን በማፀደቅ ጠቅላይ ምክር ቤቱን የሚያዋቅር መሆኑን እንገልፃለን" ራሳቸውን ከምክትል ፕሬዝዳንትነት ያገለሉት ዶ/ር ጄላንን ማን ቢተካቸው የተሻለ ነው ትላላቹ?
Mostrar todo...
መግለጫው ሁሉንም ነገር ግልፅልፅ አድርጎታል:: አንብቡት እውነታውን ተረዱ
Mostrar todo...
በሀይቅ ከተማ የተደረገው የኢፍጧር ፕሮግራም ይህን ይመስላል ለወንድሞቻችንም ድምፅ ሁነናል አጋሩት ከመናሩል ሁዳ የሀይቅ ሙስሊም ወጣቶች ማህበር
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.