es
Feedback
🇪🇹 Ethiopia Taekwondo Family

🇪🇹 Ethiopia Taekwondo Family

Ir al canal en Telegram

☆T.K.D. education ☆Short Taekwondo videos ☆New Taekwondo infos ☆Korean dispach grand master dojin kim

Mostrar más
1 073
Suscriptores
Sin datos24 horas
-37 días
-1430 días
Archivo de publicaciones
[Source:TaekwondoText book,Pt1 introductionofTaekwondo,] Basic movements The basic movements of Taekwondo refer to the representative movements of the arms and legs that are commonly used in demonstrating Taekwondo techniques, The basic movements of the arm technique include Jireugi (punching), Momtongmakgi (trunk block), Bakkatchigi (outward strike), Araemakgi (low block), and Eolgulmakgi (face block), and the basic movements of the foot technique include Apchagi (front kick), Dollyeochagi (roundhouse kick), Yeopchagi (side kick), Dwichagi (back kick), Dwihuryeochagi (back spinning hook kick), and Naeryeochagi (axe kick). As these eleven basic movements of Taekwondo are commonly found in most Taekwondo techniques, learning from the basics step by step according to the principle of rotation allows for easy expansion to other techniques based on the same movements by practicing with added details.

ቴኳንዶ በዚህ ሳምንት፦ አጫጭር እውነታዎች 1. የሰላምታ መስጠት(የማጎንበስ) ትርጉም እያንዳንዱ ልምምድ፣ ግጥሚያ እና ፑምሴ (Poomsae) የሚጀምረውና የሚጠናቀቀው ጉንበስ ብሎ ሰላምታ በመስጠት (
ቴኳንዶ በዚህ ሳምንት፦ አጫጭር እውነታዎች 1. የሰላምታ መስጠት(የማጎንበስ) ትርጉም እያንዳንዱ ልምምድ፣ ግጥሚያ እና ፑምሴ (Poomsae) የሚጀምረውና የሚጠናቀቀው ጉንበስ ብሎ ሰላምታ በመስጠት  (ክዮንግ-ዬ / 경례) ነው። ይህም የቴኳንዶ የመጀመሪያው መርህ የሆነው የትህትና (Courtesy) ቀጥተኛ መገለጫ ነው። ለሰንደቅ ዓላማ፣ለማስተሩ (ሳቦኒም) ፣አብረው ለሚሰሩ ሰላምታ እና አክብሮት ይሰ 2. ጥቁር ቀበቶ መጀመሪያ ነው በምዕራባውያን ባህል ጥቁር ቀበቶ ማግኘት እንደ ትልቅ የመጨረሻ ግብ ይታያል፤ ነገር ግን በባህላዊው የማርሻል አርት ፍልስፍና እንደ አዲስ መጀመሪያ ነው የሚቆጠረው።   የቀበቶ ቀለማት ትርጉም፦ነጭ ቀበቶ ምንም ያልተጻፈበትን ባዶ ወረቀት ሲወክል፤ ጥቁር ቀበቶ ደግሞ ብስለትን እና ፍርሃትን ማሸነፍን ያሳያል። 1ኛ ዳን (1st Dan)፦የ1ኛ ዲግሪ ጥቁር ቀበቶ ማግኘት ማለት ሰልጣኙ መሰረታዊ የሆኑትን እንቅስቃሴዎች በሚገባ ችለዋል ማለት ብቻ ነው። በመቀጥልም  የቴኳንዶን ጥልቅ ምስጢር ለመማር ዝግጁ የሆነ "ጀማሪ" ተደርጎ ይወሰዳል። 3.ከኦሊምፒክ ስፖርት ውስጥ ለየት የሚያረገው ​ቴኳንዶ በኦሊምፒክ ጨዋታዎች ውስጥ እንደ ኦፊሴላዊ የሜዳሊያ ስፖርት ከተካተቱት ሁለት የእስያ ማርሻል አርትስ (የማርሻል አርት አይነቶች) አንዱ ነው (ሌላኛው ጁዶ ነው)። በ1988 በሴኡል ኦሊምፒክ የማሳያ ስፖርት (demonstration sport) በመሆን የመጀመሪያ ተሳትፎውን ያደረገ ሲሆን፣ በ2000 በሲድኒ ጨዋታዎች ደግሞ ሙሉ የሜዳሊያ ውድድር አካል ለመሆን በቅቷል።

📢 INTERNSHIP OPPORTUNITY • Company Name: K-Force 📍 Location: • Gerji, Imperial / Opposite Zola International Hotel • Google Maps: [K-Force Location](https://www.google.com/maps/place/Addis+Ababa,+K+FORCE/@9.0037075,38.7965025,16z/data=!4m6!3m5!1s0x164b850042289533:0x110addc9a52da2e1!8m2!3d9.0037075!4d38.7965025!16s%2Fg%2F11z4r_wwmy?force=pwa&source=mlapk&g_ep=Eg1tbF8yMDI2MDUxMV8wIOC7DCoASAJQAQ%3D%3D&utm_source=chatgpt.com) 📌 Position • Content Editor and General Office Support • 1 Position Available • Internship Period: 3 months after joining (Full-time employment opportunity based on company evaluation after the internship) • Working Hours: 10:00 AM – 4:00 PM (Local time: 4:00 PM – 10:00 PM) • Working Days: Monday – Friday (Weekends Off) • Transportation and lunch allowance provided ✅ Qualifications • Individuals who want to develop skills in content creation (video and photo editing) • Fast learners • Good communication skills • Willing to actively support and cooperate with the team’s daily tasks 📩 How to Apply Interested applicants should send the required documents and video to the email below: 📧 [kforceethiopia@gmail.com](mailto:kforceethiopia@gmail.com) 📄 Required Documents: • Resume (CV) with photo • One self-produced video related to YouTube or TikTok content ✅ Contact Number +251953387031

photo content
+9

የዛሬው ወርሃዊ የጋራ ስልጠና ላይ በጋራ ትሬይኒንግ የሰራቹ ማስተሮች ምስጋናዬን ማቅረብ እወዳለሁ። ምንም እንኳን አጭር ጊዜ ቢሆንም፣ ሁላችንም ላባችንን ያፈሰስንበት እና በእውነት ትልቅ ትርጉም ያለው የስልጠና ጊዜ ነበረ። የዚህ የጋራ ስልጠና ዓላማ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ብቻ ሳይሆን፤ በወር አንድ ጊዜም እንኳን ቢሆንም ሰውነታችን እና አእምሯችን መፈተሽ እና እንደ ማስተርነታችን የማያቋርጥ የስልጠና ህይወትን መቀጠል ነው። በእርግጥም የቴኳንዶ ባለሙያዎች ዶቦካችንን ለብሰን ሰርተን ሲያልበን በጣም ጤናማ እና በህይወት እንዳለን ይሰማናል። እንዲሁም በክልል ያላቹ ማስተሮችም እንደዚሁ በጋራ እየተገናኛቹ ትሬይኒንግ ብትሰሩ ስል እመክራለሁ። ሌላ ሰው እንዲያዘጋጅ ከመጠበቅ ይልቅ፣ በትንሽ ተሳታፊዎችም እንኳን ቢሆን በጋራ ትሬይኒንግ ለመስራት ሞክሩ። እነዚያ ጊዜያት የአካባቢውን ቴኳንዶ የሚያነቃቃ እና የጋራ እንድገትንም የሚረዳ ኃይል ይሆናል። የኢትዮጵያ ቴኳንዶ ቤተሰቦች፣ ሁልጊዜ ጤናማ ሁነን ለረጅም ጊዜ አብረን ትሬይኒንግ እናድርግ እመኛለሁ። 🥋

የግራንድ ማስተር ኪም ዶ-ጂን የቴኳንዶ ሳምንታዊ መልክት ብዙ ሰዎች ቴኳንዶን እንደ ፓልቻጊ እና ስፓርሪንግ ስፖርት አድርገው ያስባሉ። ነገርግን፣ ቴኳንዶ አንድ ሰው አካላዊ ቴክኒኮችን ብቻ የሚማርበት ስፖርት አይደለም። በውስጡም የሥነ ምግባር፣ የትዕግስት፣ የመረጋጋት እና ራስን የመግዛት ፍልስፍናን ያካትታል። የቴኳንዶ ቀበቶ አስተሳሰር፣ የሁለቱም የቀበቶ ጫፎች ርዝመት እኩል መሆኑን ማረጋገጥ መሠረታዊ ነው። ይህም ሲታይ እንዲያምር ብቻ አይደለም። የቀበቶው ሁለቱ ጫፎች የሰውነት እና የአዕምሮን ሚዛንን፣ በጥንካሬ እና በቀና ባህሪ መካከል ያለውን ስምምነት እና በተግባር እና በንድፈ ሀሳብ መካከል ያለውን ሚዛን ያመለክታሉ። ቴኳንዶ ሰውነትን ማጠንከሪያ መንገድ ብቻ አይደለም። ራስን እንዴት መግዛት እና ሌላውን እንዴት ማክበር እንዳለብኖ የሚያስተምር ነው። ስለዚህ ቴኳንዶ ለልጆች ሥነ ምግባርን እና በራስ መተማመንን፣ ለታዳጊዎች የፈተና እና የኃላፊነት መንፈስን እንዲሁም የጤና እና ራስን የማስተዳደር ዋጋን ለአዋቂዎች ያስተላልፋል። ጥቁር ቀበቶ እንዲሁ ከፍተኛ ደረጃ ብቻ ሳይሆን፤ መጨረሻ ሳይሆን አዲስ ጅምር ሲሆን ይህም የበለጠ ኃላፊነትንና ትህትናን መጀመሪያ ማለት ነው። እኔ የኩኪዎን ዲስፓች 8ኛ ዳን ማስተር ኪም ዶ-ጂን፣ በዓለም ዙሪያ ካሉ የተለያዩ አገሮች የመጡ ሰዎችን በቴኳንዶ በኩል በመግባባት፣ የኮሪያን የቴኳንዶን መንፈስና ተስፋን መልእክት እያስተላለፍኩ እገኛለሁ። ቴኳንዶ ስፖርት ብቻ ሳይሆን የሰውነታችንን እና የአዕምሮ እድገትን የሚያበረታታ የኮሪያ ኩራት የተሞላበት ባህልም ጭምር ነው። ለበለጠ መረጃ ፌስቡክ https://www.facebook.com/kimdojin9446 ቴሌግራም https://t.me/ethiopiakukkiwon1972 ኢንስታግራም https://www.instagram.com/kukkiwonkimdojin9446 ቲክቶክ https://www.tiktok.com/@dojin9446 ዩቲዮብ https://www.youtube.com/@Ethiopiataekwondo #Ethiopiansportsacademy #에티오피아 #ETHIOPIA #국기원 #KUKKIWON #KIMDOJIN #KSPO #Wearethetaekwondofamily #김도진 #에티오피아간김사범부부 #계명대학교 #경북체육고등학교 #해병대 #TAEKWONDOWON #SIDAMA #OromiaWorlidTaekwando #AddisAbaba #Tigraytaekwondo #Amharaworldtaekwondo #Gambela #DireDewa #Harar #Somali #BenishangulGumuz #CentralEthiopia #SouthEthiopia #SouthwestEthiopiapeoples #Afar

ሰላም ውድ የቴኳንዶ ቤተሰቦች አዲስ ወር፣ አዲስ ትኩረት፡ ወደ ማታችን በደስታ የምንመለስበት ቀን! 🥋 ለኛ ለቴኳንዶ ባለሞያዎች ወራት ተለውጠው እንዲ መገናኘታችን ሁልጊዜም እንደምለው እርስ በእርስ ከመማማራችን እና በጋራ ትሬይኒንግ ከመስራታችን ባለፈ ዛሬ አቋሜ፣ ሰውነቴ ምን ደረጃ ላይ ነው ያለሁት የሚለውን እራሳችንን አዳምጠን የምንገመግምበት ቀን፤ እዲሁም እደወንድማማቾች እርስ በእርስ እየተቀላለድን የምንሳሳቅበት ቀን ነው። ግንቦት 6 በተለመደው ሰዓት እንገናኝ 💪🥋 ቀን :- ግንቦት 6/2018 ሰዓት :- ጠዋት 3:45 ~ 6:00 ቦታ :- የኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ የቴኳንዶ ጂም ለበለጠ መረጃ ፌስቡክ https://www.facebook.com/kimdojin9446 ቴሌግራም https://t.me/ethiopiakukkiwon1972 ኢንስታግራም https://www.instagram.com/kukkiwonkimdojin9446 ቲክቶክ https://www.tiktok.com/@dojin9446 ዩቲዮብ https://www.youtube.com/@Ethiopiataekwondo #Ethiopiansportsacademy #에티오피아 #ETHIOPIA #국기원 #KUKKIWON #KIMDOJIN  #KSPO #Wearethetaekwondofamily  #김도진 #에티오피아간김사범부부 #계명대학교 #경북체육고등학교 #해병대 #TAEKWONDOWON  #SIDAMA #OromiaWorlidTaekwando #AddisAbaba #Tigraytaekwondo #Amharaworldtaekwondo #Gambela #DireDewa #Harar #Somali #BenishangulGumuz #CentralEthiopia #SouthEthiopia #SouthwestEthiopiapeoples #Afar

🇪🇹 Ethiopia Taekwondo Family - Estadísticas y analítica del canal de Telegram @ethiopiakukkiwon1972