ጥበብን በግጥም 📖📜📚😇
Yeteleyayu gtmoch Ye lmena🙏 Le family👨👩👧👧 Le guwadegno👭👬 Le fkregna💏 lelamlelam gtmoch enditsaflo yfelgalu endiwm ye pro pitcher yfelgalu join ybelu gtmunm bezi liiyanagrun ychlalu👉@yabkalye 👈
Mostrar másEl país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
161
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
ድንቃድንቅ/Awesome world facts
We don't know the world
World has many many fantastic tings
And this channel support to know the world
https://t.me/world_awesome_facts
ድንቃድንቅ/Awesome world facts
We don't know the world World has many many fantastic tings And this channel support to know the world
የፈላስፎች ንግግር
~~
ሀብታም ይደኸያል ሀኪምም ይሞታል፣
ጎበዝ ይሸነፋል ብልህ ይሳሳታል፣
የበራውም ጠፍቶ የሠሩት ይፈርሳል፣
የቆመውም ወድቆ የሳቀ ያለቅሳል።
ፍሬ መሬት ወድቆ ከዋለ ካደረ፣
ሰው ገንዘብ አግኝቶ መክበር ከጀመረ።
የመጣ ነውና ቀድሞውን ከጥንት፣
ሁለቱም አይድኑም ከመበላሸት።
የሰዎችን ፀባይ የተመራመረ፣
አንድ ፈላስፋ ሊቅ እንዲህ ተናገረ።
በጣም በማስተዋል ከላይ እስከ ታች፣
ስመለከታቸው የሰውን ልጆች።
እያጣሁባቸው ግብሩ እሚመሰገን፣
እንቃቸው ጀመር እጅግ ያለመጠን።
የደንቆሮ መንፈስ ምንኛ ታደለ፣
ብልጥነት አላጣም ጅል እየመሰለ።
እንኳን መፅሀፍ ማንበብ ፊደል ሳያጠና፣
ሁሉንም ያወቀ ይመስለዋልና።
የሊቅ ሰው መከራ የብልኅ አባዜ፣
ሲጨነቅ መኖር ነው ባሳብ በትካዜ።
አቶ ዐሳበ ቢስ ይተኛል ዝም ብሎ፣
ከትራሱ ጋራ ዐሳቡን ጠቅሎ።
........
~~~~~