es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

Ir al canal en Telegram

↘️በዚህ ቻናል የሚተላለፉት ↘️በሱና ኡስታዞች የተቀሩ ደርሶች ↘️የሱና ኡስታዞች ሙሀደራዎች ↘️በመቀጠል አስተማሪ ፁሁፎች ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴ https://t.me/htt_asselfya

Mostrar más
3 819
Suscriptores
-524 horas
+1617 días
+15530 días
Archivo de publicaciones
🌎አዲስ የሲራ ትምህርት   የኪታቡ ስም:–            ረውደቱል አንዋር የነብዩﷺሲራ 🕋 عرض الرغائب 🕋مساومات وتنازلات      📌 ክፍል/21 የትምህርቱ አቅራቢ:–              ኡስታዝ ኢብራሒም ኸይረዲን 🌐https://t.me/ibrahim_furii 🖇የኪታቡ ፒዲኤፍ👇 https://t.me/ibrahim_furii/6573 https://t.me/umufwzan/8231 https://t.me/umufwzan/8231

ያሳዝናል እኮ የሴቱ ነገር በዚህ ተኳኩሎ መልክ ሊጨመር ቅንድብ ተቀንድቦ ለሰው ለማ ማር ---------------------------- የአላህ ስጦታ ተክዶ ተረስቶ የአይን ጭራ ሳይቀር ገባያ ተገዝቶ
ያሳዝናል እኮ የሴቱ ነገር በዚህ ተኳኩሎ መልክ ሊጨመር ቅንድብ ተቀንድቦ ለሰው ለማ ማር ---------------------------- የአላህ ስጦታ ተክዶ ተረስቶ የአይን ጭራ ሳይቀር ገባያ ተገዝቶ ጥፍርም ተጨመረ የሆነ ባኪቶ ፊቷን ስትበጃጅ መስታወት ላይ ቁማ መኳሏን ነውንጅ የጊዜው መሽቱ አልታያትማ ------------------------------------ በዚህ ስትበጃጅ ጊዜዋን ጨርሳ ጧት የተገተረች ከምሽላይ ደርሳ ኢባዳ የታለ ምንም ሳይወሳ ሶላቱማ እንግዳ ቆየ ከተረሳ!!! ✍ኡሙ. ፈውዛን ከአመት በፊት የፃፍኳት ናት። https://t.me/umufwzan/8418 https://t.me/umufwzan/8418

» ኸዲጃህ ቢንት. ኹወይሊዲ ๏ የረሱል (ﷺ) የመጀመሪያ ሚስት ናት በህይወት እያለች በሷ ላይ አላገቡም ነበር ለእርሱም 6 ልጆች ወለደችላቸው። ① ቃሲም ኢብኑ ሙሐመድ ② አብደላህ ኢብኑ ሙሐመድ ③ ዘይነብ ቢንት ሙሐመድ ④ ሩቀያህ ቢንት ሙሐመድ ⑤ ኡሙ ኩልሱም ቢንት ሙሐመድ እና ⑥ ፋጢማህ ቢንት ሙሐመድ ናቸው (ረ.ዐ) ⇨ከረሱል (ﷺ) በፊት 2ቴ አግብታ ነበር ይባላል። የመጀሪያ ባለቤቷ አቡ ሃለህ ኢብኑ ዙራረህ ይባላል።2 ልጆች ወልዳለት ነበር ሂንድ እና ሃለህ ይባላሉ። ሁለተኛው ባለቤቷ ዐቲቅ ኢብኑ ዓኢዝ ይባላል ብዙም አብረው ሳይቆዩ ሞተባት ከዛ በኋላ ነበር ረሱልን (ﷺ) ያገባቸው። እርሳቸው 25 አመታቸው ነበር እሷ ደግሞ 40 አመቷ ነበር። ๏ ከሴትም ከወንድም መጀመሪያ በአላህ እና በረሱል (ﷺ) ያመነችዋ ናት። ๏ መጀመሪያ ውዱእ ያደረገችዋ ናት ๏ መጀመሪያ ሰላት የሰገደችዋ እናም ረሱል (ﷺ) መጀመሪያ ያሰገዷት ናት። ๏ አላህ (ሱ.ወ) ሰላምታውን የላከላት ናት እና ጂብሪልም (ዐ.ሰ) ሰላምታውን የላከላት ናት ๏ በጀነት ከተበሰሩት ሰሃቦች አንዷ ናት ๏ የረሱል (ﷺ) ጋሻና መከታ የነበረችዋ ናት።ሲታመሙ ህመማቸውን የምታበርድላቸው ሲያዝኑና ሲከፉ ሀዘናቸውን አባርራ የምታስደስታቸው ማንም ሳያምናቸው ሲቀር ያመነቻቸው ሁሉም ሲያርቋቸው ያስጠጋቻቸውና ታፀናቸው የነበረችዋ ናት። ๏ እስልምናን በንብረቷና በሀይሏ ከፍ ያደረገችዋ ናት። ๏ የዚህ ዓለምም ሆነ የጀነት በላጯ ሴት ናት። ⇨ኢማሙ አህመድ ኢብኑ ሀንበል በሙስነዱ እንደዘገበው ∶ ዐብደላህ ኢብኑ ዐባስ እንዲህ አለ " ረሱል (ﷺ) መሬት ላይ 4 መስመሮች አሰመሩና ይህን ታውቃላችሁ? አሉ እነሱም አላህ እና መልእክተኛው ያወቁ ናቸው አሉ። " ከጀነት ሴቶች በላጮቹ ኸዲጃህ ቢንት ኹወይሊድ ፣ ፋጢማህ ቢንት ሙሐመድ ፣ አሲያህ የፊርዐውን ልጅ እና መርየም ቢንት ዒምራን ናቸው አሉ ።" ๏ ከረሱል (ﷺ) ጋር 25 አመት ኖራለች ๏ ዓኢሻህ በርሷ በጣሙን ትቀናባት ነበር ረሱል (ሰ.ዐ ወ) ከሞተች በኋላ በጣም የወሷት ነበር ዓኢሻህ ምንድነው ያ ረሱለላህ ሁሌም የምታወሷት አላህ ከሷ በበለጠች ተክቶልሃልኮ አለቻቸው።እርሳቸውም " አላህ ከሷ በበለጠ አልተካልኝም እሷኮ ሰው በኔ ሲከዳ በኔ ያመነችዋ ናት ፣ ሰው ሲዋሸኝ እሷ ያመነችኟ ናት ፣ ሰው ንብረታቸውን ሲከለክሉኝ የሰጠችኟ ናት ፣ ከሷም አላህ ልጅን ረዝቆኛል " አሉ ‥ ๏ ከሞተች በኋላም ፍቅሯን ይጠብቁላት ነበር ፊየል እንኳን ካረዱ አከፋፍለው ለኸዲጃህ ጓደኞች ይልኩ ነበር። ๏ አንድ ነገር ሲሰጣቸው የእከሌ ቤት ወሰዱት የኸዲጃህ ጓደኛ ነበረች የእከሌ ቤት ውሰዱት ኸዲጃህን ትወዳት ነበር ይሉ ነበር ‥ ⇨ሙሉ ስሟ ኸዲጃህ ቢንት ኹወይሊድ ኢብኑ አሰድ ኢብኑ አብዱል ዑዝ ትባላለች ๏ አሲዲቃህ (እውነተኛዋ) የሚል ስያሜ አላት ከሁሉም በፊት በአላህና በረሱልም (ﷺ) እናም ይዘው በመጡትም ስላመነች አሲዲቃህ ተባለች። ๏ በጃህሊያ ጊዜ አጣሂራህ (ንፁኋ) ትባል ነበር ይህን ስያሜ ያገኘችው በተከበረ ቤት እና በውብ ስነምግባር ስላደገች ነው‥ ⇨የእናቷ ስም ፋጢማህ ቢንት ዛኢዳህ ኢብኑል አሰም ኢብኑ ረዋሃ ትባላለች‥ https://t.me/umufwzan/8424 https://t.me/umufwzan/8424

ምርጥና ተውዳጅ. ጥራት ያለው ኒቃብ እና ጅልባብ እናዘጋጅ አለን. ሳውድ ዎች. ተጠቀሙበት ኑኑኑ በፈለጉበት ድዛይንንን ለማግኘት ⬇️⬇️ @Umu_Nayisi @Umu_Nayisi ጅዳ ፣ ሪያድ ተጠቀሙበት
ምርጥና ተውዳጅ.  ጥራት ያለው  ኒቃብ እና ጅልባብ እናዘጋጅ አለን.    ሳውድ ዎች. ተጠቀሙበት ኑኑኑ በፈለጉበት ድዛይንንን ለማግኘት ⬇️⬇️ @Umu_Nayisi @Umu_Nayisi ጅዳ ፣ ሪያድ ተጠቀሙበት !! ይደውሉ 0530606479 https://t.me/umufewzan_asslefiya https://t.me/umufewzan_asslefiya