cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ኢዛና የአስማትና የጥበብ መፃህፍት

የኢትዮጵያን የብራና የጥበብ መጻህፍትን በቻናላችን ለተለያዩ ጥያቄዎች @Ezana19 እኔን የምታገኙበት ገጽ ነው፡፡ የአባቶቻችንን ታላቅ ጥበብ በመመርመር እና በማጋራት የጥንቷን ታላቋንና ዘመናዊቷን ኢትዮጵያ እንፍጠር፡፡ ኀበ ሖርኩ ሑሪ ወኀበ ኀደርኩ ኅድሪ፡፡ ኀበ ነበርኩ ንበሪ፡፡ ማርያም ድንግል ዘተናገርኩ ሥመሪ፡፡ የማነ እዴኪ በላዕሌየ አንብሪ፡፡ እለ ይፃረሩኒ ተፃረሪ ወምክሮሙ ዘርዝሪ፡፡፡

Mostrar más
Etiopía3 500El idioma no está especificadoFotos3 142
Publicaciones publicitarias
4 960
Suscriptores
+824 horas
+497 días
+19130 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

አሰድ እሳት ሰንቦላ መሬት ሚዛን ነፋስ እና አቅራብ ውሃ ኮከብ ያላቸው ሰዎች ኑሮ ክፍላቸው ፍካሬ ከዋክብት | Leo Virgo Libra Scorpio https://youtu.be/U7QkVCZx5q8
Mostrar todo...
አሰድ እሳት ሰንቦላ መሬት ሚዛን ነፋስ እና አቅራብ ውሃ ኮከብ ያላቸው ሰዎች ኑሮ ክፍላቸው ፍካሬ ከዋክብት | Leo Virgo Libra Scorpio

አሰድ እሳት ሰንቦላ መሬት ሚዛን ነፋስ እና አቅራብ ውሃ ፍካሬ ከዋክብት ዘብሔረ መንዝ እነዚህ ከዋክብት ያላቸው ሰዎች የሚኖራቸው ጠባያት የህመማቸው መንስኤ እና መድኃኒት ለወንድም ለሴትም በዚህ ቪድዮ ይዳሰሳል። ፍካሬ ከዋክብት ዘብሔረ መንዝ | የሐመል ሠውር ገውዝ ሸርጣን ኮከቦች ባህሪያት ፣ ህመም ፣ ምልክት እና መድኃኒቶች kokeb kotera Debtera tube 👉👉

https://youtu.be/H9GkWXNbk7k

🛑 የፊደላት አቆጣጠር አዋጅና ህግ ቀመረ ፊደል | አገዳደፍ part 1 Ethiopian geez gematria and divination 👉👉

https://youtu.be/8Z8I3XvYPFU

Like comment Share Subscribe

ይቤ ሚካኤል🙏🙏🙏
Mostrar todo...
ፍካሬ ከዋክብት ዘብሔረ መንዝ | የሐመል ሠውር ገውዝ ሸርጣን ኮከቦች ባህሪያት ፣ ህመም ፣ ምልክት እና መድኃኒቶች kokeb kotera Debtera tube https://youtu.be/H9GkWXNbk7k
Mostrar todo...
ፍካሬ ከዋክብት ዘብሔረ መንዝ | የሐመል ሠውር ገውዝ ሸርጣን ኮከቦች ባህሪያት ፣ ህመም ፣ ምልክት እና መድኃኒቶች kokeb kotera Debtera tube

#ሀመልእሳት #ሠውርመሬት #ገውዝነፋስ #ሸርጣንውሃ Aries Taurus Gemini Cancer ethiopian astrology and divination 🛑 የፊደላት አቆጣጠር አዋጅና ህግ ቀመረ ፊደል | አገዳደፍ part 1 Ethiopian geez gematria and divination 👉👉

https://youtu.be/8Z8I3XvYPFU

like share subscribe

🛑 የፊደላት አቆጣጠር አዋጅና ህግ ቀመረ ፊደል | አገዳደፍ part 1 Ethiopian geez gematria and divination https://youtu.be/8Z8I3XvYPFU
Mostrar todo...
🛑 የፊደላት አቆጣጠር አዋጅና ህግ ቀመረ ፊደል | አገዳደፍ part 1 Ethiopian geez gematria and divination

በዚህ ቪድዮ የግእዝ ፊደላት እንዴት በቀጥሮች እንደሚወከሉ ፣ የውክልና ቁጥራቸውን ፣ ስለ አገዳደፍ ፣ ስለ ሞክሼ እና ስለ ዲቃላ ፊደላት ትማሩበታላቹ። የነጮች ኮከብ ቆጠራ "zodiac signs" እና የኛ አውደ ነገሥት የኢትዮጵያውያን ጥበብ ወደኋላ መቅረት | ethiopian astrology and geez 👉👉

https://youtu.be/AdpAHN16NRo

ክፍል 2 እድል እና ዕጣ ፋንታ የሚታወቅበት አውደ ነገሥት ምን ማለት ነው | ሀሳበ ነገራትስ? | Ethiopian astrology 👉👉

https://youtu.be/EYIXiLJfot0

like comment share subscribe

ክፍል 2 እድል እና ዕጣ ፋንታ የሚታወቅበት አውደ ነገሥት ምን ማለት ነው | ሀሳበ ነገራትስ? | Ethiopian astrology https://youtu.be/EYIXiLJfot0
Mostrar todo...
ክፍል 2 እድል እና ዕጣ ፋንታ የሚታወቅበት አውደ ነገሥት ምን ማለት ነው | ሀሳበ ነገራትስ? | Ethiopian astrology

ክፍል 1 👉

https://youtu.be/AdpAHN16NRo

ሀገራችን ኢትዮጵያ የብዙ ጥበቦችና እውቀቶች መፍለቅያ እንደሆነች ግልጽ ነው። ዓለም ከመሰልጠኑ ከብዙ ዘመናት ጀምሮ የኢትዮጵያ ስልጣኔ ታላቅ ነበር ። አሁን ላይ ግን ያለን ስልጣኔ ያለን ጥበብ ሁሉ እንደ ኋላቀርነትና እንደ ባዕድ ነገር እየታየ ይገኛል ። የሀገራችን የህክምና ሊቃውንት ለተለያዩ በሽታዎች የሚሰጡትን መድኃኒት ብናይ ፤ የስነፈለክ ተመራማሪዎች ስለ ከዋክብትና ስለተለያዩ ቀመሮች ያላቸው ጥበብ ፤ ተፈጥሮ ከሰው ልጆች ጋር ያለው ዝምድና የሰው ልጆች ባህሪ እነዚህ ሁሉ ያሉን ጥበቦች እንደ ጥንቆላ እንደ ሀጥያት ነው የሚታየው የምዕራቡን አለም እያደነቀን የራሳችንን እየጣልን መተናል ። የኢትዮጵያ ስልጣኔን አሁን ካለው ሰለጠኑ ከምንላቸው ሀገራት ጋር በንጽጽር የምናስቀምጠው አደለም ። በተራ በብልጭልጭ የተሞላ አለም አደለም ። ይልቁንም ረቂቅና ሥውር መንፈሳዊነት የሞላበት ይሄ ነው ተብሎ የማይገመት ለማመን የሚከብድ ድንቅ በጥበብ የተሞላ አለም ነው ። subscribe

https://www.youtube.com/channel/UCCRtU3P6pYQ3dQvbF01wY1Q

የነጮች ኮከብ ቆጠራ "zodiac signs" እና የኛ አውደ ነገሥት የኢትዮጵያውያን ጥበብ ወደኋላ መቅረት | ethiopian astrology and geez https://youtu.be/AdpAHN16NRo
Mostrar todo...
የነጮች ኮከብ ቆጠራ "zodiac signs" እና የኛ አውደ ነገሥት የኢትዮጵያውያን ጥበብ ወደኋላ መቅረት | ethiopian astrology and geez

ሀገራችን ኢትዮጵያ የብዙ ጥበቦችና እውቀቶች መፍለቅያ እንደሆነች ግልጽ ነው። ዓለም ከመሰልጠኑ ከብዙ ዘመናት ጀምሮ የኢትዮጵያ ስልጣኔ ታላቅ ነበር ። አሁን ላይ ግን ያለን ስልጣኔ ያለን ጥበብ ሁሉ እንደ ኋላቀርነትና እንደ ባዕድ ነገር እየታየ ይገኛል ። የሀገራችን የህክምና ሊቃውንት ለተለያዩ በሽታዎች የሚሰጡትን መድኃኒት ብናይ ፤ የስነፈለክ ተመራማሪዎች ስለ ከዋክብትና ስለተለያዩ ቀመሮች ያላቸው ጥበብ ፤ ተፈጥሮ ከሰው ልጆች ጋር ያለው ዝምድና የሰው ልጆች ባህሪ እነዚህ ሁሉ ያሉን ጥበቦች እንደ ጥንቆላ እንደ ሀጥያት ነው የሚታየው የምዕራቡን አለም እያደነቀን የራሳችንን እየጣልን መተናል ። የኢትዮጵያ ስልጣኔን አሁን ካለው ሰለጠኑ ከምንላቸው ሀገራት ጋር በንጽጽር የምናስቀምጠው አደለም ። በተራ በብልጭልጭ የተሞላ አለም አደለም ። ይልቁንም ረቂቅና ሥውር መንፈሳዊነት የሞላበት ይሄ ነው ተብሎ የማይገመት ለማመን የሚከብድ ድንቅ በጥበብ የተሞላ አለም ነው ። subscribe

https://www.youtube.com/channel/UCCRtU3P6pYQ3dQvbF01wY1Q

#amazing #ethiopia #dinklejoch #show #christmas #father#google#tiktokers#Blogging#Twitter#Ethiopiancomedy#ebstv#bbcnews#Ethiopian#ethiopianmusic#paralyzed#motivationalspeech#amharicm

በአውደ ነገሥትና ፍካሬ ከዋክብት ዙርያ ከመምህራችን ጋር ያደረግነውን ቆይታ በጥቂቱ | Ethiopian zodiac sign and astrology https://youtu.be/aHslgPWPQSI
Mostrar todo...
በአውደ ነገሥትና ፍካሬ ከዋክብት ዙርያ ከመምህራችን ጋር ያደረግነውን ቆይታ በጥቂቱ | Ethiopian zodiac sign and astrology

በአውደ ነገሥትና ፍካሬ ከዋክብት ዙርያ ከመምህራችን ጋር ያደረግነውን ቆይታ ሰኞ ምሽት 12 ፡ 00 ይዘን እንቀርባለን

Mostrar todo...
🛑 "ኤልያስማ አስቀድሞ ይመጣል ሁሉንም ያቀናል" ደብረታቦር ቡሄ የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 17 አንድምታ | debre tabor buhe matthew gospel

ታቦር እና አርሞንኤም በስምህ ደስ ይላቸዋል (መዝ. ፹፰፥፲፪) ‹‹ቡሄ ከዋለ የለም ክረምት፤ ዶሮ ከጮኸ የለም ሌሊት›› ጌታችን አምላካችንና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደብረ ታቦር ብርሃነ መለኮቱን፣ ክብረ መንግሥቱን መግለጡን በማሰብ በየዓመቱ ነሐሴ ፲፫ ቀን በዓሉ በድምቀት ይከበራል፡፡ መልካም በዓል!

Mostrar todo...
ነሐሴ 1 ቅዳሴ ማርያም አንድምታ ትርጓሜ | kedase mariam tirugame | the Anaphora of St.Mary

#kedasemariam #mariam #ኢትዮጵያ ውድ የደብተራ ትዩብ ቤተሰቦቻችን በመጀመርያ እንኳን ለፍልሰታ ፆም በሰላም አደረሳችሁ እያልን የአባቶቻችን የተለያዩ ጥበቦችን እና እውቀቶችን በዚህ ቻናላችን የምናቀርብ ሲሆን ዛሬም ልክ እንደዚቀደሙ የእመቤታችንን የውዳሴዋንና የቅዳሴዋን አንድምታ ትርጓሜ ለናንተ ይዘን ቀርበናል። ለ14ቱም ቀን ስላዘጋጀን ሰብስክራይብ እና ሼር በማድረግ እንድትከታተሉን እንጠይቃለን።

Mostrar todo...
የሰኞ ውዳሴ ማርያም አንድምታ ትርጓሜ | wudase mariam tirugame monday

#WudaseMariam #WudaseMariam #YezewetirTselot ውድ የደብተራ ትዩብ ቤተሰቦቻችን በመጀመርያ እንኳን ለፍልሰታ ፆም በሰላም አደረሳችሁ እያልን የአባቶቻችን የተለያዩ ጥበቦችን እና እውቀቶችን በዚህ ቻናላችን የምናቀርብ ሲሆን ዛሬም ልክ እንደዚቀደሙ የእመቤታችንን የውዳሴዋንና የቅዳሴዋን አንድምታ ትርጓሜ ለናንተ ይዘን ቀርበናል። ለ14ቱም ቀን ስላዘጋጀን ሰብስክራይብ እና ሼር በማድረግ እንድትከታተሉን እንጠይቃለን።

Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.