cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

الدعوة السلفية الجديدة في مدينة أسوسى

ከጀምዒዮች ነፃ የአሶሳ ሰለፍዮች ቻናል ‼ ነፍስህን ከሪያዕ አፅዳ ‼ ‼ በቻልከው ድንህን እርዳ ‼

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
185
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

📮 አዲስ ነሲሃ ከየመን በአማርኛ ቋንቋ ለሀበሻ ወንድሞች የተደረገ تسجيلات الفرقان الإسلامية السلفية في الحبشة تقدم لكم هذه الكلمة القيمة 📚አዲስ ነሲሃ ከሸይኽ አቡ አብድራህማን የህያ አልሀጁሪ መርከዝ (የመን መእሪብ አልጁባ) 💫بعنوان: نصائح قيمة لطلبة العلم في دور الحديث 💫ምክር መርከዝ ላይ ለሚማሩ ጡላበል ዒልም 🎙️ للأخ الفاضل أبي عبدالله مصفى بن فارس الحبشي حفظه الله 🎙️ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ሙሰፋ ቢን ፋሪስ አላህ ይጠብቀው 🕌 ألقيت في دار الحديث السلفية بالعمود 🕌 በመርከዝ አልዐሙደ (የመን መእሪብ አልጁባ) بتاريخ - 8 -شوال - 1442 ሸዋል/8 /1442 ሂጅራ تابعوا المحاضرات على الرابط ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📲በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:- 🖥️ በ Telegram~Channel 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/5422 🖥 በ Facebook~page 🌐 https://www.facebook.com/165804296944813‌‌
Mostrar todo...
نصائح قيمة لطلبة العلم.mp3.mp31.94 MB
📮ቁ17 አዲስ ሙሃደራ ከየመን በአማርኛ ቋንቋ ለሀበሻ ወንድሞች የተደረገ 📻 تسجيلات الفرقان الإسلامية السلفية في الحبشة تقدم لكم هذه الكلمة القيمة 📚አዲስ ሙሃደራ ከሸይኽ አቡ አብድራህማን የህያ አልሀጁሪ መርከዝ (የመን መእሪብ አልጁባ) 💫بعنوان: نصائح قيمة لطلاب العلم في دور الحديث 💫ምክር መርከዝ ላይ ለሚማሩ ጡላበል ዒልም 🎙️ للأخ الفاضل أبي قتادة عبدالله بن مزمل الحبشي حفظه الله 🎙️ በኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብደላህ ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው 🕌 ألقيت في دار الحديث السلفية بالعمود 🕌 በመርከዝ አልዐሙደ (የመን መእሪብ አልጁባ) بتاريخ - 8 -شوال - 1442 ሸዋል/8 /1442 ሂጅራ تابعوا المحاضرات على الرابط ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📲በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:- 🖥️ በ Telegram~Channel 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/5421 🖥 በ Facebook~page 🌐 https://www.facebook.com/165804296944813‌‌
Mostrar todo...
نصائح قيمة لطلبة العلم.mp311.23 MB
ሸህ ፈውዛን حفظه الله ለምን በፎቶ ይመጣሉ ተብለው ለተጠየቁት የሰጡት አስገራሚ መልስ https://t.me/abuabdrahmanhamdu
Mostrar todo...
شيح فوزان سورا كلوه حارام.mp34.69 KB
◉ማራኪ ምክር 🎤 عبد الله الشميري حفظه الله تعالى🍃 ◉🍃በህፃን አብደሏህ አሸሚሪይ አሏህ ያስድገዉ። 🍃◉https://t.me/Abu_Abdesselam
Mostrar todo...
كلمةللشاب عبد الله الشميري.mp31.62 MB
{የልብሳችን መቀደድ አይጎዳንም። የሆዳችን መራብም አይጎዳንም። እኛን ሊጎዳን የሚችለው ለዱንያዊ ጥቅማ ጥቅም ብለን ዲናችንን ያመለጠን ጊዜ ነው።} /ሸይህ ሙቅቢል/ ‏📚 الفواكه الجنية ] ١ / ١٤٩ @hamdquante
Mostrar todo...
{ሰዎች በምንም ነገር ላይ እርግጠኛ ሲኾኑ አይቼ አላውቅም በመሞታቸው ላይ እርግጠኛ እንደ ሚኾኑት። ከመኾኑም ጋ ግን በመሞታቸው ላይ ጥርጣሬ ያላቸው ይመስል ለሞት ከመዘጋጀት የተዘናጉ ይኾናሉ} /ዑመር ኢብን ዐብዱልዐዚዝ/ [ الجامع لأحكام القرآن - القرطبي ] @hamdquante
Mostrar todo...
✍ዒልምን ወዳድ ናቸው ጅህልናን የጠሉ ጧት ማታ ለመማር ቆርጠው ይነሳሉ || 👉ቂርኣት ለመቅራት እንቅፋት አይሰሙ መሰላቸት የለ ዳገትም አይደክሙ || ጧትም በማለዳ ተነስቶ በንጋት ፖርሳውን አንስቶ ይሄዳል በትጋት || ስንፍናን አራግፎ ዩልኝታን ወርውሮ ትምርቱን ይማራል እሱ አንገቱን ሰብሮ || ተውሂድ ዐቂዳውን ፊቂሁን ጨምሮ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል አበጥሮ ይግታል ያ ጀግና ነህውን አንቆርቁሮ || ኮትኩቶ በብስለት ድፍረትን አላብሶ እዝነት ርህራሄን ሶብርንም ተላብሶ ሲያስተምር ያ ጀግና ድካምን ደርምሶ ሰለፎች እያለ ሲጠቅሰው አዳርሶ መማር ያስደስታል ከሱጋ አጎንብሶ || ሰለፊ ኡስታዞች በጣም ያሳሳሉ ሁል ግዜ ዒልም ነው እንረፍ አይሉ አንዱን ሲጨርሱ ሌላ ያቀራሉ || ከሂዝቢዮች ጋራ የላቸው ንክኪ ሲነግሩ አይቀንሱ ዳዕዋቸውም አርኪ ቅናተኛ ለዲን ሂዝቢይ አብረክራኪ || አሉ በየ ቦታው አድሳባ በትሄድ እነ አቡ ቀታዳ እነ አብዱል መጂድ በደንብ የሚያስረዱ የሌላቸው ሀሰድ አሉንጂ ኡስታዞች ኢልያስ አቡ የህያ እንደነ አብዱ ሰሚዕ ሌሎች በዛ ዙርያ ትልቁ አትዘጋ አብራን ጀግናውን ሂዝቢዮችን ቀጥቃጭ ከሀቅ የሚወግን አሉ በየቦታው ወላይታ አዳማ አለ ትልቅ ኡስታዝ ሀቅን የሚያሰማ የደሴ አቡ ኒብራስ ወቀሳን አይሰማ በየ ደረሰበት ሀቅን ለመናገር ወረኛ እማይሰማ || ሰውን አስታራቂ ኺላፍን የማይወድ ሰዎችን ሰብሳቢ አንድነት በተውሂድ ብሎ ያስተማረ ነብዩን እንውደድ እንጓዝ እንሂድ በሰለፎች መንገድ ሁላችን ለማግኘት ያቺን ጀነተል ኹልድ || ሰለፊ ኡስታዞች እንዳው በጥቅሉ ሽርክና ቢድአን በጣም ይጠላሉ ዒልምን ሰለፍያን እጅግ ያፈቅራሉ ዓሊም ዱኣቱንም እነሱ ያከብራሉ አንዱ ለሌላኛው ይነፋፈቃሉ ጥፋትንም ካዩ ይተራረማሉ ውዴታ ፍቅራቸው ሁሉም ላሏህ ሲሉ አንድ አደረጋቸው ጌታችን ጀሊሉ ሁላችን እንማር ያበርታን ሃያሉ لا نسمح بتغيير الربط https://telegram.me/abuhyider
Mostrar todo...
☆ዳዕዋــሠለፍያـ🌻ـበወለጋ☆

【ይህ ቻናል ቁርኣን ሃዲስን በሰለፎች ግንዛቤ የሚቀርብበት】 ✔የተለያዩ ኡስታዞች ፈትዋ ና ሙሃደራ የሚለቀቅበት ፣ ☞የሰለፎችን ጠቃሚ አባባሎች እና ትምህርት አዘል ቀልዶች ይለቀቅበታ ለአስተያዬት @Abuhayider Join በማለት ቤተሰብ ይሁኑ

🎙 لشيخ الفاضل أبي نبراس مصطفي بن عبد الله الحبشي حفظه الله تعالى https://t.me/tefsser/329
Mostrar todo...
سورة الهود 06.mp35.21 MB
📮 ቁ02 አዲስ ሙሀደራ ከየመን። 📻 التسجيلات السلفية بالحامي بمسجد أنور تقدم لكم كلمة قيمة جدا 🎁 አዲስ ሙሃደራ ከአቡ ቢላል መርከዝ (የመን ሀሚ) 💫 بعنوان:- التذكير بنعم الله عزوجل 💫 የአላህን ፀጋ ማስተንተን። 🎙 للشيخ الفاضل أبي قتادة عبدالله الحبشي حفظه الله تعالى 🎙️ በሼኽ:- አቡ ቀታዳ አብደላህ ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው 🕌 بدار الحديث السلفيةبالحامي بمسجد أنور 🕌 በኑር መስጂድ አቡ ቢላል መርከዝ (የመን ሀሚ) 📆 بتاريخ - ٣ - شوال - ١٤٤٢ 📅 ሸዋል - 3 - 1442 ሂጅራ تابعوا المحاضرات على الرابط 📎 https://telegram.me/daralhadeethalhami/487 ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ https://t.me/merkezassunnah/589
Mostrar todo...
كلمة_لأخينا_الفاضل_أبي_قتادة_عبدالله_مزمل_الحبشي_حفظه_الله_بدار.mp7.99 MB
በሙስሊም ወንድሞቻችን ፍልስጤማውያን እየደረሰ ያለው መከራ በትንሹ ይህን ይመስላል ለነሱ ማድረግ የምንችለው ነገር ቢኖር ዱኣእ ስለሆነ በዱኣእ አንርሳቸው https://t.me/abduselamabumeryem/3366
Mostrar todo...
6.93 KB
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.