cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

የሰማይ አምባሳደር 👮

🌍በዓለም ሁሉ የምትኖሩ የአባተ ብሩካን በዝህ channel ላይ 🔑የወንጌል ይሰበካል 🔑የተለያዩ መንፈሳዊ የሆኑ የስኔ ፁፊ ዘርፎች ይኖራሉ 🔑የፀሎት ግዜም ይኖረናል 📜📖 ሮሜ 1፥16 ...በወንጌል አላፍርም.... 👉#Facebook 👇👇 https://facebook.com/groups/602202951390714/

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
201
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

“ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።” ኢሳይያስ 9፥6 #መልካም_በዓል🙏
Mostrar todo...
ወዳጅ በወዳጅ ልንተካ ይችል ይሆናል መንፈስ ቅዱስ ግን የሚተካዉ የሌለ ወዳጃችን ነዉ። ከመንፈስ ቅዱስ ወዳጅነት ተለይቶ መኖር የሞት ያህል ነዉ። መንፈስ ቅዱስ እዉነተኛ ወዳጄ #መንፈስ_ቅዱስ_እወድሃለሁ 🥰❣️ @yesemayamibasader @yesemayamibasader
Mostrar todo...
🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
👍 1🥰 1
📌በየትኛውም አጋጣሚ ቢሆን ትናንት ይሻል ነበር እንዳትሉ! 📌 መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል 'ትናንትና ከዛሬ ይልቅ የተሻለ ነው አትበል፤ ይህ በእግዚአብሔር ፊት አፀያፊ ነውና' ይላል፤ በህይወታችሁ ላይ ክፉ ነገሮችን እንዳትጋብዙ!!! እያንዳንዱ አሁን ያሉ የጨለማ ቀናቶች ትናንት በንግግራችሁ የፈጠራችኋቸው ናቸው። እያለፋችሁበት ያላችሁት የህይወት መስመር ምንም የሚያደማና የሚያቆስል ቢሆንም እንኳ ተሳስታችሁ በዛ ሁኔታ ውስጥ ሆናችሁ ክፉ እንዳታወሩ፤ ነገ የሚባለው ቀን ላይ በፍጹም ጨለማ እንዳታወሩበት። ምክንያቱም ክፉ ባወራችሁ ቁጥር ለክፉ በር እየከፈታችሁ ነው። ነገ የሚባለው ቀን ላይ ብርሃን ማየት የምትፈልጉ ከሆነ አሁን ላይ የምትናገሩት መልካም እና መልካም ነገር ብቻ ይሁን። በኢየሱስ ስም ይህ ደግሞ ይሁንላችሁ 🖐 #PMT❤ 💎💎💎ይ🀄️ላ🀄️ሉን💎💎💎 @yesemayamibasader @yesemayamibasader @yesemayamibasader @yesemayamibasader
Mostrar todo...
👍 3🥰 1
🙏የጌታ ፍቅሩ አስደናቅ ነው.... 📌የሰው ልጅ ወልዶ ይወዳል፤ የእኛ ጌታ ግን ወዶ ይወልዳል። ሳትወዱ ልትሰጡ ትችላላችሁ፤ ወዳችሁ ግን አለመስጠት አትችሉም። ዓለምን እንዲሁ ስለወደደ አንድያ ልጁን ሰጠ። ፍቅር እንደዚህ ነው!!!#እግዚአብሔር_እኛን_እንደወደደ_ነው_እንጂ_እኛ_እግዚአብሔር_እንደወደድነው_አይደለም። እግዚአብሔር ትላንት፣ ዛሬ እና ለዘላለም ህያው ነው። እኛን አስመልክቶ ያለው ፍቅርም አይለወጥም ያው እና ህያው ነው፡፡ እግዚአብሔር ፍቅር ብቻ ነው!!! #PMT❤️ 💎💎💎ይ🀄️ላ🀄️ሉን💎💎💎 #Chanel 👇 @yesemayamibasader @yesemayamibasader @yesemayamibasader @yesemayamibasader #Group 👇 @amibasadernengi @amibasadernengi
Mostrar todo...
👍 1🔥 1
አንዳንድ ሰዎች በኢየሱስ ፊት ሲቀርቡ ያላቸው መረዳት ከፍ ያለ ስለሆነ እምነታቸውም ከፍ ያለ ነው። መጽሐፍ ቅዱሳችንን በምናይበት ጊዜ መቶ አለቃው መረዳቱን ከጥያቄው ጋር ለኢየሱስ አቀረበ ከዛም ኢየሱስም የተደነቀበትን እምነት አየ። ለነገሮች የሚኖር ምላሽ ከጊዜ፣ ከቦታና ከአደራረግ አንፃር እንደ እምነትህ ይወሰናል። በጥልቀት እግዚአብሔርን ስትረዳ ያለህ እምነት ከፍ ይላል፤ ያ ደግሞ ከፍ ያለ ውጤት ይሰጥሃል። መቶ አለቃውን በምናይበት ጊዜ የኢየሱስ በአካል መምጣት አላስፈለገውም። ነገር ግን በእምነቱ አንድን ከክርስቶስ አፍ የሚወጣ ቃል ብቻ ነው የጠየቀው። ስለዚህም በቤቱ የታመመና የተኛ ባሪያ ሊፈወስ ቻለ። ዛሬ የትኛውም የከበዳችሁ እና የታመማችሁባቸው ጉዳዮች በሙሉ በኢየሱስ ስም በፍጥነት ፈውሳቸውን ሲያገኙ አያለሁ 🖐 #PMT❤ 🔰🔰🔰ተ🀄️ላ🀄️ሉ🔰🔰🔰 🔰 @yesemayamibasader 🔰 🔰 @yesemayamibasader 🔰 🔰 @yesemayamibasader 🔰 🔰 @yesemayamibasader 🔰 🔰 @yesemayamibasader 🔰
Mostrar todo...
👉እግዚአብሔርን #ምራኝ እንጂ #በዚህ_ምራኝ አትሉትም። 👉እግዚአብሔር ሲመራን #መዳረሻውን እንጂ #ማለፊያውን አይነግረንም። እግዚአብሄር እስራኤላውያንን #ከነዓን አስገባችኋለው ብሎ የመንገዳቸውን #ፍፃሜ ነገራቸው እንጂ ከፊት መንገዳቸው ማለፊያ የኤርትራ ባህር እንዳለ አልነገራቸውም 👏👉ታዲያ አባቶቻችን የሚሄድበትን #አውቀው ሳይሆን የሚመራቸውን #አምነው ነበር የተጓዙት። እስራኤላውያንን በምድረባዳ ያላስቀረ..እኛንም ከነበረን ካሳየን ስፍራ ያደርሰናል..🙌 መሄድን አታቋርጡ #𝐏𝐌𝐓 👉የሰማይ አምባሳደር ነኝ 👮 @yesemayamibasader @yesemayamibasader @yesemayamibasader
Mostrar todo...
#አለመናገር_አንችልም! !! 👉እኛ ክርስቲያኖች ስለ ክርስቶስ አለማውራት አንችልም። እኛ ብንሞክር እንኳ ሞቶ ህያው ያደረገው ማንነታችን የተደረገለትን መደበቅ አይችልም። ህይወቱን የቸረልንን ኢየሱስን መደበቅ አይሆንልንም!!! ደሙን ለእኛ ሲል ያፈሰሰው እንዴት ይረሳል፤ በራሱ ላይ ጨክኖ እኛን ያዳነን... ስሞች ሁሉ የስሙን የበላይነት ይመሰክራሉ። ኢየሱስ ፍቅር ነው!!! ፍቅር መሆኑን እንደመረዳታችን እና እንደበራልን መጠን እኛም ለሌሎች እናካፍል 🙏 ወንጌል ስለ ልጁ ስለኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እኛ የተገለጠልን ህይወት ያልተገለጠለት ካለ መልዕክታችሁ ሊሆን የሚገባው 'ኢየሱስ ያድናል!!!!' የሚለው ነው። #የናዝሬቱ_ኢየሱስ_ብቸኛው_አዳኝ_ነው 🙌 #PMT❤ @yesemayamibasader @yesemayamibasader @yesemayamibasader @yesemayamibasader
Mostrar todo...
#ለምንድነው_ያልተባረኩት...? 📌 ብዙ ሰዎች ለመባረክ፣ ለመቀባት እንዲሁም ለመገለጥ ይጾማሉ፣ ይጸልያሉይሮጣሉ፤ በዚህም በዚያም የተለያዩ ነገሮችን ይሞክራሉ። ነገር ግን እጅግ በጣም ብዙዎች የማያስተውሉት ነገር ቢኖር 📖 መጽሐፍ ቅዱሳችን የሁሉ ነገር መነሻ አድርጎ ያስቀመጠው መታዘዝን ነው። ብዙዎች ውስጣቸው ባለው የአለመታዘዝ ዘር ምክንያት በረከት እንዲሁም ቅባት ከእጃቸው ወጥቶ ባዶአቸውን ቀርተው በከባድ ሀዘን እና ስብራት ህይወታቸው ተመትቷል። መጽሐፍ ቅዱሳችንን በምናይበት ጊዜ ኤሳው ከመጀመሪያው የማይታዘዝ ለይስሐቅ እና ለርብቃ ግድ ያልሰጠው ልጅ ቢሆንም ነገር ግን በስተመጨረሻ በንስሃ እና በእንባ ቢፈልገውም እንኳ በረከቱን ማግኘት አልቻለም።😞 #እናንተም በህይወታችሁ መጀመሪያ ልታስተውሉት እና ልትጠነቀቁለት የሚገባው ነገር መታዘዝን ነው። በመታዘዝ ውስጥ የምታገኙትን በረከት በሌላ #አታገኙትም በመታዘዝ ውስጥ የምታገኙት ምስጢር እና ጥበብ አለ። #በኢየሱ_ ስም_ከህይወታችሁ_ላይ_የአለመታዘዝ_እርግማን_እንዲነሳ_እፀልያለሁ 🖐 #PMT❤ 📌የሰማይ አምባሳደር ነኝ 👮 እርሶስ..... ? 🔰🔰ይቀላቀላሉ🔰🔰 @yesemayamibasader @yesemayamibasader @yesemayamibasader @yesemayamibasader
Mostrar todo...
👍 2
#የነፃነትን_ያህል..... ከፍ ያለውን ነገር መመልከት የማይችል ሰው አሁን ላለው ጊዜያዊ ነገር ባሪያ ነው።😞 የነፃነትን ያህል ኃላፊነትን የሚጠይቅና የአርነትን ያህል የሚከብድ ነገር የለም።😱 በዘመናት መካከል ራስን የመግዛት ያህል ሰውን የሚገራ ነገር የለም። ራሱን የገዛና በነጻነት መሃል ያልተፈረካከሰ ሰው ራሱን ለምን እንደሚያስለምድ ያውቃል። ልማዳችን ራሳችንን ወደ ክርስቶስ ተምሳሌት ማሳደግ መሆን አለበት! ይህ ደግሞ በኢየሱስ ስም እንዲሆንላችሁ እፀልያለሁ። 🙏 #Prophet_Miracle ❤ 🔰 ይቀላቀላሉ 🔰 @yesemayamibasader @yesemayamibasader @yesemayamibasader @yesemayamibasader
Mostrar todo...