😍😄€ⓥěř¥ ŧĥįńģ ĭś pøšⓑļ😎😷
ተረጋጋ ግዜው ያንተ ነው አትቸኩል ስትቸኩል ከተባለልህ ትዘላለህ ስትዘል ትቆጫልህ ስትቆጭ ትናደዳለህ ስትናደድ ሌላ ስተት ትሰራለህ ከዛን አብደ ሰው ታሳብዳለህ ከዛሁሉ ተረጋግተህ የራስህ የሆነውን ነገር ጠብቅ
Mostrar más196
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
Repost from SKY ስፖርት ET™
Photo unavailableShow in Telegram
😭ሰበር
ፔሌ ከዚህች አለም በሞት መለየቱ ተዘግቧል።
ብራዚላዊው ድንቅ ተጫዋች ፔሌ በ82 አመቱ ነው ከዚህ አለም በሞት የተለየው ።
RIP, legend 🕊️
@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
Mostrar todo...
CR7 🇪🇹🐐
All YOU WANT TO KNOW ABOUT CR7 IS HERE JUST JOIN AND ENJOY
#እንደ_ወይን
እንደ አዲስ ሲቆይ ጣዕሙ ከርሞ የሚጨምር
እንደ ወይን ሆነብኝ ዘውትር ልዩ ያንቺስ ፍቅር
እንደ ወይን ተወዳጅ ነሽ በቀን በቀን
እንደ ወይን ጣዕምሽ ልዩ በቀን በቀን (×2)
የጥፍጥናው ሚስጥሩ መቆየቱ ጊዜው በሄደ ቁጥር መፈለጉ
አመታትን ሲጨምር ነው ጣዕሙ ቀን በቀን መወደዱ የወይን ወጉ
እለት በለት አዲስ ጊዜው ሲርቅ ሲሄድ
እንደ ወይን ሆነብኝ የኔና ያንቺስ መዉደድ
ተመኘሁ በግድ እስክንቀር ሳፈቅርሽ ልኖር አብሬ
እድሜዬ ማምሻ ድረስ ጉም እስኪመስል ጠጉሬ (ፀጉሬ)
እንደ ወይን ተወዳጅ ነሽ በቀን በቀን
እንደ ወይን ጣዕምሽ ልዩ በቀን በቀን (×2)
አንቺ ወይኔ ይሄ ልቤ ማድጋሽ
ፍቅርን ማስቀመጫ ማደሪያሽ
ጣዕም አልባ ወና ውስጠቴን ደርሰሽ
በደስታ በሃሴት የሞላሽ
ቀን በቀን አዲስ ሰው በጉጉት ማገኝሽ
ሁሌ ተናፋቂ ሁልጊዜ ልዩ ነሽ
ተመኘሁ በግድ እስክንቀር ሳፈቅርሽ ልኖር አብሬ
እድሜዬ ማምሻ ድረስ ጉም እስኪመስል ጠጉሬ (ፀጉሬ)
እንደ ወይን ተወዳጅ ነሽ በቀን በቀን
እንደ ወይን ጣዕምሽ ልዩ በቀን በቀን
📢 @EsubalewYitayew
Mostrar todo...
11 Henok Abebe - Ergibuan Banchilay (@ETHIOALBUMS).mp310.95 MB
Mostrar todo...
13 Henok Abebe - Telalefin (@ETHIOALBUMS).mp34.82 MB
Mostrar todo...
9 Henok Abebe - Abejesh Yegna Lij (@ETHIOALBUMS).mp311.85 MB
Mostrar todo...
10 Henok Abebe - Lik Nat (@ETHIOALBUMS).mp311.75 MB
Mostrar todo...
12 Henok Abebe - Sew Alat (@ETHIOALBUMS).mp38.18 MB