es
Feedback
የEiABC ግቢ ጉባኤ

የEiABC ግቢ ጉባኤ

Ir al canal en Telegram

ይህ የEiABC ግቢ ጉባኤ ኦፊሻል የቴሌግራም ቻነል ነው። በዚህ ቻነል የግቢ ጉባኤ መልክዕክቶች ሌሎችም ክርስትናችንን ሊያጠነክሩ የሚችሉ ትምህርቶች በቀጥታ ይተላለፋሉ። ቻነሉን ይቀላቀሉ። 👇👇👇👇👇👇👇 👉 @eggmk1984 👈 👉 @eggmk1984 👈 👆👆👆👆👆👆👆 ሀሳብ አስታያየት ካላችሁ @Eiabcgbigubae_bot @eiabcgebigubae

Mostrar más
858
Suscriptores
+124 horas
+27 días
+1330 días

Carga de datos en curso...

Atraer Suscriptores
septiembre '26
septiembre '26
+10
en 1 canales
agosto '26
+16
en 0 canales
Get PRO
julio '26
+3
en 1 canales
Get PRO
junio '26
+4
en 0 canales
Get PRO
mayo '26
+14
en 0 canales
Get PRO
abril '26
+14
en 0 canales
Get PRO
marzo '26
+33
en 0 canales
Get PRO
febrero '26
+8
en 0 canales
Get PRO
enero '26
+4
en 0 canales
Get PRO
diciembre '25
+22
en 0 canales
Get PRO
noviembre '25
+43
en 0 canales
Get PRO
octubre '25
+69
en 0 canales
Get PRO
septiembre '25
+2
en 0 canales
Get PRO
agosto '25
+5
en 0 canales
Get PRO
julio '25
+4
en 0 canales
Get PRO
junio '25
+1
en 0 canales
Get PRO
mayo '25
+33
en 1 canales
Get PRO
abril '25
+43
en 0 canales
Get PRO
marzo '25
+20
en 0 canales
Get PRO
febrero '25
+9
en 0 canales
Get PRO
enero '25
+13
en 1 canales
Get PRO
diciembre '24
+16
en 0 canales
Get PRO
noviembre '24
+34
en 0 canales
Get PRO
octubre '24
+17
en 0 canales
Get PRO
septiembre '24
+15
en 0 canales
Get PRO
agosto '24
+13
en 0 canales
Get PRO
julio '24
+6
en 0 canales
Get PRO
junio '24
+11
en 0 canales
Get PRO
mayo '24
+23
en 0 canales
Get PRO
abril '24
+34
en 0 canales
Get PRO
marzo '24
+5
en 0 canales
Get PRO
febrero '24
+12
en 0 canales
Get PRO
enero '24
+21
en 0 canales
Get PRO
diciembre '23
+33
en 0 canales
Get PRO
noviembre '23
+8
en 0 canales
Get PRO
octubre '23
+9
en 0 canales
Get PRO
septiembre '23
+6
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+12
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+12
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+18
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+10
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+8
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+21
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+7
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+32
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+28
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+3
en 0 canales
Get PRO
octubre '220
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+3
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+1
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+3
en 0 canales
Get PRO
junio '22
+1
en 0 canales
Get PRO
mayo '22
+17
en 0 canales
Get PRO
abril '22
+4
en 0 canales
Get PRO
marzo '22
+2
en 0 canales
Get PRO
febrero '22
+1
en 0 canales
Get PRO
enero '22
+15
en 0 canales
Get PRO
diciembre '21
+4
en 0 canales
Get PRO
noviembre '21
+7
en 0 canales
Get PRO
octubre '21
+1
en 0 canales
Get PRO
septiembre '21
+2
en 0 canales
Get PRO
agosto '21
+5
en 0 canales
Get PRO
julio '21
+8
en 0 canales
Get PRO
junio '21
+2
en 0 canales
Get PRO
mayo '21
+417
en 0 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
20 septiembre0
19 septiembre+1
18 septiembre0
17 septiembre0
16 septiembre+1
15 septiembre+1
14 septiembre0
13 septiembre0
12 septiembre0
11 septiembre0
10 septiembre+1
09 septiembre0
08 septiembre+1
07 septiembre0
06 septiembre+1
05 septiembre+1
04 septiembre+1
03 septiembre0
02 septiembre+1
01 septiembre+1
Publicaciones del Canal
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን !!! መስከረም ፲ [10] ስንክሳር 👉እዚህ ይጫኑ👈 የEiABC ግቢ ጉባኤ ትምህርት ክፍል

2
የትም ቦታ ሆናችሁ፣ በተመቻችሁ ሰዓት በዲጂታል ዓለም ተጠቅማችሁ የምታገለግሉበት ልዩ የፍሪላንስ ዕድል ነው። አሁን ከምታውቁት የሶሻል ሚዲያ አጠቃቀም በላይ በተግባር የምታዩበትና ጥበብን ለክርስቶስ
የትም ቦታ ሆናችሁ፣ በተመቻችሁ ሰዓት በዲጂታል ዓለም ተጠቅማችሁ የምታገለግሉበት ልዩ የፍሪላንስ ዕድል ነው። አሁን ከምታውቁት የሶሻል ሚዲያ አጠቃቀም በላይ በተግባር የምታዩበትና ጥበብን ለክርስቶስ የምትሰጡበት ጊዜው አሁን ነው!" በነጻነት የሚወዱትን እያደረጉ ግቢ ጉባኤዎን ማገልገል ይፈልጋሉ? ምንም አይነት የቀደመ የሥራ ልምድ አይጠይቅም—ፍላጎቱ እና ቁርጠኝነቱ ካለዎት ብቻ በቂ ነው! 🌟 የሚከተሉትን አማራጮች ተቀላቅለው ይፍጠሩ፣ ይቅረጹ፣ ያገልግሉ: 🎤 Host በመሆን: ✍️ ኮንቴንት መፍጠር: 🎬 ቪዲዮ ኤዲቲንግ: 🎨 ግራፊክስ ዲዛይን: 📸 በቀረጻ: 💡 ልምድ የለኝም ብለው አይስጉ! ስልጠናዎችን እያገኙ ችሎታዎን የሚያሳድጉበትና አዳዲስ ሰዎችን የሚያውቁበት ድንቅ እድል ነው። 📲 አሁኑኑ ይመዝገቡ: 📞 0909291376 (@ki_ry) 📞 0962362238 (@keqwi) EiABC ግቢ ጉባኤ @eggmk1984 tiktok    /   instagram
203
3
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን !!! መስከረም ፱ [9] ስንክሳር 👉እዚህ ይጫኑ👈 የEiABC ግቢ ጉባኤ ትምህርት ክፍል
119
4
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን !!! መስከረም ፰ [8] ስንክሳር 👉እዚህ ይጫኑ👈 የEiABC ግቢ ጉባኤ ትምህርት ክፍል
132
5
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን !!! መስከረም ፯ [7] ስንክሳር 👉እዚህ ይጫኑ👈 የEiABC ግቢ ጉባኤ ትምህርት ክፍል
142
6
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን !!! መስከረም ፮ [6] ስንክሳር 👉እዚህ ይጫኑ👈 የEiABC ግቢ ጉባኤ ትምህርት ክፍል
165
7
ልትቀላቀሏቸው የሚገቡ የግቢ ጉባኤያችን ቻናሎች እና ግሩፖች 1.የግቢ ጉባኤያችን Official Channel https://t.me/eggmk1984 2.የግቢ ጉባኤያችን ላይብረሪ https://t.me/+VY4V0eZS1bnkggrC 3.ናታኒም https://t.me/gibigubae712 4.የአብነት ተማሪዎች ግሩፕ https://t.me/+M3aOnphiNCwzMDQ0 5.የመዝሙር ጥናት ግሩፕ https://t.me/+eKW2dF9KR-R-ctKC 6.ክረምትን በአብነት https://t.me/+Lt5Ryl0T0R0xMDhk 7.የግቢ ጉባኤያችን Gallery https://t.me/eiabcgallery
376
8
🌼🌼🌼እንኳን ለዘመን መለወጫ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!!!🌼🌼🌼 በዛሬው አገልግሎት የተሳተፋችሁ እህቶችና ወንድሞች ቃለ ሕይወትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ፤የአገልግሎት ዘመናችሁን ሁሉ ይ+2
🌼🌼🌼እንኳን ለዘመን መለወጫ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!!!🌼🌼🌼 በዛሬው አገልግሎት  የተሳተፋችሁ እህቶችና ወንድሞች ቃለ ሕይወትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ፤የአገልግሎት ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክላችሁ።🙏 ለዛሬ ዓመት እግዚአብሔር አምላክ ከቁጥር ሳያጎድለን በሰላም ያድርሰን መልካም በዓል ይሁንላችሁ🙏☺️🙏 የበረከቱ ተካፋይ የሆናችሁበት የዕለቱ የማስታወሻ ምስሎች ጥቂቶቹ እነዚህን ይመስላሉ። ከመዝሙር እና ስነ-ጥበባት ክፍል https://t.me/+eKW2dF9KR-R-ctKC
261
9
የእንኳን አደረሳቹህ መልእክት ከ5 ኪሎ ግቢ ጉባኤ
የእንኳን አደረሳቹህ መልእክት ከ5 ኪሎ ግቢ ጉባኤ
217
10
የእንኳን አደረሳቹህ መልእክት ከጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ
የእንኳን አደረሳቹህ መልእክት ከጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ
207
11
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 እንኳን ለ2019 ዘመነ ሉቃስ በሰላም አደረሰን!🌼🌼🌼🌼🌼 ''የጽድቅን ሥራ የምንሠራበት ከኾነ አዲሱ ቀን ብቻ ሳይኾን አዲሱ ዓመት ለእኛ መልካም ነው፡፡ ኀጢአት የም
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 እንኳን ለ2019 ዘመነ ሉቃስ በሰላም አደረሰን!🌼🌼🌼🌼🌼 ''የጽድቅን ሥራ የምንሠራበት ከኾነ አዲሱ ቀን ብቻ ሳይኾን አዲሱ ዓመት ለእኛ መልካም ነው፡፡ ኀጢአት የምንሠራበት ከኾነ ግን ቀኑ ብቻ ሳይኾን አዲሱ ዓመትም ክፉና መከራ የመላበት ይኾንብናል፡፡ አዲሱን ዓመት በበጐ ሥራ የምንጀምረው ከኾነ በዓመቱ በምናደርገው ማንኛውም ክንውን ላይ በጐ ተጽዕኖ ያሳድርብናል፡፡       🌸ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌻መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልን! 🌻
181
12
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን !!! ✨እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን✨ ኑ! አዲስ ዓመትን ✨በዝማሬ✨ እናክብር! ✨ 📅 መስከረም 1 📍ቦታ: EiAB
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን !!! ✨እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን✨ ኑ! አዲስ ዓመትን  ✨በዝማሬ✨  እናክብር! ✨ 📅 መስከረም 1 📍ቦታ: EiABC ግቢ በር 🕰 ሰዓት: ጠዋት 3:30 ✨ በዓሉን አብራችሁን የምታከብሩ አባላት በዚህ አካውንት @Satyya_2 እንድታሳውቁን እንጠይቃለን። ከመዝሙር እና ስነ-ጥበባት ክፍል https://t.me/+eKW2dF9KR-R-ctKC
381
13
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት!!!🌼🌼🌼🌼እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም አሸጋገራችሁ!!!🌼 "በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል። የምድረ በዳ ተራራዎች ይረካሉ ኮረብታዎችም በደስታ ይታጠቃሉ።" —መዝ 64 ÷ 11-13 እንኳን ከዘመን ዘመን በሰላም አሸጋገረን። አዲሱ ዘመን የእውነት አዲስ እንዲሆንልን ራሳችንን ከኃጢአት ቀንበር እናላቅቅ፤ እግዚአብሔርን እያመሰገንን ለእርሱ እንገዛ። የEiABC ግቢ ጉባኤ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
1
14
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት!!!🌼🌼🌼🌼እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም አሸጋገራችሁ!!!🌼 "በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል። የምድረ በዳ ተራራዎች ይረካሉ ኮረብታዎችም በደስታ ይታጠቃሉ።" —መዝ 64 ÷ 11-13 እንኳን ከዘመን ዘመን በሰላም አሸጋገረን። አዲሱ ዘመን የእውነት አዲስ እንዲሆንልን ራሳችንን ከኃጢአት ቀንበር እናላቅቅ፤ እግዚአብሔርን እያመሰገንን ለእርሱ እንገዛ። የEiABC ግቢ ጉባኤ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
133
15
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን !!! ጳጕሜን ፭[5]  ቀን ስንክሳር 👉እዚህ ይጫኑ👈 የEiABC ግቢ ጉባኤ ትምህርት ክፍል
162
16
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን !!! ጳጕሜን ፬[4]  ቀን ስንክሳር 👉እዚህ ይጫኑ👈 የEiABC ግቢ ጉባኤ ትምህርት ክፍል
204
17
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን !!! ጷጉሜ ፫[3]  ቀን ስንክሳር 👉እዚህ ይጫኑ👈 የEiABC ግቢ ጉባኤ ትምህርት ክፍል
214
18
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን † 🕊 ርኅወተ ሰማይ 🕊 † † ይህች ዕለት የሰዎች ሁሉ ጸሎት የሚያርግባት: አራተኛው መጋቢ ኮከብ የሚያልፍባት: ለሰው ልጆች ከፈጣሪያቸው ጸ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን †  🕊    ርኅወተ ሰማይ    🕊   † † ይህች ዕለት የሰዎች ሁሉ ጸሎት የሚያርግባት: አራተኛው መጋቢ ኮከብ የሚያልፍባት: ለሰው ልጆች ከፈጣሪያቸው ጸጋ በረከት የሚሰጥባት ዕለት ስለሆነች "ርኅወተ ሰማይ-ሰማይ የሚከፈትባት ቀን::" ትባላለች:: አሁን በሰማይ መዘጋት መከፈት ኑሮበት አይደለም:: የሰው ልጆችን ልመና ቅዱሳን መላእክት ያለ ከልካይ የሚያሳርጉበት: አንድም ቅዱስ ሩፋኤል የዓመቱን የጸሎት መዝገብ የሚከፍትበት ቀን ስለሆነ እንዲህ ተባለ እንጂ:: እመቤታችን ድንግል ማርያም ለአጼ ናዖድ እንደ ነገረቻቸው በዚህች ዕለት ሁሉም ቅዱሳን ስለሚታሰቡ: የእግዚአብሔር የምሕረት መዝገቡ ስለሚከፈት: ዕለቷን ክብርት ያሰኛታል:: በቅዱስ ሩፋኤል አበጋዝነት [መሪነት] በዚህች ዕለት ለዓመት የሚበቃ ምሕረት ይገኛል:: †  🕊  ቅዱስ ሩፋኤል ሊቀ መላእክት  🕊  †  ¤ መስተፍስሒ [ ልቡናን ደስ የሚያሰኝ ] ¤ አቃቤ ሥራይ [ ባለ መድኃኒት ፈዋሽ ] ¤ መዝገበ ጸሎት [ የጸሎት መዝገብ መክፈቻ የተሰጠው ] ¤ ሊቀ መናብርት [ በዙፋን ላይ በክብር የሚቀመጡ መላእክት መሪ ] ¤ ፈታሔ ማኅጸን [ የሰውንም ሆነ የእንስሳትን ማኅጸን የሚፈታ ] ¤ መወልድ [ አዋላጅ: ምጥን የሚያቀል ] ይባላል:: "ለሰብእ ወለእንስሳ ፈታሔ ማኅጸኖሙ አንተ" እንዲል:: † አምላከ ቅዱሳን የወዳጆቹን ሁሉ በረከትና ጸጋ ያብዛልን:: ለዓለምም ሰላሙን ይዘዝልን:: † " እውነት እውነት እላችኋለሁ:: ሰማይ ሲከፈት: የእግዚአብሔርም መላእክት በሰው ልጅ ላይ ሲወጡና ሲወርዱ ታያላችሁ::" † [ዮሐ. ፩፥፶፪] የEiABC ግቢ ጉባኤ
207
19
Audio group lay telkual
433
20
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን !!! ✨እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን✨ ኑ! አዲስ ዓመትን ✨በዝማሬ✨ እናክብር! 📍ቦታ: EiABC ግቢ በር 🕰 ሰዓ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን !!! ✨እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን✨ ኑ! አዲስ ዓመትን  ✨በዝማሬ✨  እናክብር! 📍ቦታ: EiABC ግቢ በር 🕰 ሰዓት: ጠዋት 3:30 በዓሉን አብራችሁን የምታከብሩ አባላት በዚህ አካውንት @Satyya_2 እንድታሳውቁን እንጠይቃለን። ከመዝሙር እና ስነ-ጥበባት ክፍል https://t.me/+eKW2dF9KR-R-ctKC
437