cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Elbethel ኤልቤቴል

Redeeming our generation to live for Christ. ትውልዳችንን ለክርስቶስ እንዲኖር መዋጀት። For any comment n recommendation contact: @Elbethelgeneration_bot or: @JoyousLord " ይህች ትውልድ እርሱን የምትፈልግ ናት፥ የያዕቆብን አምላክ ፊት የምትፈልግ።" (መዝሙረ ዳዊት 24:6)

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
231
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

“ #የሚሹህ ሁሉ በአንተ #ሐሤት ያድርጉ ደስ ይበላቸው፤ ማዳንህን የሚወድዱ ሁልጊዜ፦ #እግዚአብሔር_ታላቅ ነው ይበሉ።” — መዝሙር 70፥4
Mostrar todo...
Hellow dears, Issues that going to be discussed here are listed below ❣The right timing part3 ❣Relationship(when,with whom,how to hold, ❣What if break up happened and how to handle it(we don't promote it tho😉) And any requirements from you are wel comed. Join us👇👇 @AmyouthNproud Send us a comment and question at @B4marriage
Mostrar todo...
😂our memes for fun🤣🤣 Do it if you love your friend avoid wrong ones❌ Join👉👉 @AmyouthNproud
Mostrar todo...
Nice tweets and reply😄 #SDRtoM_pics @AmyouthNproud Night family☺️
Mostrar todo...
Are you guys waiting for someone to text "Good night babe ❤️ love you!" Or you expecting me to post some single motivations😉😊? ✅Love your current status to make the next one best Good night family @AmyouthNproud
Mostrar todo...
እንደ እግዚአብሔር ያለ እንደ እኔ አምላኬ ያለ አይታችዋል ወይ በዚህ በምድር እራሱ ባበጃት ለራሱ ክብር ሰምታችዋል ወይ ሲነገር ሲነሳ እንደሱ ያለ አለ ተብሎ ሲወሳ ኸረ ለም ኸረ የለም ኸረ ለም ኸረ የለም እንደ እግዚአብሔር ይሄ በአይን የሚታየዉ ትላንት ተፈጥሮ የመጣ ነዉ በቃሉ በአንደበቱ ስራ ሁን ሲል ሆኖል ድምጹን ሰማና የተሰራ ነዉ ክብሩን ሊናገር በእጁ የተሰራ ከሰዉም አይወዳደር አለ ብቻዉን ሁልን ፈጣሪ አቻም የሌለዉ ዘላለማዊ ሚተካ አለ ወይ ስፍራዉን ሚይዝ ከሱ ዉጪ ጥላ ሆኖ የሚያልፍ በሰማይ ቢሆን በምድር የለም እንደ እግዚአብሔር ከምድርም ርቆ ቢያልፍ የለም እንደ እግዚአብሔር ከአማልክት ተርታም አይሰለፍ የልኬት መስመር አይወጣለት ገደብ የሌለዉ ለስልጣኑ ተገዚ ነዉ ፍጥረት በሙሉ የሁሉ መሪ የሁሉ ዋና ተከታይ የለዉ ሁሌ ፊተኛ አታችዋል ወይ እንዲህ አይነት አምላክ ግዑዝ ህያዉን የሚያን በረክክ! የለም! Join us: @Elbethelgeneration https://t.me/Elbethelgeneration
Mostrar todo...
Elbethel ኤልቤቴል

Redeeming our generation to live for Christ. ትውልዳችንን ለክርስቶስ እንዲኖር መዋጀት። For any comment n recommendation contact: @Elbethelgeneration_bot or: @JoyousLord " ይህች ትውልድ እርሱን የምትፈልግ ናት፥ የያዕቆብን አምላክ ፊት የምትፈልግ።" (መዝሙረ ዳዊት 24:6)

Mostrar todo...
"የለም!" ቤዛ ሳሙኤል BEZA SAMUEL NEW ETHIOPIAN GOSPEL SONG

Amazing worship time with Singer Shalom Nigatu. Subscribe and follow her official YouTube channel.
Mostrar todo...
Mostrar todo...
4 May 2021

አሀዱ እላለሁ በምስጋና mibark worship with Singer Shalom Nigatu