cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Yahanana & nebuti ikhlas õffĩčął

Meded ale Gtm Eslamawi tmhrtoch Quran Keld Etc tyake kalachu be botachn magignet tchelalachu @YahananaBot bemilew magignet tchlalachu Left kemaletachu befit stet kale asawkun inbox lay https://t.me/joinchat/TA3oZXvATpR5ChAc

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
193
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

🖼 ኸሚስ ሙባረክ ጥርሱ የሚመስለው የሰማይ ብልጭታ ሰንቱን አቆሰለው የሑስንቱ ማርታ ሲገለጥ ይመስላል በረዶ ኮለልታ መንከትከት የለውም ሳቅሁ ነው ፈገግታ የወደቀው መርፌ ታየበት በማታ የማማሩ ስሙ ይገላል ሳይመታ ተስተካክሎ ቁሞ በሚያምር ላይቦታ ምን ይመስል ነበር ኑራቸው ሲማታ ሳያይ በወሬያቹ ስንቱ ተንገላታ ፈድላቸው አያልቅም ቢወራ ጧት ማታ የወጋው አይድንም ጦሩ የሁብሁ ጌታዬ እንዴት ነሁ ምነው ባየነሁ መገን የኔ አዬዋ ሰይድ ጫሊ ❤❤ኸሚስ ሙባረክ❤❤
Mostrar todo...
ለአንዳንድ ስርዐተቢስ ማዲህ እና ሙንሺድ ነን ባዬች😡😡አላህን እንፍራ🙏 በሀድራ ሠበብ ወይም ሙንሺድ ነኝ ወይም ታዋቂ ነን እያልን ሴቶቻችንን ባናባልግ ወደ ሀራም ባንጠራቸው እና ዲንን ባናሠድብ እንዲሁም የሼሆቻችን መንገድ ባናበላሽ እና ባናሠድብ😢😢 ወላሁ አዕለም። መንዙማ የፍቅር❤️❤️ ደብዳቤ እንጂ፤ የኔና የአንተ😠😠 ሴት ማተራመሻ አይደለም👌👌
Mostrar todo...
🎉🎉🎉 🎉🎉 🎉🎉🎉 ቃጥባርዩ || QATBARYU 🌟አዲስ መንዙማ! 💫💫💫💫💫💫💫 አዲስ መንዙማ (CLIP) ዛሬ ምሽት 2:00 በዒናያ ሪከርድስ ይጠብቁን... 🌟 ዒናያ ሪከርድስ *** መንዙማ: ቢላል እና አቡበክር ግጥም እና ዜማ: አብዲ ኢኽላስ ቢላሉልሐበሽይ የሐድራ ጀመዓ Share Share Share ⤵️⤵️⤵️➖➖➖➖⤵️⤵️ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ ዒናያ ሪከርድስ! 👇👇👇👇👇👇👇 Youtube: https://www.youtube.com/iNayaRecords Telegram: t.me/iNayaRecords Facebook: https://www.facebook.com/iNayaRecords
Mostrar todo...
waridaRingtoneRingtone.mp33.51 MB
ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር የዛሬው የአፍጥር ስነ ስርዓት በአብዮ አደባባይ እንዲካሄድ ከከተማ አስተዳደሩ ጋር መወያየታቸውን ገልፀዋል። ከዛሬ በፊት የነበረው የፊጥራ ፕሮግራም በኛ እውቅና አልነበረውም ፣ የዛሬው ግን የተሳካ እንዲሆን ከመንግስት ጋር ሰርተናል። ስርዓቱን ያዘጋጁ ወገኖች እና የመንግስት አካላት በሰላም እንዲጠናቀቅ ሊሰሩ እንደሚገባም መልዕክት ማስተላለፋቸውን ኢዜአ) ዘግቧል። ለዚህ ነው ፕሮግራሙን መውደዴ ፣ አንቱ ያለሁበት የትም ይመቸኛል። በተጨማሪም: የኢድ ሶላት እንደተለመደው ስታድየም ላይ እንደሚሰገድ አረጋግጠዋል። 👉 @IkhlassTube
Mostrar todo...
ኢኽላስ ጀመዓ ከሰይድ ሸህ ሙዘሚል ጋር አሽረፈ ሩስላ የተሰኘውን አዲስ መንዙማ ለኢድ በ EBS ቲቪ ይጠብቁን 👉 @IkhlassTube
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.