GLOW KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.
Ir al canal en Telegram
1 421
Suscriptores
+124 horas
+87 días
-630 días
Archivo de publicaciones
👩🏫🧑🏫Self introduction and line up program fromYerer kg😍
በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 በመንግስት እና ግል ትምህርት ቤቶች መካከል ሲካሄድ የነበረው የመምህራን እግር ኳስ ጨዋታ ትምህርት ቤታችን የዋንጫ አሸናፊ ሆኖል 🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘🥰🥰😘🥰😘😘😘💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤝🤝🤝
🏟ውጤቱን ተከትሎ ትምህርት ቤቱ ለክ/ ከተማ ጨዋታ የተሸጋገረ ልዩ ቡድን ሆኗል።
👍GLOW for ever!!👏👏👏❤️❤️
🙏ግሎው ት/ቤት✍
የትምህርት ቤታችን ወላጅ ኮሚቴ በቀን 08/06/2017 ዓ.ም በትምህርት ቤቱ የተሰሩ ስራዎችን በተጨማሪም አጋልግሎት ማስጫ ክፍሎች ጎበኙ
👉 የትምህርት መብልፃጊያ ማዕከል
👉 የመማሪያ ክፍሎች
👉 ቤተ ሙከራ ክፍል
👉 Audio Visual Center
👉 ቤተ መጽሐፍት
✍በተጨማሪም የተለያዩ በትምህርት ቤት የሚታቀዱና የሚሰሩ ስራዎች ላይ ግንዘቤ ማስጨበጫ ተሰጥቶአል ፡፡
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
