es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete 👈

GLOW STAR KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.

GLOW STAR KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.

Ir al canal en Telegram

Always strive for Excellence❤!!

Mostrar más
1 619
Suscriptores
Sin datos24 horas
-17 días
+6630 días
Archivo de publicaciones
#Boom Boom አስደሳች ዜና CONGRATULATIONS !!!!! #የተከበራችሁ ውድ የተማሪዎቻችን ወላጆች፣እንቁ ተማሪዎቻችን፣ፍቅር የሆናችሁ መምህራን እና የአስተዳደር ሰራተኞች፦🙏🙏🙏🙏 #እንኳን ደስስስስስስስ አላችሁ ደስስስስስስስ ብሎናል!!! #ዛሬ(06/05/2015ዓ.ም) በወረዳ ደረጃ በተደረገ የ6ኛ ክፍል የጥያቄና መልስ ውድድር ከ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ት/ቤታችን ወክሎ           #1ኛ.ተማሪ አላዛር ስንታየሁ # 2ኛ. ተማሪ ኢክረም አብዲ ተሳታፊዎች ሲሆኑ #በ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ስር ከሉት ት/ቤቶች መከካል በሁለቱም ክፍል ደረጃ ተማሪዎቻችን 1ኛ ደረጃ በመውጣት 2 ዋንጫ ተሸላሚ ስንሆን በተጨማሪም ከ8ኛ ክፍል #ተማሪ ቃለአብ ሲሳይ 1ኛ 2ኛ ተማሪ ፍርዶስ ደሊል ከ6ኛ ክፍል ደግሞ 1ኛ ደረጃ ተማሪ አላዛር ስንታየሁ በመሆን በተማሪዎቻችን የሜዳሊያ ተሸላሚ ሆነናል!!              የእናንተው ት/ቤት የምንጊዜም ከወረዳ እስከ ክ/ከተማ አሸናፊው እና ተሸላሚው ግሎው ት/ቤት    ዛሬም እንደ ትናንቱ  የዋንጫ ተሸላሚ  ሆኗል!!!!!!! #እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ብሎናል!!!!! #የዚህ ውጤት መሳካት የሁላችሁም ብርቱ ስራ ውጤት ነውና ውድ መምህራን፣አስተዳደር ሰራተኞች፣ወላጆች እና ሁሌም የምታኮሩን የማታሳፍሩን እንቁ ልጆቻችን/ተማሪዎቻችን/ ምስጋና ይገባችኋል። #በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ!!!!

We wish Merry Christmas to Glow School Administrations, Staffs, Teachers and Parents. Baga guyyaa dhaloota Kiristoosiin isin gahe.

Social Studies - Textbook - 7.pdf5.29 MB

Social Studies G8 S Text book Last(1) - Copy - Copy.pdf8.76 MB

Thanks to Almighty God. Glory to God.

ለት/ቤታችን ማህበረሰብ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ /አለን # ዛሬ (በቀን ፡ 15/04/2015ዓ.ም) በወረዳ ደረጃ በተዘጋጀው የ8ኛ ክፍል የጥያቄና መልስ ውድድር ላይ ከተሳተፉት ተማሪዎች ማከካል የትምህርት ቤታችን ተማሪዎች በጣም ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ 1ኛ ተማሪ ቃለአብ ሲሳይ እና 2ኛ ደረጃ ደግሞ ተማሪ ፍርዶስ ደሊል ወጥተዋል፡፡ በተጨማሪም በበቦሌክ/ከተማ ወረዳ 11 ካሉት ትምህርት ቤቶችመካከል 1ኛ ደረጀ በመያዝ ት/ቤታችን ግሎው አሸናፊ በመሆን ቢቻኛ የዋንጫ ተሸላሚ ሆኗል :: በመሆኑም ውድ እና እንቁ ተማሪዎቻችን አኩርታችሁናል፡፡ ፈጣሪ ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ፡፡ #ለዚህ ውጤት እንድንበቃ ደከመን ሰለቸን ሳትሉ ስራችሁን በአግባቡ ለምትሰሩ ሀላፊነታችሁን ለተወጣችሁ ውድ የት/ቤታችን መምህራን አስተዳደር ሰራተኞች እንኳን ደስ አላችሁ፡፡ ይህ ውጤት አንዱ የድካማችሁ ውጤት ነው፡፡ #እንዲሁም የትምህርት ስራ በአንድ አካል ብቻ ውጤት ማምጣት አይቻልምና ከት/ቤቱ ጎን በመቆም ለልጆቻችሁ ጥብቅ ክትትል በማድረግ ከእኛ ጋር በመነጋገር ችግሮችን ቀርፈን ጥሩ ጎኖችን አስቀጥለን በመሄድ ለዚህ ውጤት መብቃት እናንተም እንደ ወላጅ ትልቅ ሚና አላችሁና ምስጋናችን ይድረሳችሁ፡፡ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እንኳን ደስ አላችሁ!!!!! #ት/ቤታችን ከወረዳ እስከ ክ/ከተማ ድረስ አመርቂ ውጤት በማስመዝገብ ዝናውን እያተረፈ ይገኛል፡፡ እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ብሎናል!!!

Grade 8 student text_102434.pdf9.68 MB

7GS. G.science Grade 7 text book FOR TEST.pdf7.35 MB

+7
የ1ኛ_ክፍል_የክወናና_የዕይታ_ጥበባት_የተማሪ_መፅሃፍ4_5.pdf3.32 MB

GLOW STAR KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA. - Estadísticas y analítica del canal de Telegram @httpy4