cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Selaam tv

https://www.youtube.com/channel/UC0iqOAbFBmmPgffGPou85RA https://t.me/@Selaam media

Mostrar más
Etiopía5 642Amárico5 398La categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
1 082
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
-3130 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

የሰላም ቲቪን አዲሱን የፌስቡክ ገፅ ላይክ ይበሉ የተለያዩ ኢስላማዊ እና ሀገራዊ ፕሮግራሞችን ሲያደርሰን የነበረው ሰላም ቲቪ የፌስቡክ ገፅ በጠላፊዎች በመሰረቁ አዲሱን ገፃችንን ላይ በማድረግ ፣ፔጃችንን ለሌሎችም በማስተዋወቅ ዳግም ፕሮግራሞቻችን እና መረጃዎቻችን ለብዙሃን እንዲዳረስ ሼር በማድረግ ይተባበሩን ። የፌስቡክ ገፃቸውን፣ የዩቲውብ እና የቴሌግራም ቻናላቸውን በመቀላቀል በርቱ እንበላቸው https://www.facebook.com/selaamtv2 https://www.youtube.com/channel/UC0iqOAbFBmmPgffGPou85RA https://t.me/@Selaam media https://t.me/selaam2015
Mostrar todo...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

Mostrar todo...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

የታላቁ ኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሶስተኛው ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት ተጠናቀቀ ሠላም፣ ቲቪ፣ ነሀሴ 6/2014 አ አ የታላቁ ኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሶስተኛው ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት ተጠናቆ ውሃ በግድቡ አናት ላይ መፍሰስ ጀምሯል፡፡ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ 2ኛ ተርባይን የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት ስራ በትናንትናው ዕለት በይፋ መጀመሩ ይታወሳል፡ በአፍሪካ ግዙፉ የኃይል ማመንጫ የሆነው ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ የደረሰበትን ከባህር ጠለል በላይ 6 መቶ ሜትር ከፍታ አልፎ የግድቡ ውሃ ወደታችኛው ተፋሰስ አገራት መሄዱን ቀጥሏል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ የተለያዩ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች የግድቡን ሙሌት በስኬት መጠናቀቅ ለማብሰር በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ተገኝተዋል፡፡ ባለፉት ሁለት ዓመታትም የግድቡ ሙሌት በስኬት መከናወኑም የሚታወስ ነው፡፡ የተከበራችሁ የሰላም ቲቪ ታዳሚያን፤ ዝግጅቶቻችንን በሚከተሉት ሊንኮች ይከታተሉ፣ ለሌሎችም በማጋራት መረጃዎቹን ያስተላልፉ You tube 👉👉https://m.youtube.com/channel/UC0iqOAbFBmmPgffGPou85RANGE 8um Facebook👉👉https://www.facebook.com/358052114402788/postgs/1540031149538206/ Telegram👉👉 https://t.me/joinchat/AAAAAEvmfSnMMMBhyE2XxgL
Mostrar todo...

00:26
Video unavailableShow in Telegram
6.98 KB
አሁን ደግሞ ወደ ምዕራብ ተመልከቱ። ምሽት 5 ሰዓት ከ30 ሠላም ቲቪ
Mostrar todo...