cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ቅዱሳአን ስእላት

፼፥ቅዱሳአን ስእላት ከመሀፀን ጀምሮ ባተጣልኩ ከእናቴ ሆድ በአንተ ተደገፍኩ ዘማሬ ሁሌም ላንት ነው። አሜን🙏🙏🙏 እናት አለኛ በምድር እናቴ በሰማያ እመቤቴ https://telegram.me/qdusanselat በቅዱሳአን ስእላት መህራግብር ፩ የቅዱሳአን ምስሎች🙏 ፪ የቅዱሳአን ገድል ወይም ታሪክ🙏 ፫ የቅዱሳአን ወራዊ እና አመታዊ ወይም ንግስ🙏 ፬ እንዲሁም ትምህርት እና ስብከት 🙏

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
155
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

የደረሰኝ መላኪያው  !! +4915215070996 እኔ ዘመድኩን በሀገረ ጀርመን የምጠቀምበት የእጅ ስልኬ ነው። ለዋልድባ ገዳም አባቶች የአቅማችሁን ከለገሳችሁ በኋላ የክርስትና ስማችሁንና ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰኝ በዚህ ስልክ የኋትስአፕ እና የቴሌግራም መልእክት መቀበያ ሰንዱቅ ውስጥ ላኩልኝ። እኔ ደግሞ እናንተ የላካችሁልኝን መልእክት ሰብስቤ ለገዳማውያኑ የክርስትና ስማችሁን ጨምሬ እልክላችኋለሁ። ስልኩ መልእክታችሁን መቀበያ ብቻ ነው። እንጥሌ እስኪወርድ ለማድከም ለምትደውሉ አላነሣም። መልእክት ብቻ። ይኸው ነው። ዋልድባ አብረንታንት ገዳም ዘቤተ ሚናስ ማኅበር ጎንደር ዐቢይ ቅርንጫፍ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር 1000018796779 SWIFT = CBETETAA
Mostrar todo...
• በራሱ በመድኃኔዓለም የተመሠረተውንና የብዙ ቅዱሳን መፍለቂያ የሆነውን ታላቁ የዋልድባ ገዳማችንን እንርዳ። አነሰ በዛ አትበሉ። ላልሰማ አሰሙ። ላላየም አሳዩ። ሼር አድርጉት። ዋልድባ አብረንታንት ገዳም ዘቤተ ሚናስ ማኅበር ጎንደር ዐቢይ ቅርንጫፍ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር 1000018796779 SWIFT = CBETETAA
Mostrar todo...
ተወዳጆች ሆይ !! … ለሁላችሁ ይድረስ ዘንድ ከዋልድባ አባቶች የመጣ መልእክት ደርሶናል። ደብዳቤም ጽፈውላችኋል። የችግራቸውን ዝርዝር ሁኔታ አንድ ሁለት ብለው ገልጸውላችኋል። የባንክ ደብተራቸውንም ልከዋል። በነገው ዕለት እለጥፍላችኋለሁ። …የፊታችን ረቡዕ በመረጃ ቲቪ፣ በኢትዮ ቤተሰብ እና በዘወንጌል የዩቱዩብ ቻናሎች የገቢ ማሰባሰቢያ እናደርግላቸዋለን። ለዚያ ዕለት ያድርሰን።
Mostrar todo...
• ይስሃቅ አብርሃም ወርቁ የተባለ ኢትዮጵያዊ ባለማዕተብ ወንድም 14,300 ብር ለዋልድባ አባቶች ገቢ አድርጓል። ይሄ አሁን ከገባው ከፍተኛው ነው። • ጤፍ እንጀራ ለማይበሉት፣ መካሮኒ፣ ስንዴ፣ ፓስታ ለማይበሉት። ቀለባቸው ቋርፍ ብቻ ለሆነው፣ ለሃገር፣ ለመላው ዓለም 24 ሰዓት በቀንም በሌሊትም መጸለይ ሥራቸው ለሆነው፣ የዋልድባ ገዳም አባቶቻችንማ አናሳፍራቸውም። እኛ እያለን ራብ አይፈታቸውም። የቀድሞ ነገሥታት፣ መኳንንት፣ ደጋግ ምእመናን በጸሎታችሁ አስቡን እያሉ የዕለት መቅኑን፣ የዓመት አቡጀዲ ልብስ ለሚልኩላቸው አባቶቻችንማ ይሄ ሲያንስባቸው ነው። … በእኔ የቴሌግራም ቻናል ብቻ 450 ሺ ሰው አለ። ከዚህ ውስጥ ያለው ህዝብ በትንሹ መቶ መቶ ብር ቢያወጣ አይደለም ቀለባቸውን ሌላም ፕሮጀክት ከፍተው ራሳቸውን የሚረዱበትን ሃብት ያገኛሉ። ያለውን የሰጠ ንፉግ አይባልም። 10 ብርም 10 ሺ ብርም እንደተሰጣችሁ መጠን ስጡ። አዎ ስጡ እንዲሰጣችሁ ስጡ። 
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.