የክርስቶስን ፈላግ መከታል
Mostrar más
146
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
Mostrar todo...
Tefetseme new protestant mezmur BY HKC EL-BETHEL CHOIR | የትንሳኤ ድንቅ መዝሙር ተፈፀመ የ ሆ/ቃ/ህ ኤል-ቤቴል መዘምራን
Music Composition @Dawit Getachew#mezmur by HKC EL-BETHEL CHOIRSSubscribe and Share for more videos#Tefetseme #protestant_mezmur #new_song #worship #sha...
Mostrar todo...
የአዲስ ኪዳን ልጅ ነኝ By EL-BETHEL CHOIR
ኤል-ቤቴል መዘምራን የአዲስ ኪዳን ልጅ ነኝProduced @Corner stone studioDawit getachew
Mostrar todo...
የአዲስ ኪዳን ልጅ ነኝ By EL-BETHEL CHOIR
ኤል-ቤቴል መዘምራን የአዲስ ኪዳን ልጅ ነኝProduced @Corner stone studioDawit getachew
Abet Fikreh by Dawit Getachew (About Christ love that goes beyond our understanding) አቤት ፍቅርህ!
🕠 05:53 💾 5.6 MB
Join us 👇👇👇
@yekirstos_feleg_Meketel
@yekirstos_feleg_Meketel
share to your friends
👨👩👧👦👨👩👧👨👩👦👦
Feven zewedu & Eyerusalem Worku /ሞት ይጠራል/ New Ethiopian Amharic Protestant Mezmur 2020
🕠 07:30 💾 30.8 MB
Join us 👇👇
@yekirstos_feleg_Meketel
@yekirstos_feleg_Meketel
share to your friends
👨👩👧👦👨👩👧👨👩👦👦
Abet Fikreh by Dawit Getachew (About Christ love that goes beyond our understanding) አቤት ፍቅርህ!
🕠 05:52 💾 41.0 MB
Join us 👇👇👇
@yekirstos_feleg_Meketel
@yekirstos_feleg_Meketel
share to your friends
👨👩👧👦👨👩👧👨👩👦👦
Feven zewedu & Eyerusalem Worku /ሞት ይጠራል/ New Ethiopian Amharic Protestant Mezmur 2020
🕠 07:31 💾 6.4 MB
Join us 👇👇👇
@yekirstos_feleg_Meketel
@yekirstos_feleg_Meketel
share to your friends
👨👩👧👦👨👩👧👨👩👦👦
ተመርጬአለው እኔ
ተወድጃለው እኔ
ጸድቄአለው በርሱ
እንድኖርለት ለርሱ(*2)
🎺 #ተመርጫለው
@yekirstos_feleg_Meketel
@yekirstos_feleg_Meketel
@yekirstos_feleg_Meketel
👆
Join
🎸 #ሰላም_ደስታ
ተመርጬአለው እኔ
ተወድጃለው እኔ
ጸድቄአለው በርሱ
እንድኖርለት ለርሱ(*2)
ጸጋው በእምነት አድኖኝ
እየሱስ ጽድቁን አልብሶኝ
ስለኔ በአብ ፊት ታይቶ
ፈጽሞታል ስራዬን ጨርሶ(*2)
ሃሌሉያ*2 ጸጋው አቁሞኛል
ሃሌሉያ*2 ምህረቱ አኑሮኛል
ሃሌሉያ*2 ቸርነቱ በዝቶልኛል
ሃሌሉያ*2 ለዚህ ጌታ ክብር ይገባዋል
ለዚህ ጌታ ክብር ይገባዋል
ለዚህ ጌታ ስግደት ይገባዋል
ለዚህ ጌታ ልዕልና ይገባዋል
ለዚህ ጌታ አምልኮ ይገባዋል
ገና ከፍጥረት በቁጣ ነበርኩኝ
በበደሌ ምክንያት ሙት የሆንኩኝ
በኃጢአቴ መብዛት ሙት የሆንኩኝ(*2)
ግን በምህረቱ ባለጠጋ ስለሆነ
ከእየሱስ ጋር ህይወትን ለኔ አደለ
ግን በምህረቱ ባለጠጋ ስለሆነ
ከእየሱስ ጋር ህይወትን ለኔ እንኪ አለ
ሃሌሉያ*2 ጸጋው አቁሞኛል
ሃሌሉያ*2 ምህረቱ አኑሮኛል
ሃሌሉያ*2 ቸርነቱ በዝቶልኛል
ሃሌሉያ*2 ለዚህ ጌታ ክብር ይገባዋል
ለዚህ ጌታ ክብር ይገባዋል
ለዚህ ጌታ ስግደት ይገባዋል
ለዚህ ጌታ ልዕልና ይገባዋል
ለዚህ ጌታ አምልኮ ይገባዋል
🎺 #ተመርጫለው
@mezmur1
@mezmur1
👆
Join