Entrance assistant student
Bazi channel teru merja ena yetemrt gudayoch yekenawenal Ena betechemari @education_ethiopia_bot
Mostrar más- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Carga de datos en curso...
#መረጃ_ለ12ኛ_ክፍል_ተማሪዎች #ባህርዳር_ዩኒቨርሲቲ ከአዲስ አበባ 530ኪ/ሜ ርቀት ያለው ሲሆን በባስ🚌 የዘጠኝ ሰዓት መንገድ ነው (400ብር) ፤ በ#Plane✈️ የ45 ደቂቃ መንገድ ነው(2000ብር) ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ #7 ካምፓሶች አሉት ፤ አራቱ ከተማ ውስጥ ሶስቱ ደግሞ ትንሽ ከከተማ ወጣ ይላሉ ባህርዳር ትንሽ ሞቅ ትላለች ቀለል ያለ ልብስ መያዝ መልካም ነው ፤ ምሽት ላይ በተለይም ከተማ ያሉት ግቢዎች ቅዝቃዜ ይኖራል። ትምህርትን በተመለከተ Almost ሁሉንም የትምህርት መስኮች ይሰጣል ነገር ግን በጤና ሳይንስ ውስጥ HO, Dental and Radiology የለም ዘንድሮ ከተጨመረ አላውቅም 🤷♂ ፤ Medicine, Pharmacy, Nursing... አሉ ውሃ ፣መብራት፣ዋይፋይ ሁሉም ዘጭ ነው👌 ፤ ይባብ ግቢ ውሃው አንዳንዴ ጨዋማ ነው ትንሽ ዶርሙ ሰፊ ነው ብዙ ተማሪ በአንድ ዶርም ይመደባል አምና ትንሽ የፀጥታው ነገር ደስ አይልም ነበር ያው ሌሎች ግቢዎች ውስጥ የነበረው በሽታ እኛም ጋር ነበር😔 ================== @Ethio_Entrance_preparation_Exam @Ethio_Entrance_preparation_Exam @Ethio_Entrance_preparation_Exam
🔰በዚህ ቦት አንድ ዩኒቨርስቲ በመምረጥ ወደዛ ዩኒቨርስቲ ለማግባት ምን ያክል ዕድል እንዳልዎ ከ100💯% ማስላት ይችላሉ!
🔰በዚህ ቦት አንድ ዩኒቨርስቲ በመምረጥ ወደዛ ዩኒቨርስቲ ለማግባት ምን ያክል ዕድል እንዳልዎ ከ100💯% ማስላት ይችላሉ!
Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.