cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

አቡል ሙሰየብ ሐምዛ ረሻድ

👌 ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ የተወዳጁ ወንድማችን አቡል ሙሰየብ ሀምዛ ቢን ረሻድ:- ✓ ተቀርተው ያለቁ እና እየተቀሩ ያሉ ደርሶች ✓ በፊት የተደረጉ እና አዳዲስ ሙሀደራዎች ✓ ኹጥባዎችም ጭምር የሚለቀቅበት ቻናል ነው። ➣ የቻናሉ አድሚኖች ↴↴↴ ✍🏼 አብድረዛቅ አቂል። ✍🏼 አብድልሀቅ አቂል። 🔗 https://t.me/+eAicTR1AQAcwMjA0

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
5 979
Suscriptores
-224 horas
-47 días
-5630 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Mostrar todo...
አቡል ሙሰየብ ሐምዛ ረሻድ

👌 ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ የተወዳጁ ወንድማችን አቡል ሙሰየብ ሀምዛ ቢን ረሻድ:- ✓ ተቀርተው ያለቁ እና እየተቀሩ ያሉ ደርሶች ✓ በፊት የተደረጉ እና አዳዲስ ሙሀደራዎች ✓ ኹጥባዎችም ጭምር የሚለቀቅበት ቻናል ነው። ➣ የቻናሉ አድሚኖች ↴↴↴ ✍🏼 አብድረዛቅ አቂል። ✍🏼 አብድልሀቅ አቂል። 🔗

https://t.me/+eAicTR1AQAcwMjA0

👍 1
#የዙልሂጃ_ቀናት 🔙 ሁለት ዓመት... 🕋 አጠር ያለ መልዕክት ስለ ዙልሂጃ አስርቱ ቀናት! 🎤 በወንድማችን አቡል ሙሰየብ ሐምዛ ረሻድ አላህ ይጠብቀው። 🔗 https://t.me/abulmusayabhamza/5728
Mostrar todo...
1.54 MB
👍 10🎉 2
#የዙልሂጃ_ቀናቶች 🔙 ሁለት ዓመት... 🕋 አጠር ያለ መልዕክት ስለ ዙልሂጃ አስርቱ ቀናት! 🎤 በወንድማችን አቡል ሙሰየብ ሐምዛ ረሻድ አላህ ይጠብቀው። 🔗 https://t.me/abulmusayabhamza/5726
Mostrar todo...
1.54 MB
#የዙልሂጃ_ቀናቶች 🔙 ሁለት ዓመት... 🕋 አጠር ያለ መልዕክት ስለ ዙልሂጃ አስርቱ ቀናቶች! 🎤 በወንድማችን አቡል ሙሰየብ ሐምዛ ረሻድ አላህ ይጠብቀው። 🔗 https://t.me/abulmusayabhamza/5726
Mostrar todo...
1.54 MB
🚨 ለዒባዳ እየነሸጥን!
Mostrar todo...
👍 26
✅ ከዛሬ ጀምሮ በአላህ ፍቃድ... 🤝 በተወዳጁ ወንድማችን አቡል ሙሰየብ ስለዙልጃ አስርቱ ቀናቶች,ስለዐረፋ ቀንና ስለ ኡድሂያ ህግጋት የተሰጡ ትምህርቶች የምንለቅ ይሆናል!
Mostrar todo...
👍 17
🚨 አስቸኳይ! ✅ የዙልሒጃ ወር ጨረቃ በ"ሀሪቅ" በመታየቱ, 🎁 የሚቀጥለው እሁድ የኢድ አል-አድሃ አረፋ በዓል ቀን ነው!
Mostrar todo...
👍 18
‏عاجل: ‏رؤية هلال شهر ذي الحجة في الحريق.. ‏والأحد بعد القادم أول أيام عيد الأضحى .
Mostrar todo...
👍 9
‏"بالفعلِ لا بالقولِ تَعرِفُ وُدَّهمْ ‏ والفعلُ يكشفُ مُضمَرَ الأعماقِ."
Mostrar todo...
👍 8🎉 2
📮 ማስታወሻ ⤵️⤵️⤵️ 🗓️ ዛሬ ቀን 29/09/2016 E.C በሒጅሪ አቆጣጠር ደግሞ ዙል ቀዕዳ 29 ነው። 💥 በመሆኑም ዛሬ ሀሙስ ማታ ጨረቃ ከታየ ነገ አርብ ዙልሒጃ 1 ሊሆን ስለሚችል ኡዱሂያ ለማረድ (የነየታችሁ) ሃሳብ ያላቹ... 💥 ፀጉራቹን፣ጥፍራቹን እና የጉያ ፀጉራቹን ማስወገድ የምትፈልጉ ዛሬውኑ በማስተካከል እንድትዘጋጁ። 📮 ማሳሰቢያ:-ከሰውነቱ ከእነዚህ ነገራቶች ከማስወገድ አስሩ ቀናቶች መቆጠብ  ያለበት ለእርዱ ብር ወጪ የሚያደርገው አካል እንጂ የእርዱ ቀን ለማረድ ተወክሎ የሚያርደው እንዳልሆነ መገንዘብ ያስፈልጋል። 🔗 t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio
Mostrar todo...
👍 18🎉 1