cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Oumerul Faruq Tube ኡመሩል ፋሩቅ

📩 አስተያየት ካላቹ እንዲሁም እንድናስተዋውቅሎ የሚፈልጉት ነገር ካለ @OumerulFaruq ላይ ይላኩልን! ☟︎︎︎ወደ #YouTube ቻናላችን☟︎︎︎ https://www.youtube.com/channel/UCPmQCj0Vj3JC_PvfzBFFuFw

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
5 047
Suscriptores
Sin datos24 horas
-167 días
-5630 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

በራስ መተማመን የለለው ሰው በሚያረገው ማንኛውን ድርጊት እምነት የለለው ሰው ስኬት እንኳን እውን ህልሙ አትሆንም! የስኬት ህልም ያለው ሰው ነው ስኬትን የሚያገኝው!! ሁሌ በራስ መተማመን የህይወት ግባችን  ቁልፍ ነው!!!
Mostrar todo...
6🤗 1
ሽቶ ጫን ጫን ሲሉት ጥሩ  ሸተተ፡፡ ሰንደል ሲያቃጥሉት  አከባቢውን አወደ፡፡  የሰው ልጅም በችግሮች ሲደበደብ ካልሆነ ጥሩ ጠረን  አይወጣውም፡፡  ያለ ጥረትም  ከስኬት ጫፍ አይደርስም፡፡
Mostrar todo...
👍 3 2👌 1
አስደሳች ዜና السلام عليكم  ورحمة الله وبرکاته በOnline ቁርአንን ለመቅራት ለጀማሪዎች ከመጀመሪያው ለጨረሱት የተጅዊድና የምላሽ ቂርአት እየሰጠን እንገኛለን በ1 ሳምንት   አረበኛን ማንበብ እንዲችሉ በቃላችን   ያልነውን ለመተግበር ከአሏህ ጋር ሁሌ እንሰራለን የምናቀርባቸው ትምህርቶች፦   ➥ ቃኢዳ   ➥ ቁርአን ነዘር   ➥ ቁርአን ሂፍዝ   ➥ መኻሪጀል ሁሩፍ  ➥ተጅዊድ እና ሌሎችንም እናስተምራለን ➥ ሙሉ መረጃን ለማግኘት👇👇 በስልክ ቁጥር 0913173935 👇👇👇 +251913173935   ኢሞ፣ ዋትስ አፕ እና ቴሌግራም ላይ ያናግሩን     https://t.me/bekr23
Mostrar todo...
4
አሏህ ይቅር ባይ ነዉ!! ወንጀልህ ከባህር ዐረፋ በላይ ገዝፎ በፀፀት ወደ ቻዩ ጌታህ ጠጋ ስትል የእዝነቱን በር ከፍቶ ባርያዬ እንኳን ተመለስክ ብሎ ወደ ምህረቱ ጓዳ ይሸሽግሃል። ምንም ሰርተህ፤ ምንም ሰርተሽ ይሆናል!! ግን ተመለስ/ሺ። ምክንያቱም የፈጠረን ታላቅ አምላክ እየጠበቅን ነው። ☺️ አሏህ ይቅርታቸዉን ከተቀበላቸው ወንጀል ሰርተዉ ወደ እርሱ ለመመለስ ካልኮሩት በሁሉም የህይወት መስክ ስኬትን ከተላበሱት ያድርገን።🤲🤲
Mostrar todo...
12💯 2👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ከሚወዱት መራቅ ከባድ ነው። ከአሏህ መራቅ ግን ህመም ነው። ከአሏህ መራቅ ማለት ወንጀል መሥራት በኀጢአት መዘፈቅ ነው።
Mostrar todo...
16👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
አንዳንድ ሰው... ከጭቃ የተሰራ ቤት ቢኖረውም ዋናው ግን ከወርቅ የተሰራ ፍቅርና ልብ ብቻ እየኖረው የደስታ ህይወቱን ይቀጥላል።!
Mostrar todo...
6👍 2🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሁሌም ቢሆን ከአንተ የበለጠ የተከፋ ሰው ስለሚኖር ፈገግ በል አብሽር።
Mostrar todo...
👍 15❤‍🔥 1
አንዳንድ ሰወች ለቀልድ ብለው የሚናገሩት ንግግር አንዳንዴ በሰወች ልብ ውስጥ ትልቅ ጠባሳ ይፈጥራል።
Mostrar todo...
👍 7 2
Photo unavailableShow in Telegram
በዱንያ ላይ ለመኖር ከትላልቅ ሰወች አእምሮቸውን፡ ከልጆች ልባቸውን፡ ከዳሀወች ትግስታቸውን ውሰድ።
Mostrar todo...
👍 8 2
Photo unavailableShow in Telegram
እኛ የሌሎች ህይወት ከኛ ህይወት የተሻለ እንደሆነ እናምናለን። ሌሎች ደግሞ የኛ ህይወት ከነርሱ እንደሚሻል ያምናሉ። ምስጢሩ ግን የመብቃቃትን ፀጋ ማጣት ነው።
Mostrar todo...
8💯 2👍 1