cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Eldan Elementary Jimma school(1-8)

ጊዜያዊ ፡የተልዕኮ፡ ት/ት የግል፡ ማጥኛ አና መማርያ ገፅ፤🌆🔠🔢🔣➕❌➗➖ For help contact me👉👉

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
345
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

እንኳን ለ1496ኛው የነቢዩ መሐመድ (ሠዓወ) የልደት በዓል(መውሊድ) በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል!
Mostrar todo...
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ Baga Ayaana Masqalaa Nagaan Gessaan Eldan Jimma & Agaro 💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥T.me/Eldan_jimma💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥
Mostrar todo...
የ2014 ዓ.ም ትምህርት መስከረም 18 ይጀመራል‼️‼️‼️‼️ እንኳን ለ2014 የትምህርት ዘመን በሠላም 🙏እና በፍቅር💚 አደረሰን እያልን ከትምህርት ሚኒስተር የግል ት/ት ቤቶች አስፈላጊዉን ዝግጅት ካጠናቀቁ ትምህርት መጀመር እንደሚችሉ ባሳወቁን መሰረት እኛም ለ2014 ብቁ እና ቀልጣፋ በተጨማሪም የተሻለ ልዩ ዝግጅት በማድረጋችን ከመስከረም 18/2014 በሁሉም የት/ት ደረጃዎች ትምህርት የምንጀምር መሆኑን በደስታ እናሳዉቃለን።💥💥💥 ስለዚህም ውድ ተማሪዎቻችን ከመስከረም 18/2014 ጀምራችሁ አስፈላጊዉን የትምህርት ቁሳቁስ 📚📖📒 የተሟላ ዩኒፎርም 👔👕 የአፍ እና አፍንጫ መሸፈኛ (Mask)😷 የእጅ ማፅጃ Sanitizer 🧴🧴 እና ምሳ 🥞🍛🥧 በመያዝ ትምህርት ገብታችሁ ላይ በመገኘት ትምህርታችሁን እንድትጀመሩ ስንል እናሳስባለን ። 💥ማንኛውም ልጅ ተገቢውን ክትትል እና እንክብካቤ ካገኘ ዉጤታማ እንደሚሆን የኤልዳን እምነት ነዉ💥 📗📕📘📒📘📕📙📕📘📗📙📗📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚🖌🖌🖌join @Eldan_jimma🖌🖌🖌🖌🖌join @Eldan_jimma🖌🖌🖌🖌🖌🖌🖌🖌🖌🖌🖌🖌🖌🖌✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️ 📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚
Mostrar todo...
​​QORMAANNI KUTAA 8FFAA GADDII LAKKIFAMEERRAA !
Mostrar todo...

የ2014 ዓ.ም ትምህርት መስከረም 18 ይጀመራል‼️‼️‼️‼️ እንኳን ለ2014 የትምህርት ዘመን በሠላም 🙏እና በፍቅር💚 አደረሰን እያልን ከትምህርት ሚኒስተር የግል ት/ት ቤቶች አስፈላጊዉን ዝግጅት ካጠናቀቁ ትምህርት መጀመር እንደሚችሉ ባሳወቁን መሰረት እኛም ለ2014 ብቁ እና ቀልጣፋ በተጨማሪም የተሻለ ልዩ ዝግጅት በማድረጋችን ከመስከረም 18/2013 በሁሉም የት/ት ደረጃዎች ትምህርት የምንጀምር መሆኑን በደስታ እናሳዉቃለን።💥💥💥 ስለዚህም ውድ ተማሪዎቻችን ከመስከረም 18/2014 ጀምራችሁ አስፈላጊዉን የትምህርት ቁሳቁስ 📚📖📒 የተሟላ ዩኒፎርም 👔👕 የአፍ እና አፍንጫ መሸፈኛ (Mask)😷 የእጅ ማፅጃ Sanitizer 🧴🧴 እና ምሳ 🥞🍛🥧 በመያዝ ትምህርት ገብታችሁ ላይ በመገኘት ትምህርታችሁን እንድትጀመሩ ስንል እናሳስባለን ። 💥ማንኛውም ልጅ ተገቢውን ክትትል እና እንክብካቤ ካገኘ ዉጤታማ እንደሚሆን የኤልዳን እምነት ነዉ💥 📗📕📘📒📘📕📙📕📘📗📙📗📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚🖌🖌🖌join @Eldan_jimma🖌🖌🖌🖌🖌join @Eldan_jimma🖌🖌🖌🖌🖌🖌🖌🖌🖌🖌🖌🖌🖌🖌✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️ 📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚
Mostrar todo...
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼ለመላዉ የኤልዳን ማህበረሰብ እንኳን ለ 2⃣🌼1⃣4⃣ ዓ.ም በሰላም እና በፍቅር አደረሳችሁ አዲሱ ዓመት የ ሠላም ፍቅር ትምህርት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን 🌻🌻 🎊🎉🎊🎉🎊🎉🎊🎉🎊🎉 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 Baga bara Haarrawaa Nagaa Fi Jaalalaan Gessan Barri Haaraaa Kan Nagaa Jaalalaa Barumsaa Issinif Haawina 🌸🌼🌻🌸🌼🌻🌸🌼🌻🌼 🌼🌼🌼@Eldan_jimma🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌼🌼🌻🌞🌼🌻🌞🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
Mostrar todo...
06-12-2013 ኤልዳን ት/ቤት . የስብሰባ ጥሪ ኤልዳን ት/ቤት የተማሪዎቹን ወላጆች በ2014 ዓ.ም የመማር ማስተማር ስራ ሂደት ላይ ለመወያየት የሚፈልግ በመሆኑ ቅዳሜ ነሐሴ 8-2013 ከጠዋቱ 3፡00 ላይ በትምህርት ቤታችን ቅጠር ግቢ እንድትገኙልን በአክብሮት ተጠርታችኃል፡፡ ት/ቤቱ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨@Eldan_jimma✨✨✨✨✨✨✨✨💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥
Mostrar todo...
አስደሳች ዜና ለስፖርት ፈላጊዎች በሙሉ LEE-TIGER CHINESE WUSHU KUNGUFU & AEROBICS TRAINING CENTRE ቅርንጫፋችንን በማስፉፉት እነሆ በኤልዳን ጊቢ ተገኝተናል ። ስለዚህም ውድ ተማሪዎች ይህን የ እረፍት ጊዜያችሁን በስፖርት የዳበረ አካል እንዲኖራችሁ መጥታችሁ ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ ተጋብዛችኋል ። ስልጠናው የሚሰጥባቸው ቀናቶች; 🥋ማክሰኞ 🥊 ሀሙስና 🥊 ቅዳሜ ከሰዓት በኋላ 10:00 am መሆኑን እናበስራለን ። ለበለጠ መረጃ Contact ☎️: 0912999914 ☎️ 0923265843 ይደውሉ። 🥋 Instructor Demis Birhanu
Mostrar todo...
ቀን 3/12/2013 ኤልዳን ት/ቤት ማስታወሻ ለወላጆች ውድ የተማሪ ወላጆች ልባዊ 💚 ሰላምታችን እያቀረብን የአዲሱን አመት ማለትም ለ2014 የትምህርት አመት ምዝገባ መጀመራችን ልናሳዉቃችሁ እንወዳለን ምዝገባው የሚከናወነዉም 🔹 ከሐምሌ 26 -- ነሐሴ 15/2013 ሲሆን ዘግይተዉ ለሚመጡ በቅጣት ♦️ ከነሐሴ 17 -- 27/2013 መሆኑን እናሳዉቃለን ማንኛውም ልጅ ተገቢውን እንክብካቤ እና ክትትል ካገኘ ዉጤታማ እንደሚሆን የኤልዳን እምነት ነዉ ። ኤልዳን ት/ቤት ♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨⚡️⚡️⚡️⚡️@Eldan_jimma⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥
Mostrar todo...
Guyyaa 03-12-2013 Mana barumsaa Eeldaan Yaaddanno Maatidhaaf Kabajamtootaa maatiwaan barattoota mana barumsaa kenyaa Nagaan keenyaa kan kabajaa fi Jalalaa issin hagahuu jachaa. Galmeen barattotaa kenyaa kan bara haraa dhuffu( 2014) Jalqabuu kenyaa issin beksifnaa. Galmeen kan Rawattaamu 🔹 Addollesa 25 -- Hagaya 15/2013 yommu ta'u Adabbiidhaan ♦️ Hagaya 17 --27/2013 Ni Ta'a Mana Barumsicha ♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨⚡️⚡️⚡️⚡️@Eldan_jimma⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥
Mostrar todo...