cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ሊቨርፑል ኢትዮጵያ "RED FANS"

እንኳን ደህና መጣችሁ 🌟 🔴 የቀዮቹ መንደር የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ዘጋቢ ቻናል ! ➲ ዜናዎችን በፍጥነት ➲ ጨዋቾችን በቀጥታ ከቪዲዮ ጋር ➲ ሰፊ ትንታኔዎችን አናቀርባለን ለማስታወቂያ @symit_j

Mostrar más
Advertising posts
27 322Suscriptores
-3424 hours
+3287 days
+1 79730 days
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Fuentes
  • Suscriptores 0.00%
  • Canales 0.00%
  • A través del enlace 0.00%
  • Grupos 0.00%
  • Búsqueda en Telegram 0.00%
  • Mensajes directos 0.00%
  • Otro 0.00%
Análisis de publicación
MensajesVistasAccionesVer dinámicas
01
እዉነት ስለ ኳስ ታዉቃለህ? የሊቨርፑል ደጋፊ ነህ? ግን እስካሁን ይሄን ቻናል አልተቀላቀልክም? ከ92ሺ በላይ ተከታዩችን ያፈራ በኢትዮጵያ 1ኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ ድንቅ የሊቨርፑል ቻናል ነዉ ይቀላቀሉ 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿👇
1 0420Loading...
02
ከኢትዮጵያ ታዋቂ የስፖርት ጋዜጠኞች ውስጥ እርሶ የማን አድናቂ ኖት ⁉️
1 0040Loading...
03
🔴 ሳላህ ክሎፕን የተናገረው ነገር በከንፈር ማንበቢያ ቴክሎኖጂ ታይቶ ይፋ ሆኗል 🤯 👉 ከመጀመሪያው ክሎፕ ሳላህን ለመጨበጥ ሲሞክር ሳላህ የክሎፕ እጅን መትቶ ሄደ ከዛ ሳላህ እንዲ አለው "ስለዚህ ምንም ማድረግ የምችለው ነገር የለም፣ ምንም" የክሎፕ ምላሽ ተደብቆ ነበር [በቴክኖሎጂው ማወቅ አልተቻለም].... ይህም ሳላህ ለክሎፕ በፍጥነት ዝግጁ አለመሆኑን ያሳያል። ክሎፕ ሄዶ ሳላህን አንድ ነገር በመናገር አበሳጨው.... ሳላ ከዚያ በኋላ  ለክሎፕ እንዲህ አለው "ከሰባት ዓመት አገልግሎት በኋላ ቀይ ካርድ አገኛለሁ, አደርገዋለሁ" ከዛ ኑኔዝ ወደ ሳላህ መጥቶ ሳላህን ይዞት ሄደ
1 84910Loading...
04
እዉነት ስለ ኳስ ታዉቃለህ? የሊቨርፑል ደጋፊ ነህ? ግን እስካሁን ይሄን ቻናል አልተቀላቀልክም? ከ50ሺ በላይ ተከታዩችን ያፈራ በኢትዮጵያ 2ኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ ድንቅ የሊቨርፑል ቻናል ነዉ ይቀላቀሉ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿👇
1 8040Loading...
05
የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
9930Loading...
06
🔴 የWhoscored የ35ኛ ሳምንት ምርጥ 11 ይሄንን ይመስላል። ከሊቨርፑል አንዲ ሮበርትሰን መካተት ችሏል !
2 4782Loading...
07
በዚህ ሲዝን በሁሉም ውድድሮች ብዙ የፕሪምየር ሊግ አሲስት ያላቸው ተጫዋቾች ዝርዝር.... ኑኔዝ 13 አሲስት በማድረግ 3ተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል 👀
2 4095Loading...
08
ከ15 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???
10Loading...
09
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
10Loading...
10
አንዲ ሮበርትሰን ደህና ነው እሁድ ለቶተንሃም ጨዋታ ዝግጁ እንደሚሆን ይጠበቃል። [LewisSteele_]
2 8441Loading...
11
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
1520Loading...
12
ሞ ሳላህ ቢያንስ ለአንድ አመት ኮንትራት ማራዘም ይፈልጋል። [dmlynchlfc]
2 8770Loading...
13
✨#ቀጣይ_ጨዋታ✨ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 36ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ጨዋታ ! 🔴ሊቨርፑል 🆚 ቶትንሀም⚪ 🗓️ እሁድ ⏰ አመሻሽ 12:30 🏟️ አንፊልድ ስታድየም 🔴ድል ለእንግሊዙ ኩራት ሊቨርፑል🔥 @ETHIOPIA_LIVERPOOL @ETHIOPIA_LIVERPOOL
3 2051Loading...
14
የሶፉ ስኮር የ35ኛ ሳምንት ምርጥ 11 ይሄንን ይመስላል። ከሊቨርፑል ሉዊስ ዲያዝ እና አንዲ ሮበርትሰን መካተት ችለዋል ! @ETHIOPIA_LIVERPOOL @ETHIOPIA_LIVERPOOL
3 0322Loading...
15
🔴🔐 ሊቨርፑል እና ፌይኖርድ ሁሉንም ስምምነቶች ተፈራርመው ጨርሰዋል። በዚህ ሳምንት በክለቦች መካከል ይፋዊ መግለጫ ይሰጣል። ሁሉም ነገር ተጠናቋል 🇳🇱
2 9962Loading...
16
🚨 የፌይኖርድ ተከላካይ ሉትሻሬል ገርትሩዳ አርኔ ስቶትን በመከተል ሊቨርፑልን መቀላቀል ይፈልጋል። 🥇telegrapff
4012Loading...
17
🗣ደቪድ ሀንኮ (የፌይኖርድ ተጫዋች) የኔ አርአያ ሁሌም ዴቪድ ቤካም ነበር፣ነገርግን ማርቲን ስከርቲል ሊቨርፑልን በጣም እንድወድ አደረገኝ እና የ2005 የሻምፒዮንስ ሊግ ፍፃሜ ጨዋታ ነበር እናም ማርቲን ስከርቲል እና ሊቨርፑል ሻምፒዮን ሲሆኑ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ የሊቨርፑል ትልቁ ደጋፊ ሆንኩኝ።
10Loading...
18
➸የአፍሪካው ኩራት የግብፁ ሜሲ መሀመድ ሳላህ በሊቨርፑል ቤት እንደሚቆይ ተረጋግጧል! ➝እሱን ምትሰድቡ ሰዎች ግን ውለታ ቢስነት ነው ሊቨርፑል ለዚ ደረጃ ያበቃው እሱ ነው በዚ አመት እንኳን እስከ አፍሪካ ዋንጫው ድረስ የነበረው ሳላህ የባላንዶር ግምት ሁላ አግኝቶ ነበረ ከጉዳት መልስ አቋሙ ወረደ እንጂ.....ደሞ አቋሙ በቅርቡ እንደሚመለስ አትጠራጠሩ.....ከክሎፕ ጋር ያደረገው ነገር ደሞ ብዙዎቻችንን አናዶናል ግን በቅርቡ ወደ ድሮ ፍቅራቸው እንደሚመለሱ አትጠራጠሩ! ክሎፕ ከመልቀቁ በፊት በቀሩን 3 ጨዋታዎች ላይ ክሎፕ እና ሳላህ ወደ ድሮ ሁኔታቸው እንደሚመለሱ አትጠራጠሩ! የአፍሪካው ኩራት የግብፁ ሜሲ በሊቨርፑል ቤት ለተጨማሪ አመታት ይቆያል። 🇪🇬🤴
3 2742Loading...
19
ጊርትሪዲያ አርኔ ስቶልን ተከትሎ ወደ ሊቨርፑል መቀላቀል ይፈልጋል! [telegraaf]
3 1732Loading...
20
ለ ጂም ለ ቤት ውስጥ ሳኮ (punching bag) 🥊🥊🥊🥊 እኛ ጋር አለ ☎️ 0932612929 ይደውሉልን 👉 @Abiyjim በውስጥ መስመር ለማናገር
3 2140Loading...
21
ሊቨርፑሎች የሞ ሳላህ ኮንትራቱ በ2025 ከመጠናቀቁ በፊት የኮንትራት ንግግሮችን ለማድረግ ተዘጋጅተዋል። [pauljoyce]
3 4592Loading...
22
🚨 ሊቨርፑል ከሳዑዲ አረቢያ ክለቦች ለመሀመድ ሳላህ እስከ ​ £150m በሚሆን ገንዘብ ለማስፈረም ይፈልጋሉ ። (Source: Football Insider)
1290Loading...
23
በ Squawka ውጤት መሰረት ከ2020/21 የውድድር ዘመን ጀምሮ በፕሪሚየር ሊጉ ያሉ ድንቅ የመሀል ተከላካዮች (1,800+ ደቂቃ መጫወት የቻሉ) ◎ 68% - ቨርጂል ቫን ዳይክ 🌟 ◎ 67% - ቲያጎ ሲልቫ ◎ 62% - ሩበን ዲያዝ
3 6843Loading...
24
🔴 BREAKING: ሊቨርፑል ሞ ሳላህ በሚቀጥለው ሲዝን በክለቡ እንደሚቆይ ይጠበቃል። አጥቂው ሊቨርፑልን መልቀቅ እንደሚፈልግ እስካሁን ምንም አይነት ነገር አላሳየም እና በ ሳውዲ ያለው አመለካከት በሊቨርፑል እንደሚቆይ ነው። 🏅David_Ornstein
3 9750Loading...
25
በሳውዲ አረቢያ የሚገኙ ክለቦች ሞሃመድ ሳላህን ለማስፈረም ለሊቨርፑል እስከ £150m የሚደርሱ የዝውውር ጥያቄዎችን ለማቅረብ እየተዘጋጁ ነው። [Football Insider]
4 0981Loading...
26
የርገን ክሎፕ ፡- 🗣️ “ለመጀመሪያ ጊዜ ከአንድ ተጫዋች ጋር ስገናኝ ስለ እግር ኳስ አላወራም። እንደ ሰውኛ እሱን ማወቅ በጣም አስፈላጊ ነው።”
4 1790Loading...
27
ሊቨርፑል ተከላካይ ማስፈረም ይፈልጋሉ 🔴 ሊቨርፑሎች በክረምቱ የዝውውር መስኮት የመሀል ተከላካይ ለማስፈረም ገና ከ አሁኑ የተለያዩ አማራጮችን መመልከት ጀምረዋል። ሊቨርፑሎች ቅድሚያ ከሚሰጣቸው እና መገንባት እሚፈልጉት ወሳኝ ቦታ እና አንዱ ነው። ከ አርኔ ስሎት ጋር በቅርቡ ንግግር ያረጋሉ ምን አይነት ተጫዋች እንደሚፈልጉ የ ሊቨርፑል አመራሮች ማወቅ ይፈልጋሉ ። 🏅Fabrizo Romano
4 0432Loading...
28
🗓 - በ 2001 በዚህ ቀን ነበር ስቲቨን ጄራርድ የ PFA የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጫዋች ተብሎ የ ተመረጠው።💫
3 9310Loading...
29
እ.ኤ.አ. በ1901 በዚች ቀን ሊቨርፑል በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የሊግ ዋንጫን አሸንፈ🏆 ቀሪው ታሪክ ነው!🤩 @ETHIOPIA_LIVERPOOL @ETHIOPIA_LIVERPOOL
4 04211Loading...
30
ክለባችን በዚህ የውድድር ዘመን በፕሪምየር ሊጉ 11 ጊዜ ብቻ ነው መረቡን ሳያስደፍር መውጣት የቻለው።🙁 🇧🇷 አሊሰን ቤከር (9) 🇮🇪 ካኦሚን ኬለር (2)
3 9821Loading...
31
100 የፕሪሚየር ሊግ ድሎች ላይ ለመድረስ በጣም ጥቂት ጨዋታዎች ያስፈልጋቸው አሰልጣኞች፦ ◎ ፔፕ ጋርዲዮላ (134) ◎ ጆሴ ሞሪንሆ (142) ◎ የርገን ክሎፕ (159) 🌟 ◎ ሰር አሌክስ ፈርጉሰን (162) ◎ ማይክል አርቴታ (169) ◎ አርሰን ቬንገር (179 )
4 0125Loading...
32
ሊቨርፑል የፌይኖርድን አጥቂ ሳንቲያጎ ጂሜኔዝን የማስፈረም እቅድ የለዉም ❌️ [JacobsBen]
4 0141Loading...
33
አርኔ ስሎት ሞ ሳላህን በሊቨርፑል የማቆየት ከፍተኛ ፍላጎት አለው! [JacobsBen]
4 2272Loading...
34
🚨ካርሎስ ባሌባ በ ክረምቱ የ ዝውውር መስኮት በ ሊቨርፑል፣ በአርሰናል እና ማን ዩናይትድ ዝርዝር ውስጥ ይገኛል ብራይተን ወደ £55m አካባቢ የ ሚያቀርቡትን ክለቦች ለማዳመጥ ዝግጁ ሊሆን ይችላል። [CaughtOffside]
4 3210Loading...
35
🌄 ሰላም ታደረ ቤተሰብ ? 🙏 መልካም ቀን ተመኘንላቹ ❤️
4 4730Loading...
36
ደህና እደሩ ቤተሰቦች 😴 የነገ ሰው ይበለን 🙏
4 6771Loading...
37
ምንም ወጪ ይልወጣበት ኮነር ብራድሌይ በዚህ የውድድር አመት በ22 ጨዋታ 7 የጎሏ አስተዋፆ ማድረግ ችላል! ኮነር ብራድሌን ከ10 ስንት ትሰጡታላችሁ?
4 7961Loading...
38
ከዛሬ ጀምሮ የተደረጉ እና ከዚ ሁላ የሚደረጉ የአውሮፓ ጨዋታዎችን በቴሌግራም በቀጥጣ ለመከታተል ይቀላቀሉን የተቆጠሩ ጎሎችንም ለማየት 97.ስፖርት በኢትዮጵያ
10Loading...
39
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
1520Loading...
40
የሳዑዲ አረቢያ ክለቦች በዚህ ክረምት ለሞ ሳላህ የዝውውር ሂሳብ ከ100 ሚሊየን ፓውንድ እስከ 150 ሚሊየን ፓውንድ ድረስ ሊያቀርቡ ይችላሉ። የሞ ሳላህ የኮንትራት ሁኔታ እና አዲስ አሰልጣኝ መምጣትን ከግምት ውስጥ በማስገባት ክለቡ በዚህ ሰአት ለድርድር የበለጠ ክፍት ሊሆን ይችላል። [SportsPeteO]
5 1244Loading...
እዉነት ስለ ኳስ ታዉቃለህ? የሊቨርፑል ደጋፊ ነህ? ግን እስካሁን ይሄን ቻናል አልተቀላቀልክም? ከ92ሺ በላይ ተከታዩችን ያፈራ በኢትዮጵያ 1ኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ ድንቅ የሊቨርፑል ቻናል ነዉ ይቀላቀሉ 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿👇
Mostrar todo...
🥰 2
JOIN
ከኢትዮጵያ ታዋቂ የስፖርት ጋዜጠኞች ውስጥ እርሶ የማን አድናቂ ኖት ⁉️
Mostrar todo...
መንሱር አብዱልቀኒ
ፍቅር ይልቃል
መሰለ መንግስቱ
ኤፍሬም የማነ
አላዛር አስገዶም
ንዋይ ይመር
ሌላ ምርጫ
ሰይድ ኪያር
🔴 ሳላህ ክሎፕን የተናገረው ነገር በከንፈር ማንበቢያ ቴክሎኖጂ ታይቶ ይፋ ሆኗል 🤯 👉 ከመጀመሪያው ክሎፕ ሳላህን ለመጨበጥ ሲሞክር ሳላህ የክሎፕ እጅን መትቶ ሄደ ከዛ ሳላህ እንዲ አለው "ስለዚህ ምንም ማድረግ የምችለው ነገር የለም፣ ምንም" የክሎፕ ምላሽ ተደብቆ ነበር [በቴክኖሎጂው ማወቅ አልተቻለም].... ይህም ሳላህ ለክሎፕ በፍጥነት ዝግጁ አለመሆኑን ያሳያል። ክሎፕ ሄዶ ሳላህን አንድ ነገር በመናገር አበሳጨው.... ሳላ ከዚያ በኋላ  ለክሎፕ እንዲህ አለው "ከሰባት ዓመት አገልግሎት በኋላ ቀይ ካርድ አገኛለሁ, አደርገዋለሁ" ከዛ ኑኔዝ ወደ ሳላህ መጥቶ ሳላህን ይዞት ሄደ
Mostrar todo...
👍 25🤬 8🤔 5💔 3❤‍🔥 1 1
እዉነት ስለ ኳስ ታዉቃለህ? የሊቨርፑል ደጋፊ ነህ? ግን እስካሁን ይሄን ቻናል አልተቀላቀልክም? ከ50ሺ በላይ ተከታዩችን ያፈራ በኢትዮጵያ 2ኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ ድንቅ የሊቨርፑል ቻናል ነዉ ይቀላቀሉ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿👇
Mostrar todo...
👍 2
🔴 ሊቨርፑል 🔴
🔥 50ሺ በላይ ተከታዮች 🔥
የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
Mostrar todo...
1
አርሰናል
ማንችስተር ዩናይትድ
ማን ሲቲ
ቼልሲ
ሊቨርፑል
ስፐርስ
ማድሪድ
ባርሳ
ጁቬ
PSG
ሌሎች ክለቦች
🔴 የWhoscored የ35ኛ ሳምንት ምርጥ 11 ይሄንን ይመስላል። ከሊቨርፑል አንዲ ሮበርትሰን መካተት ችሏል !
Mostrar todo...
👍 15 3
በዚህ ሲዝን በሁሉም ውድድሮች ብዙ የፕሪምየር ሊግ አሲስት ያላቸው ተጫዋቾች ዝርዝር.... ኑኔዝ 13 አሲስት በማድረግ 3ተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል 👀
Mostrar todo...
👍 37 5🔥 1😁 1
ከ15 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???
Mostrar todo...
A. 10
C. 100
B. 50
D.0
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
Mostrar todo...
A. 1983
B.1997
C.1998
D.1999
አንዲ ሮበርትሰን ደህና ነው እሁድ ለቶተንሃም ጨዋታ ዝግጁ እንደሚሆን ይጠበቃል። [LewisSteele_]
Mostrar todo...
👍 63 9😁 1