cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Eu pictures

For ur wedding, birthday party, and any production

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
146
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Mostrar todo...
🍀አንዲት ሴት በመንገድ ስትጓዝ ብዙ አሳማዎች አንድን ሰው ሳያስቸግሩት ከኋላ ኋላው ሲከተሉት ተመለክተች። ሰውየው ይሄድ የነበረው አሳማዎች ለእርድ ወደሚቀርቡበት ቄራ ነበር። ሴቲቷም አሳማዎቹ ያለምንም ማስቸገር ሰውየውን ተከትለው ወደሞታቸው ስፍራ ለምን እንደሚጓዙ ሊገባት አልቻለም። ስለዚህም ወደ ሰውየው ቀርባ ይህ ለምን እንደሆነ ጠየቀችው ሰውየውም በእጁ የያዛትን በባቄላ የተሞላች ትንሽ ከረጢት አሳያት እንዲህም አላት የምሄደው ይህንን ባቄላ እያንጠባጠብኩኝ ነው አሳማዎቹ ባቄላ ማንጠባጠቤን ስለሚያዩ ይከተሉኛል ግን የት እንደምወስዳቸው የሚያውቁት በመጨረሻ የቄራው በር በላያቸው ከተዘጋ በኋላ ነው።በሩ ከተዘጋ በኋላ ከዚያ ለመውጣት ያላቸው እድል ያከትማል። 🍀ሰይጣን በእርሱ መንገድ ብዙ ደስ የሚያስኙ ነገሮች እንዳሉ ይናገራል። ባቄላውን ያንጠባጥብላችኋል። እነዚህም የሐጥያት ባቄላዎቹ ናቸው ዝሙት፣ ስርቆት፣ ስካር፣ ውሸት፣ ገንዘብን መውደድ... 🍀ሰይጣን ብዙ ስዎችን እንዲከተሉት ሀጥያትን ጣፋጭ አድርጎ ያቀርባል። በዚህ ልምምዳቸውም ሰዎች ጥሩ ህይውት እንዳላቸው ይነግራቸዋል። እነርሱም የት እንደሚወስዳቸው ባያውቁም በመጨረሻ ተመልሰው ሊወጡ ወደ ማይችሉበት ጉድጓድ ውስጥ መውደቃቸውን ጊዜ ካለፈ በኋላ ዪገነዘባሉ። 🍀በሰይጣን መንገድ ውስጥ ከተያዙ በኋላ ተመልሰው ለመውጣት አለመቻልን ስለተገነዘበ አንድ ባለፀጋ መፀሐፍ ቅዱስ በ ሉቃ16:22 ይነግረናል። በተቃራኒው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እንድንከተለው ይፈልጋል። ይሁን እንጂ በውሸት ቃል አይሸነገልም። ጌታ ኢየሱስ የእግዚአብሄር ልጅ ነው። ፈጣሪያችን ነው። ለኛ እውነተኛ ደስታችን ምን እንደሆነ ያውቃል። ዛሬ የእርሱን መንገድ መርጠን ብንከተል የዘላለም ሐይወት ሊሰጠን ተስፋ ገብቶልናል። ዮሐ 3:16 አንተ/ቺ ስ ወንድሜ/እህቴ ምን ታስባለህ/ሽ?
Mostrar todo...
👍 6
😘
👍 3
😘 1
See u love it
Mostrar todo...
Mostrar todo...
Shaggar Post - #ሰውየው!! #Abbichuu!! ✔all Ethiopian's...

#ሰውየው!! #Abbichuu!! ✔all Ethiopian's have to watch this video "ከምጡቅነት እስከ አምጣቅነት Share godhi dhugaa tana waliin gahi. 👉ስለ አቢቹ ምን ያክል ያውቃሉ? Waa'ee...

👍 12
👎
👍 7
👎
👍 11
👎
👍 3
❤ 4
👎
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.