cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ኢትዮ_ዲሽ24

የምንሰጣቸውአገልግሎት📡 📡 👉👉የዲሽ ገጠማ እና ጥገና 👉👉ኢትዮ ሳት 🇪🇹 👉👉DSTV 👉👉CANAL + 👉👉AMOS SPORT 👉👉የሪሲቨር ሶፍትዌሮች 👉👉ማንኛውም መንፈሳዊ የቻናል 👉👉ቲቪ ቫርዝሽን እና ኢትዮሳት አንድ ላይ ማሰራት ሲፈልጉ ይደውሉልን 0954-827287 0926-100247

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
211
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

🏆ዛሬ የሚደረግ የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ⌚️10:00 🇪🇹ኢትዮጵያ 🆚 ደቡብ አፍሪካ🇿🇦 ድል ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን 👉LIVE link https://youtu.be/-17Z14RY5Jg @DISHETHIO24 @DISHETHIO24
Mostrar todo...
ፖል ፖግባ ይፈርማል • ፖል ፖግባ አሁን ከ ዩናይትድ ጋር አዲስ ውል መፈራረም እንደሚፈልግ ለቤተሰቦቹ ተናግሯል ሲል የፈረንሳይ ጋዜጣ ዘግቧል ተጫዋቹ ኮንትራቱን በማደስ የፕሪሜር ሊጉ ከፍተኛ ተከፋይ መሆን ይፈልጋል ። • ፋብሪዚዮ ሮማኖ " ፖል ፖግባ ካለፈው ሀምሌ ወር ጀምሮ የኮንትራት ማራዘሚያው ሀሳብ ተሰጥቶታል አዲስ የረጅም ጊዜ ስምምነት እና ከፍተኛ ደሞዝ ነው ግን አሁንም ከፖግባ እና ከራዮላ የተሰጠ የመጨረሻ ውሳኔ የለም ። • አሁን በወጣ ሌላ ዜና መሠረት ፖል ፖግባ ከዩናይትድ ጋር ያለውን ኮንትራት ያራዝማል ፤ ሮናልዶ እንዲቆይ አሳምኖታል ሲል ስካይ ስፖርት ዘግቧል @DISHETHIO24 @DISHETHIO24 @DISHETHIO24
Mostrar todo...
Apollo IPTV ስትጠቀሙ ከ Bein Sport English ውጪ ያሉትን ቻናሎች በእንግሊዘኛ ኮሜኔታተር ለማድረግ Set የሚለው Option ላይ ገብተን ከዛ Audio የሚለው ምርጫ ላይ ስናደርገው ተጨማሪ የ Audio Option ያለጣልናል ከዛ ሁለተኛውን መምረጥ ነው። @DISHETHIO24
Mostrar todo...
😍ዛሬ እለተ አርብ ቀጥሎ የሚደረጉ ተጠባቂ ጨዋታ በቤትዎ ሆነው በነፃ ቻናሎች መተደሚ ይችለሉ:: Germany 🆚Romania ⌚️03:45 🖥 SPORT 4 HD 🖥 IRIB VARZESH HD 🖥FOOTBALL HD ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ Czech Republic 🆚 Walse ⌚️03:45 🖥 5 PULS HD ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ Turkey 🆚 Norway ⌚️03:45 🖥 SPORT 2 HD 🖥TV VARZISH HD 🖥TRT 1 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ Russia 🆚 Slovakia ⌚️ 03:45 🖥 SPORT 3 HD 🙏መልካምና ያመር ቀን ታማኛው🙏 @DISHETHIO24
Mostrar todo...
ኢትዮ_ዲሽ24 የምንሰጣቸውአገልግሎት📡 📡 👉👉የዲሽ ገጠማ እና ጥገና 👉👉ኢትዮ ሳት 🇪🇹 👉👉DSTV 👉👉CANAL + 👉👉AMOS SPORT 👉👉የሪሲቨር ሶፍትዌሮች 👉👉ማንኛውም መንፈሳዊ የቻናል 👉👉ቲቪ ቫርዝሽን እና ኢትዮሳት አንድ ላይ ማሰራት ሲፈልጉ ይደውሉልን 0954-827287 0926-100247 https://t.me/DISHETHIO24
Mostrar todo...
ኢትዮ_ዲሽ24

የምንሰጣቸውአገልግሎት📡 📡 👉👉የዲሽ ገጠማ እና ጥገና 👉👉ኢትዮ ሳት 🇪🇹 👉👉DSTV 👉👉CANAL + 👉👉AMOS SPORT 👉👉የሪሲቨር ሶፍትዌሮች 👉👉ማንኛውም መንፈሳዊ የቻናል 👉👉ቲቪ ቫርዝሽን እና ኢትዮሳት አንድ ላይ ማሰራት ሲፈልጉ ይደውሉልን 0954-827287 0926-100247

ዛሬ ምሽት የሚደረግ የዩኤፍ ኔሽንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ 03:45 | 🇧🇪 ቤልጅየም ከ ፈረንሳይ 🇫🇷 @DISHETHIO24
Mostrar todo...
በርካታ ጨዋታዎች ሳይሸነፉ መጓዝ የቻሉ ብሐራዊ ቡድኖች 🇮🇹 37: ጣልያን (2018- 2021) 🇧🇷 36: ብራዚል (1993 -1996) 🇪🇸 35: ስፔን (2007 -2009) 🇦🇷 31: አርጀንቲና (1991 -1993) @DISHETHIO24 @DISHETHIO24
Mostrar todo...
Goal Of The Day 🎥 ግራዚያኖ ፔሊ Vs QPR መስከረም 27 ፣ 2014 @DISHETHIO24 @DISHETHIO24
Mostrar todo...
3.04 MB
♻️WATAN 2 TV ከ Yahsat 52.5°E ሙሉ በሙሉ ለቆ ወትዋል። ይሄ ቻነል አሁን በአዲስ ፍሪኩዌንሲ የሚገኘበት ሳተላይት Express 53°E ሲሆን የዚህ ሳተላይት Coverage ደሞ የኛ ሀገር አይደርስም
Mostrar todo...
🎬የ ONYX HD የፊልም ቻነል የእሮብ ፕሮግራም 🍿The Next Three Days (2010) ⏰ቅን ከ 08:00 ጀምሮ _____________ 🍿Snow White and the Huntsman (2012) ⏰ ከ 10:30 ጀምሮ ____________ 🍿 We Missed You (2019) ⏰ማታ ከ 01:00 ጀምሮ ____________________ 🍿Penguin (2020) ⏰ማታ ከ 02:30 ጀምሮ ---------------------------------------------------------- 🖥ONYX HD 🛰Yahsat 52.5°E 📶12034V27500 ---
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.