cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ሙዚቃ ውስጤ ነው 🎶🎶

👉ሙዚቃ ውስጤ ነው 👈 ⚡ ya dero ⚡ zendro ⚡ Ya lebotin yami nger musica wochi https://t.me/joinchat/SwsVPYqYyduRpAEm @Teyib

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
168
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Mostrar todo...
11ኛው ፕላኔት👑😲

😍😍😍💯😍😍😍💕

#በአማሪኛ ☞እንኳን ለረመዳን ጾም በሰላም አደረሳችሁ #በስልጥኛ ☞ሀበይ ለረመዳን ሶመን ቦገሬት አጄጄሙ #በቀቤንኛ ☞ሀበይ ወገሬቲን ረመዳኒ ሶመኒ ኢሊሾይነ #በኦሮሚኛ ☞Baganagan somnaa Ramdanaa gesanaa #በማረቆኛ ☞ሀበይ ሶመነን ጡመን አፊሱኮ #በጉራግኛ ☞በዘበር ሶመን ጌታ ቦሄቀር አሰናናሁም #በአፋርኛ☞ Unkaq Ramadaanah soomuh yalli salaamah #በሀላቢኛ☞ ሀበይ ወገሬቲን ረመዳኒ ሶመኒሃ ኢሊሂኔ #በወለኒኛ☞ ሀበይ ለሶመኒ ወረ በፊያ አጄጄሁም #በሃዲያ☞ ሀበይ ጾሚፃሚን አፊሶኮ #በትግርኛ ☞እንካዕን ረመዳን ብሶላም አብፀሐኩም #በወለይትኛ ☞ ሀሹሰሮረመዳና ገፂዳታ  # ﺭﻣﻀﺎﻥ ﻛﺮﻳﻢ Ramadan Kareem❤️❤️ 💐___⭐️______💐______⭐️_____💐
Mostrar todo...
Mostrar todo...
ሙዚቃ ውስጤ ነው 🎶🎶

👉ሙዚቃ ውስጤ ነው 👈

March 8 (የሴቶች ቀንን) አስመልክቶ በሴቶች መብት ዙሪያ ዓለም ዓቀፍ ስብሰባ ተካሂዶ የኛን ሃገር ተወካይ ጨምሮ የየሃገራቱ ተወካዮች ስብሰባውን ታድመዋል ፡ እናም የመጀመሪያዋ ተናጋሪ ከአውሮፓ የመጣች ሴት ነበረች… ••●◉●•• 👩ማይክራፎኑን ከያዘች ቦኋላ ባለፈው ዓመት ማርች 8 በነበረን ስብሰባ ባሎቻችን እኩልነታችንን እንዲቀበሉ ማሳመን እንዳለብን ተምረን ነበር ከዚያ ስብሰባ ተመልሼ ቤቴ እንደገባሁ #ባለቤቴን ከዚህ ቦኋላ ምግብ እንደማላበስል እና ራሱ ማብሰል እንዳለበት ነገርኩት የመጀመሪያ ቀን ምንም አላየሁም በሁለተኛው ቀንም ምንም አላየሁም በሶስተኛው ቀን ግን ጣት የሚያስቆረጥም ጥብስ እንደሰራ አየሁ ስትል አዳራሽ ሙሉ ሴት አጨበጨበ👏👏👏 ••●◉●•• 👩ሁለተኛዋ ተናጋሪ ከምድረ አሜሪካ የመጣች ስትሆን እሷም መድረኩን እንዳገኘች ከአምናው ኮንፈረንሳችን ቦኋላ ወደ ቤቴ ስመለስ ባለቤቴን ከእንግዲህ ልብስ እንደማላጥብ እና ራሱ ማጠብ እንዳለበት ነገርኩት የመጀመሪያ ቀን ምንም አላየሁም በሁለተኛው ቀንም ምንም አላየሁም በሶስተኛው ቀን ግን የራሱን ብቻ ሳይሆን የኔንም ልብስ ማጠቡን አየሁ ስትል በድጋሚ አዳራሽ ሙሉ ሴት በጭብጨባ ተቀበላት👏👏👏 ••●◉●•• ሶስተኛዋ ተናጋሪ #ከኢትዮጵያ የሄደችው 👩እሷም መድረኩን እንዳገኘች ከአምናው ስብሰባ መልስ ወደ ቤቴ ስመለስ ባለቤቴን ከእንግዲህ #ምግብ እንደማላበስል እና #ካልሲዎቹን እንደማላጥብ #እንጀራም እንደማልጋግር ከፈለገ ራሱ እንዲሰራ ነገርኩት ፡ የመጀመሪያ ቀን ምንም አላየሁም😉 ፡ በሁለተኛው ቀንም ምንም አላየሁም😊 ፡ በሶስተኛው ቀን ግን…… ፡ ፡ ፡ የግራ ዓይኔ 👀 እብጠት ስለቀነሰልኝ ትንሽ ማየት ችዬ ነበር ••●◉●•• 🔸#መልካም_ቀን_ደግ_ደጉ_ይግጠማችሁ No ጣጣ Just ፈታ Join @Mudenyaz 4 any comment @Teke_Man 📩
Mostrar todo...
እናቴ፣ እህቴ፣ ሚስቴ እንዲሁም ልጄ የሆንሽው ሴት ልጅ ሆይ ቀን ጠብቄ ሳይሆን ሁሌም አከብርሻለሁ😘
Mostrar todo...
Mostrar todo...
ሙዚቃ ውስጤ ነው 🎶🎶

👉ሙዚቃ ውስጤ ነው 👈

ይድረስ ለግብፅ✍ የሚሳኤል ብዛት ምን ያደርግልሻል🚀 የጎጃም ደብተራ አንዱ ይበቃሻል.😂 @FIREWJECHONIAS
Mostrar todo...
🎙JUSTIN BIEBER🎙 😍LOVE YOUR SELF😍. 🥺🥺🥺❤️ ❤❤ ❤ 🎧✨.... Join 👇&share ✨✨✨✨✨✨✨ ​💽 @yamiyaki.... @yamiyaki Cross ... @yamiyaki .... Join JOIN JOIN 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Mostrar todo...
1.40 KB
🧡🧡🧡አላዳንኩሽም 🧡🧡🧡
Mostrar todo...
2.49 KB
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.