ዘ_መርቆሬዎስ
ዘ መርቆሬዎስ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ መዝሙሮች እና የአባቶች አስተማሪ ንግግሮች ግጥሞች ወቅታዊ የቤተክርስቲያን ዜናዎች ለማግኘት @merkorawos "እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን።ሃሌ ሉያ። " ለማንኛውም ሀሣብ, ጥቆማ, አስተያየት @babii25 ላይ ያገኙናል
Mostrar más1 146
Suscriptores
-124 horas
Sin datos7 días
-1830 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
Repost from ሰማያዊ ሕዝብ
Photo unavailableShow in Telegram
በ3 ቀን ብቻ 8.4$ ( 950 ብር ) አግኝቻለሁ!
Online ላይ በCrypto ገንዘብ መስራት የምትፈልጉ ከሆነ
👇
https://t.me/+R2cEAZVTnE6dsllk
https://t.me/+R2cEAZVTnE6dsllk
Repost from ሰማያዊ ሕዝብ
Photo unavailableShow in Telegram
በ3 ቀን ብቻ 8.4$ ( 950 ብር ) አግኝቻለሁ!
Online ላይ በCrypto ገንዘብ መስራት የምትፈልጉ ከሆነ
👇
https://t.me/+R2cEAZVTnE6dsllk
https://t.me/+R2cEAZVTnE6dsllk
የጻድቅ ሰው ፀሎት ያድናል / 2 /
የነፍስን ቁስል ይጠግናል / 2 /
አዝ=
የፍቅር እመቤት ቤዛዊተ ኩሉ
ለልጅሽ አሳስቢ በደላችን ሁሉ
ስለ ቃልኪዳኑ የቃሉ መኃላ
ልመናሽን ሰምቶ አይለንም ችላ
አዝ=
ገብረ መንፈስ ቅዱስ ጻድቁ አባታችን
ረዴት በረከት ይድረስ በውላችን
አባ ተክለአይማኖት መቁጠሪያህን አንሳ
ለምን ለልጆችህ እንዳናይ አበሳ
አዝ=
የእግዚያአብሔር ወዳጅ ገብረ ክርስቶስ
ልመና ፀሎት መዳኒት ለነብስ
ፍቅር አለየን ቂርቆሶይ አደራ
ነፍሳችን እንድትድን ከሲኦል መከራ
አዝ=
ጸሎቷ ደረሰ የክርስቶስ ሰምህራ
የእግዚያአብሔርን ልብ አንኳክቶ ሊያራራ
ያቺ ቅድስት እናት ሰማቷን አርሴማ
ለምና አስገባቺን ከጻድቃን ከተማ
አዝ=
አባ አብተማርያም የብርሃን አምሳል
በጸሎት አትርሳን ወድቀን እንዳንዝል
ቅዱሳት አዋርያት ነብያት ሁላችሁ
ዘወትር አይለየን ፀሎት ልመናችሁ
❤️ ሊቀ ልሳናት ቸርነት ሰናይ ❤️
የጻድቅ_ሰው_ፀሎት_ያድናል_ሊቀ_ልሳናት_ቸርነት_ሰናይ_yetsadek_sew_Tselot_yadenal_by.mp34.59 MB
kidus rufael Gech.mp33.40 MB
Mostrar todo...
Zemari_Yilma_Hailu_Nefse_Hoy_Mezmur_ዘማሪ_ይልማ_ኃይሉ_ነፍሴ_ሆይ_መዝሙር128k.mp36.43 MB
Repost from Work Done!
አሁኑኑ የሰራችሁትን ማውጣት የምትችሉት መካከል PRETON ዋነኛው ነው።
በቀን እስከ 6$ ( 720 br ) ድረስ መስራት ትችላላችሁ።
ያልጀመራችሁ ጀምሩ
👇
https://t.me/preton_drop_bot?start=6e5a3bc0-eff7-475c-a303-9629b704d0bd
Photo unavailableShow in Telegram
#መርቆሬዎስ_ሆይ መዓዛው ያማረ እስትንፋስን በውስጡ አዋሕዶ እንደ ነጎድጓድ ለሚያጉረመርመው ቃልህ ሰላም እልሀለሁ። በጥቁር ፈረስ ላይ የምትቀመጥ "ሰማዕት ሆይ" የሚያስፈራ ጫካና የበደል በረሀ ደፍኖኛልና ሥጋና ደም ለባሹን እኔን በፈረስህ ጫነኝ።
#መርቆሬዎስ_ሆይ ከደረትህ በታች ደም እስኪንጠፈጠፍ ድረስ በሥቃይ ጅራፍ ለተገረፈው ጀርባህ ሰላም እልሀለሁ። ሁሉን የታገስክ ጥበበኛ "ሰማዕት ሆይ" በሞት ጫካ ወድቄ እንዳልቀር ስንፍና ጠላቴን ለመግደል ሰይፍን ስጠኝ።
#መልክአ_ቅዱስ_መርቆሬዎስ
☦ @merkorawos ☦
☦ @merkorawos ☦
☦ @merkorawos ☦
ምስጋናዬን ለአምላኬ አቀርባለሁ
ዘማሪ ቴውድሮስ ዮሴፍ
✟ምስጋናዬን ለአምላኬ✟
ምስጋናዬን ለአምላኬ አቀርባለሁ
በማደሪያው ገብቼ እሰግድለታለሁ
ኤልሻዳይ ነው ጌታ ሁሉን ቻይ
'ይፈፀማል አምናለሁ የልቤ ጉዳይ/2/
ዘንባባዬን ይዤ እንደ ህፃናቱ
ሆሳዕና ልበለው ሰግጄ በፊቱ
ምንም ባዶ ብሆን እውቀት ቢጎለኝ
ለስሙ ልዘምር ከልካይም የለኝ/2/
አዝ____
አምላኬ በፊትህ ቃል አለብኝ እኔ
ቋንቋዬ መዝሙር ነው ያንተ እንደመሆኔ
በአሚናዳብ ደጃፍ በቅድመ ታቦቱ
ያየክብርህ ሁደት ጠራኝ ማህሌቱ/2/
አዝ______
የሕይወት ትርጉሜ አንተ ነህ ደስታዬ
ስምህን ማገልገል ክብሬ ነው ስራዬ
ለታመነው ጌታ ምስክር የሆነ
ከብረው ተመለሱ ለበረከት/2/
አዝ___
መነሻዬ አንተ ነህ ጉልበቴና ክብሬ
መድረሻዬም አንተ መደምደሚያ ቅጥሬ
በፅዮን ተራራ ስትገለጥ ያኔ
ነጩን ልብስ አልብሰህ አስነሳኝ ለቅኔ/2/
@merkorawos
@merkorawos
@merkorawos
ምስጋናዬን ለአምላኬ አቀርባለሁ.mp314.75 MB
Repost from Work Done!
Photo unavailableShow in Telegram
Preton Airdrop
100% Legit የሆነ። የሰራችሁትን ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ማውጣት የምትችሉት።
በቀን 6$ ( 720 br ) ድረስ መስራት የሚቻል ...
ትኩረት ሰጥቼ ከምሰራቸው airdroፖች አንዱ!
Toncoin በቀላሉ ለማግኘት የሚረዳ
👇
https://t.me/preton_drop_bot?start=6e5a3bc0-eff7-475c-a303-9629b704d0bd
Repost from Work Done!
Photo unavailableShow in Telegram
Preton Airdrop
100% Legit የሆነ። የሰራችሁትን ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ማውጣት የምትችሉት።
በቀን 6$ ( 720 br ) ድረስ መስራት የሚቻል ...
ትኩረት ሰጥቼ ከምሰራቸው airdroፖች አንዱ!
Toncoin በቀላሉ ለማግኘት የሚረዳ
👇
https://t.me/preton_drop_bot?start=6e5a3bc0-eff7-475c-a303-9629b704d0bd
Elige un Plan Diferente
Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.