cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

SG Entertainment Media

Publicaciones publicitarias
7 977
Suscriptores
-824 horas
-447 días
-17330 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Repost from SG Media
Mostrar todo...
Shuree Kutaa 7ffaa

Eid Mubarek እንኳን አደረሰን
Mostrar todo...
👍 6
Repost from SG Media
Mostrar todo...
Shuree Kutaa 2ffaa

Shureen Sitcom Haaraa guddina Aartii Afaan Oromoo keessatti qooda fudhachuuf hojjatamaa jirudha. Nu simachuun, fedha keessan haa tahu!

𝗖𝗵𝗮𝗻𝗻𝗲𝗹 𝗔𝗳𝗮𝗮𝗻 𝗢𝗿𝗼𝗺𝗼𝗼 𝗔𝗯𝗱𝗶𝗶 𝘀𝗶𝘁𝘁𝗶 𝗵𝗼𝗿𝘂 𝗶𝗿𝗿𝗮𝗮 𝗯𝗮𝗿𝗿𝗲𝗲𝗳𝗳𝗮𝗺𝗼𝗼𝘁𝗮 𝗼𝗻𝗻𝗮𝗰𝗵𝗶𝗶𝘀𝗼𝗼 𝗱𝗵𝗮𝗻𝗱𝗵𝗮𝗺𝗮𝗮 𝗷𝗶𝗿𝘁𝗮𝗮 𝗺𝗮𝗮𝗿𝗿𝗲𝗲? 𝗮𝗳𝗳𝗮𝗮𝗿𝗮𝗺𝘁𝗲𝘁𝘁𝗮!
Mostrar todo...
🙏Qoor-Qalbii🙏
🙏Jabina kaayyootiif🙏
🙏Abdiidhaaf🙏
🙏Milkiidhaaf🙏
🙏Fuulduratti deemuuf🙏
🙏Hundumaaf 🙏
Repost from SG Media
Daawwachuun itti bohaaraa; Subscribe gochuun maatii youtube channel keenyaa ta’aa🙏 Shuree Kutaa 1ffaa https://youtu.be/4GgmX77oEOc
Mostrar todo...
Shuree Kutaa 1ffaa

Sitcom Afaan Oromoo(drama Afaan Oromoo)

Repost from SG Media
🎤🎸🎙 SG Entertaintment Media 📢📻💻 ሰገሌ ገዳ የመዝናኛ ሚዲያ ከተለመደውና ከተሰለቸው ከዋናው የሚዲያ አውታሮችና ከማህበራዊ የመዝናኛ ሚዲያዎች ፕሮግራም ወጣ ባለመልኩ በአዲስ አቀረራብ ለአድማጭ ተመልካቹ ሳቢ አጓጊ በሆነ መልኩ በብቁና ልምድ ባላቸው የመዝናኛ ፕሮግራም አዘጋጆች: የታሪክና ባህል ተመራማሪ ባለሙያዎች : የካሜራና የቪዲዩ ኤዲቲንግ ባለሙያዎች ታግዞ የተለያዩ ወቅታዊ ባህላዊ ማህበራዊ ምጣኔ ሃብታዊና ፓለቲካዊ ጉዳዩችን በመዳሰስ አዝናኛ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን ማዘጋጀት : የተለያዩ ወግ ባህል ታሪክ ማንነት እንዲሁም በጥንታዊው የገዳ ስርዓት ላይ አተኩሮ ዘጋቢ ፊልሞችን የምርምር ስራዎችን ማቅረብ : በታሪክ ውስጥ ለህዝብ ፍትህ እኩልነት ነፃነት ከፍተኛ መስዋዕትነት ከፍለው በታሪክና በትውልዱ የተዘነጉትን ጀግኖች ላይ በታሪክ ዋቢ ማስረጃዎች ላይ ተመርኩዞ የታሪክ ሃቆችን ማሳወቅ ማስተማር ትኩረት አድርጎ ለአድማጭ ተመልካች በራሱ የYouTube channel ማቅረብ ይጀምራል። SG Entertaintment Media ከተለመደው በማህበራዊ ሚዲያ ለህዝብ ተደራሽ የሚሆኑትን የተለያዩ ጉዳዩች አጀንዳዎች ወይም የመዝናኛ ፕሮግራሞች ዘጋቢ ፊልሞች በYouTube, Telegram, በFacebook , Tiktok ላይ ከሚታዩት እንዲሁም ከመንግስትንም ይሁን ከግል Mainstream Media ላይ ከሚቀርቡት ከሚተላለፊት ተመሳሳይ የመዝናኛና የተለያዩ ፕሮግራሞች ከተለመደው ወጣ ባለመልኩ ጥራት ባለው ዝግጅት አዘጋጅቶ የህዝቡን የተለያዩ መዝናኛ ፍላጎት እንደሚያሟላ ተስፋ አድረጋለሁ። መልካምና የተሳካ የመዝናኛ ፕሮግራም ዝግጅት እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ 🙏 የSG Entertaintment Media የYouTube channel ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ ።👇 https://youtube.com/@SGEntertainmentMedia?si=0gLkHkeNHopmXCGz በNegash Qemant
Mostrar todo...
Mostrar todo...
Shuree Kutaa 1ffaa

Sitcom Afaan Oromoo(drama Afaan Oromoo)

Mostrar todo...
Shuree Sitcom Coming Soon

👍 1