cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegaciĂłn. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

🍀🍀መርጌታ የባህል ህክምና መስጫ ተቋም🌿🌿

Publicaciones publicitarias
6 711
Suscriptores
-624 horas
-397 dĂ­as
-18130 dĂ­as
Distribuciones de tiempo de publicaciĂłn

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
AnĂĄlisis de publicaciĂłn
MensajesVistas
Acciones
Ver dinĂĄmicas
01
*መሪጌታ ነኝ የባህል መድሀኒት                 0922438586 """"እዉነት እላቹሀለሁ ሰማይና ምድር ያልፋሉ፡ ቃሌ ግን አያልፍም""" ⏺የደከሙ ሁሉ ያርፉ ዘንድ አቤቱ በምህረትህና በቸርነትህ ጎብኛቸዉ፡ሌሊትና ማታ በሀዘን፡በጭንቅና በመከራ የሚያሳልፉትን አቤቱ ጌታ ሆይ በምህረትህ አፅናናቸዉ!! ✿መምጣት የማትችሉ በእ/ር ስም መዳኒቱን እናደርስልዎታለን ➡️የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች       1,ለመፍትሄ ስራይ       2,ለቡዳ       3,ለቁራኛ       4,ለመጠብቅ(ከጠላት፡ከሚላክ ሟርት       5,ለግርማ ሞገስ       6,ለጥይት(መሳሪያ የማያስነካ)       7,ለብትር(ዱላ የማያስነካ)       8,ለጋኔን       9,ለማንኛዉም አይነት የሰዉነት ክፍል በሽታ    10,ለሎተሪ    12,ለእቁብ    13,ለመስተሳልም    14,ትቶን የሄደን ሰዉ ለማስመለስ(ለፍቅረኛ)    15,ለስንፈተ ወሲብ    16,ዘኢያወርድ(ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይፈስ    17,ለመፍትሄ ሀብት(በማንኛዉም ስራ ገንዘብ፡ሀብት እንዲኖረን    18,ለገበያ    19,ለወር አበባ ችግር    20,ለአይነ ጥላ(የፍርሃት መንፈስ ማስለቀቂያ)    21,ለመስተሀድር(ንብረት ቢጠፋን በእጃችን ዉስጥ ማግኘት የሚያስችል    23,ለሙግት    24,ለመፍዝዝ (ጠላት ሊጎዳን ሲሞክር ሰዉነቱን አሳስሮ የሚያስቀምጥ፡የሚያፈዝ     25,ህገ ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደ ሌላ ሰዉእዳይሄድ፡ እንዳያመነዝር)     26,ለመሠዉር (ችግር ሲደርስብን ከዚያ ችግር በማይታወቅ ሁኔታ ለመዉጣት)     27,ለንቃተ ህሌና፡ ለድብርት፡ ለሆድ መረበሽ፡ ለብቸኝነት ስሜት ማስለቀቂያ     28,ለቀለም (ለትምህርት)     29,ለማንኛዉም የስራ አይነት እድል(እጣ)ለማግኘት     30,ራስን ስቶ በስቃይ ለሚኖር     31, ለሁልም መስተፋቅር ዉድ ወንድሞቼና እህቶቼ ሀሳብዎን ያጋሩን 0922438586
150Loading...
02
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትንጥበብ እኔን መጠየቅ ትችላላችሁ 1,#መፍትሔ_ሥራይ(የጠላት ድግምት መሻሪያ) 2, #ለቡዳ (በዳ ለበላው ማስለቀቂያ እና ማስለፍለፊያ) 3,#ለቁራኛ(አብሮ ላደገ ሰይጣን ማስለቀቂያ) 4,#መጠብቅ(ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ) 5,#ለጋኔን(ጋኔን ለያዘው ማስለቀቂያ) 6,#ለህማም(ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ) 7,#ለራእይ(በህልም የሚያሳይ) 8,#ለፀር(ለጠላት) 9,#ዓቃቤ_ርእስ(ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ) 10,#ለዘኢያገድፍ(ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል) 11,#ለመክስተ_ምስጢር(ትምህርት የሚያጎብዝ) 12,#ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት) 13,#መስተፋቅር_1(ሕዝብ ሀገር እንዲወደን) 14,#መስተፋቅር_2 (ከትዳር አጋር ጋር የሚያፋቅር 15,#ለግርማ_ሞገስ(ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን) 16,#ለሁሉ_ሰናይ(ያሰብነው እንዲሳካልን) 17,#ለመድፍነ_ፀር(ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ 18,#ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ) 19,#አምጽኦ_ብእሲ ወብእሲት(የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች የሚያስገኝ( 20,#ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ) 21,#መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው የሚያመጣ) 22,#መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ) 23,#ለዓይነ_ጥላ(የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ) 24,#ለልሳነ_ሰብእ(ድምፅ የሚያሳምር) 25,#ለበረከት(በቤታችን ጥሩ ነገር እንዲሞላ) 26,#ለእግረ_መልስ(ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ) 27,#ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ) 28 ,#ጸሎተ_ዕለታት(ለራስም ሆነ ለሰው ዕለት ዕለት የሚደገሙ ጸሎቶች ለብዙ አይነት ችግር) 29,#ለእደ_ጥበብ(ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ ለማንኛውም ስራዎች) 30,#ለፍኖት(ምንገድ ስንጓዝ እንዳይደክመን) 31,#ለኵሉ_ግብር(ማንኛውንም
310Loading...
03
=====አፍዝ ወአደንግዝ==== ዛሬ ትንሽ ጥበብ እንዴት እንደሚከወን ልግለፅላችሁ -->አፍዝ ወአደንግዝ አፍዝ ወአደንግዝ ማለት አፈዘዘ እና አደነገዘ ከሚል የግእዝ ግስ የመጣ ሲሆን የአማርኛ አቻ ትርጉሙ ማፍዘዝ እና ማደንገዝ ማለት ነው።ይህም ማለት ሰው በህይወት እያለ ሳይሞት በርሱ ላይ ሚሰራበትን ስራ እንዳያውቅ ሚያሰደርግ ማለት ነው።ይህም ማንኛውንም ሰው በፈለጉት ቦታ ድረስ እንደከብት እየነዱ መውሰድ እንዲሁም ማንኛውንም ስራ በግል ቁጥጥር ስር ማድረግ የሚያስችል ጥበብ ነው። ይህ ጥበብ በበርካታ እፅ እና ህቡእ አስማት አማካኝነት ይከወናል። ከዚህ በታች በምስሏ ምታዩት እፅ ሳረ ማርያም ወይም የማርያም ሳር በመባል ይታወቃል።እፁ ዝርያው ከሳር መደብ ሲሆን መልኩ ግን አረንጓዴ ሳይሆን የነጭ ቢጫ ነው።ነጭ ቢጫ ማለት ነጭም ያልሆነ ቢጫም ያልሆነ ቀለም ይዞ የሚፈጠር ማለት ነው። ይህ እፅ ለአፍዝ አደንግዝ መስርያ ዋና እፅ ነው።ነገር ግን ብቻውን ሳይሆን ህቡዕ አስማት በላዩ ላይ ይደገምበታል። በእፁ ላይ ሚደገመውን አፍዝ ወ አደንግዝ ድግምት ማግኘት ማትችሉ የቀበርቾ ተቀፅላ ካገኛችሁ ከእፁ ማንኛውም ክፍል ጋር አንድ ላይ በጥርሳችሁ አኝካችሁ በማንኛውም ሰው ላይ ብትተፉበት በቅፅበት ትፈዛል።ምትፈልጉትንም ስራ በሰውየው ላይ መስራት ትችላላችሁ። ጥበብ ለሰው ልጅ ክፉም መልካምም ታስተምራለች እናም ከጥበብ ክፋት ይልቅ መልካምነትን እንማር።
440Loading...
04
❤️ይህ የጥበብ ቻናል ማደግ አለበት ገና ትንሽ ነው። ለሕዝብ እንደተፈለገው ተደራሽ አይደለም። 👉ሼር ብታደርጉ ምን ይጎድልባችኃል? ❤️በስፋት ሼር አድርጉት፣አትደበቁ፣ወጡ ፣ሰፊው ሕዝብ ይጠቀም ዘንድ ትጉ በስፋት ለዓለም ሼር አድርጉ፣ነጮችን ማምለክ እናቁም። 🌿ምስክርነትም ስጡ🌿 ❤️ከዚህ በፊት በዚሁ ገጽ ያልለጠፍኳቸው የጥበብ ተከታይ ብዛትን ግምት ውስጥ በማስገባት  የምልካቸው የጥበብ ዓይነቶች👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ❇️ዕፀ ደብዳቤዎች፣ ❇️መርበብተ ሰለሞን ከ 300 በላይ ጠልሰም የያዘ የብራና መጽሐፍ፤ ❇️እውነተኛ እና በህትመት የሌሉ መልኮችን ከነገቢራቸው። 👉እነ መልክዓ መለኮት ከነገቢሩ 👉ልዩ መልክዓ ሳልሲት ከነገቢሩ 👉መፍትሔ ሀብት መልክዓ ዮሐንስ 👉ይቤ ሚካኤል ከነጠልሰሙ ከነገቢሩ የጥንት 👉መልክዓ እዝራ ወሀና ከነገቢሩ እና የመሳሰሉት ❇️በዕጽዋት ዙርያ ልክ እንደ ደለሹት ገቢር፥ 👉የታሪገም ገቢር 👉የፍላፁት ገቢር 👉የወይብላ ገቢር 👉የለባዊት ገቢር 👉የሰዲሳ ገቢር 👉የሞይደር ገቢር 👉የዕጸ ደብተራ ገቢር 👉የአሰርኩሽ ገቢር 👉የዕጸ እስክንድር ገቢር 👉የዕፀ ሕይወት ገቢር 👉የዕፀ አብርሂት ገቢር 👉የከርመድ/የወይላሆ/የበትረ ሙሴ /የኸያ ሳጥን አሰራር ❤️እንዲሁም የተለያዩ የጥበብ ዓምዶች የምዳስስ ይሆናል። ታድያ እነዚህ እና የመሳሰሉት እውቀቶች ለመመገብ ግዴታ መብዛት አለብን ሼር እናድርግ ለመቶ ሺዎች ተደራሽ እንዲሆን እሻለሁ። ❤️በአንድ አንድ አስመሳይ የጥበብ ቻናሎች  እና እየቆረጡ ለሚለጥፉ ሰዎች የቢዝነስ መስርያ እንዲሆን አልሻም። ❌ከወሬ በዘለለም ሀሰተኞች እና ከድሀው ህዝብ የሚያጨበረብሩ ዓይን አውጣ ጥበበኛ ነን ባዮችም ቸል የሚባሉ አይደሉም❌ 📕ስራ ስሩ ይቅርባችሁ📕 የሰው ልጅ ዕንባ መርዝ ነው! 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 👉ከ50 ሺ ቤተሰብ  በላይ ስንሆን... ሰፋ ያለውን እውቀት በዚሁ (አንድ ) ብየ እጀምራለሁ።እስከዛ እንደተለመደው የእለት እለት አስተምህሮቴን እቀጥላለሁ። 📕በመሃል የምልክላችሁ ድንቅ መጽሐፍ ይኖራል📕 👉ከ 50 ሺ በላይ መሆን አለብን ተከታይ ለማብዛት እንዳልሆነ ትረዱኝ ይሆናል። 👉የተጠቃሚ ብዛት እና የእውቀቱ ክብደት መመጣጠን ስላልቻለ ነው እንጂ!ሌላ ክፋት የለውም። ❤️ሼር እናድርግ ሃገር በቀል የኢትዮጵያውያን ጥበብም እናስፋ፣ ሊቃውንቶችም እንሰባሰብ፣ሀሰተኞች እና አስመሳዮች፣ጥበበኞችም እናጋልጥ፣ትውልድን እንቅረጽ፣የጥበብ ተግባር እና ስም በተግባር ከፍ ከፍ እናድርግ። ❤️ ❤️ ❤️ መርጌታ ነኝ 👉የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ። 09 22 43 85 86 09 22 43 85 86
530Loading...

Mostrar todo...
Photo unavailable

Archivo de publicaciones