cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ጣፋጭ የዲን እዉቀት

@ "አሏህን የሚወድ ሰው ሐቅን በመናገር ደፋር ነው። "አሏህ ማንንም በምንም በጭራሽ ፍጡራኖችን አይመስልም"ፍጥረታቶችም አሏህን አይመስሉም አሏህ ያለ ቦታ ያለ ነው ። @ጣፋጭ የዲን እውቀት

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
178
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

#ስነምግባር ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿أحَبُّ عبادِ اللهِ إلى اللهِ أحسَنُهُمْ خُلُقًا﴾ “ከአላህ ባሮች አላህ ዘንድ ተወዳጅ የሆኑት ስነምግባራቸው ያማረላቸው ናቸው።” 📚 ሶሂህ አልጃሚዕ: 179 https://t.me/+P6wc70cTXKY5NDM0
Mostrar todo...
ጣፋጭ የዲን እዉቀት

@ "አሏህን የሚወድ ሰው ሐቅን በመናገር ደፋር ነው። "አሏህ ማንንም በምንም በጭራሽ ፍጡራኖችን አይመስልም"ፍጥረታቶችም አሏህን አይመስሉም አሏህ ያለ ቦታ ያለ ነው ። @ጣፋጭ የዲን እውቀት

مَّنْ عَمِلَ صَالِحًا فَلِنَفْسِهِ ۖ وَمَنْ أَسَاءَ فَعَلَيْهَا ۗ وَمَا رَبُّكَ بِظَلَّامٍ لِّلْعَبِيدِ መልካም የሠራ ሰው ለነፍሱ ነው፡፡ ያጠፋም ሰው በእርሷ ላይ ነው፡፡ ጌታህም ለባሮቹ በዳይ አይደለም፡፡ 📔ቅዱስ ቁርኣን (41÷46) ጣፋጭ የዲን እውቀት
Mostrar todo...
የጠዋት አውራድ፦ أَصْبَحْنَا وَأَصْبَحَ الْمُلْكُ لله، وَالْحَمْدُ لله، لا إِلَهَ إلا اللهُ وَحْدَهُ لا شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَىءٍ قَدِيرٌ، رَبِّ أَسْأَلُكَ خَيْرَ مَا فِي هَذَا الْيَوْمِ وَخَيرَ مَا بَعْدَهُ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا فِي هَذَا الْيَوْمِ وَشَرِّ مَا بَعْدَهُ، رَبِّ أَعُوذُ بِكَ مِنَ الْكَسَلِ وَسُوءِ الْكِبَرِ، رَبِّ أَعُوذُ بِكَ مِنْ عَذَابٍ فِي النَّارِ وَعَذَابٍ فِي الْقَبْرِ. اللَّهُمَّ مَا أَصْبَحَ بِي مِنْ نِعْمَةٍ أَوْ بِأَحَدٍ مِنْ خَلْقِكَ فَمِنْكَ وَحْدَكَ لا شَرِيكَ لَكَ، فَلَكَ الْحَمْدُ وَلَكَ الشُّكْرُ. اللَّهُـمَّ إِنِّـي أسْـأَلُـكَ خَـيْرَ هـذا الـيَوْم، فَـتْحَهُ، وَنَصْـرَهُ، وَنـورَهُ وَبَـرَكَتَـهُ، وَهُـداهُ، وَأَعـوذُ بِـكَ مِـنْ شَـرِّ ما فـيهِ وَشَـرِّ ما بَعْـدَه.
Mostrar todo...
🖋 አንድ ጠቢብ ሰው “የሌለህን ነገር ከመፈለግ ይልቅ ያለህን በደንብ አስተውል ያኔ ብዙ ደስተኛ የሚያደርጉ ነገሮች እንዳሉ ትረዳለህ” ይላል ፡፡ 🖋 ልምዳችን በአስተሳሰባችን ሙሉ ለሙሉ የተቀረጸ ነው። ደስተኛ መሆን ከፈለግን ለምግብ ፣ ለውሃ ፣ ለእስትንፋሳችን ፣ለጤናችን፣ለቤተሰባችን፣ በአጠቃላይ ለሕይወት አመስጋኝ መሆን ይገባናል። ያለንን የበለጠ ባደንቅን ቁጥር እርካታ እና ደስታ በውስጣችን ይወለዳል፣አመስጋኝ ሰው ደስታን ይፈጠራልና። 🖋 በእያንዳንዱ ቅጽበት ማድነቅ የሚገባን ብዙ ነገሮች አሉ፣አመስጋኝነትን ይበልጥ በተለማመድን ቁጥር ተፈጥሮአዊ ደስታን ማጣጣም እንጀምራለን።
Mostrar todo...
07:43
Video unavailable
አሚር ሁሴን የኢትዮጵያ ኮከብ ኳስ ተጫዋች የሆነውን ሰለሀዲን ባርጊቾን እና ባለቤቱን ሀያት ዩሱፍን #ዳኢም_ሙሽራ በሚል ውብ መንዙማ ሰርፕራይዝ አረጋቸው!!!😱 JOIN 👇 📥 Channel: @neshidaha ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
Mostrar todo...
አሚር_ሁሴን_የኢትዮጵያ_ኮከብ_ኳስ_ተጫዋች_የሆነውን_ሰለሀዲን_ባርጊቾን_እና_ባለቤቱን_ሀያት_ዩሱፍን_#ዳኢም.mp436.19 MB
🤖 Share || ለወዳጆ ያጋሩ 🧒
#አስገራሚ_ነው! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿عجبًا للمؤمنِ لا يقضي اللَّهُ لَهُ شيئًا إلّا كانَ خيرًا لَهُ﴾ “የአማኝ ነገሩ አስገራሚ ነው። አላህ አንድን ነገር በሱ ላይ አይወስንበትም። የተሻለ ቢሆንለት እንጂ።” ጣፋጭ የዲን እውቀት
Mostrar todo...
#የዚህ ዑማ ፈተና… ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إن لكل أمةٍ فِتْنةٌ وفِتْنَةُ أمتي: المالُ﴾ “ለሁሉም ህዝቦች የራሳቸው የሆነ ፈተና አላቸው። የኔ ህዝቦች ፈተና ደግሞ ገንዘብ ነው።” ጣፋጭ የዲን እውቀት
Mostrar todo...
أنت عندما تؤمن أنه لا معطي إلا الله ولا مانع إلا الله ولا ولا معز إلا الله ولا مذل إلا الله ولا رافع إلا الله ولا خافض إلا الله تعمل مع الله بالإخلاص. ሰጪ ከአሏህ ውጪ እንደሌለ ከልካይ ከአሏህ ውጪ እንደሌለ ሿሚ ከአሏህ ውጪ እንደሌለ ሻሪ ከአሏህ ውጪ እንደሌለ ከፍ አድራጊ ከአሏህ ውጪ እንደሌለ ዝቅ አድራጊ ከአሏህ ውጪ እንደሌለ》 『በምታምን ግዜ ከአሏህ ጋር ውስጥህን አጥርተህ ለእርሱ ብቻ መስራት ትጀምራለህ』
Mostrar todo...
⚡️የፈለግሽውን ነገር ስሪ ๏ ስራው ጥሩ ከሆነ መጀመሪያ የምትጠቀሚዉ አንቺዉ ነሽ ๏ ስራው መጥፎ ከሆነም መጀመሪያ የምትከስሪዉ እራስሽ ነሽ ( مَنْ عَمِلَ صَالِحًا فَلِنَفْسِهِ ۖ وَمَنْ أَسَاءَ فَعَلَيْهَا ۗ وَمَا رَبُّكَ بِظَلَّامٍ لِلْعَبِيدِ) " መልካም የሠራ ሰው ለነፍሱ ነው ያጠፋም ሰው በእርሷ ላይ ነው ጌታህም ለባሮቹ በዳይ አይደለም @ጣፋጭ የዲን እውቀት
Mostrar todo...
#አስገራሚ_ነው! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿عجبًا للمؤمنِ لا يقضي اللَّهُ لَهُ شيئًا إلّا كانَ خيرًا لَهُ﴾ “የአማኝ ነገሩ አስገራሚ ነው። አላህ አንድን ነገር በሱ ላይ አይወስንበትም። የተሻለ ቢሆንለት እንጂ።” ጣፋጭ የዲን እውቀት
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.