cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegaciĂłn. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Seya {Šaludìí Hâbibi} ikhlas😍

ይህ የSeya {Saludi} ikhlas Official channel ነው🏁 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 የኔ መውላ የኔ መውላ ተመልካች ነው ይሄን ሁላ 👌Join us ይቀላቀሉ @seya_saludi አስተያየት ካላችሁ👇 @seya_hapipi

Mostrar mĂĄs
Publicaciones publicitarias
325
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 dĂ­as
Sin datos30 dĂ­as

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Mostrar todo...
#ሙሀመድ_ንጉሡ||ቢላል_ሳዲቅ||አሚር_ጀማል||ፈይሰል_ቃሲም||ነሺዳ እና መንዙማ||@AL Faruk Multimedia Production

ቻናላችንን Like እና Share ማድረግ አይርሱ!! ******* ******* Share Share Share ⤵️⤵️⤵️➖➖➖➖⤵️⤵️ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ የበፊቱ አል-ፋሩቅ ኦድዮ ቪዥዋል ፕሮዳክሽን ያሁኑ አልፋሩቅ መልቲሚዲያ ኘሮዳክሽን *************** *************** Eregnaye እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 15,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen

የራሷን ህመም ረስታ #ህመምህ #የሚያማት💕 የራሷን መደሰት ሳያስጨንቃት #ደስታህ #የሚያስደስታት💕 የራሷን ስሜት ገደል ከታ #ስሜትህ #የሚሰማት💕 #እናትህ ብቻ እና #ብቻ ናት💞💝 Selwldshig Des Belogal 💞💝አላህ ያቆይልን Umi Happy birthday to me 🎂
Mostrar todo...
ፈገግታ ሱና ነው....ሀያ ማድረግ ከ ኢማን ነው...አፊያ ሀብት ነው...ርዝቅ ከ አላህ ነው...ሰላም በሰላት ነው...ጁምዐ😍 ሰላት እና ሰላም ይውረድ በኛው ነቢ በሙሀመድ❤ ሰ.ዐ.ወ😍 juma mubarak❤
Mostrar todo...
Repost from Ikhlas Tube
Photo unavailableShow in Telegram
እነሆ ጀመዓችን 1 ተብሎ ከተመሰረተ 6 ዓመታትን አስቆጠረ ፣ ከብዙ ፈተናዎች ፣ ከብዙ ድንቅ ግዜያት ፣ ከብዙ ለጋነት እና በሳልነት ፣ በከብዙ ውጣ ውረድ ፣ ከብዙ ደስታና ሀዘን ፣ ከብዙ ትዝታ ጋር 6አመታትን አስቆጠረ አላህ ለ7 ፣ ለ8 ፣ ለ9 ፣ ለ10 ፣ ለ ...........ያድርሰን "ኢኽላስ ጀመዓ ፣ የኡማው ኻዲም" 👉 @IkhlassTube
Mostrar todo...
ነገ ቅዳሜ የኛ የሙስሊሞች አዲስ አመት ሙሀረም 1 / 1444 ነው አዲስ እቅድ ! አዲስ ተስፋ ! አዲስ ኸበር! አላህ ኸይር የምንሰማበት አመት ያድርግልን 👉 @IkhlassTube
Mostrar todo...
ሼር ሼር ሼር 👇👇👇👇 ሼር ሼር ሼር 👇👇👇👇 Watch "ስለመጅሊስ ወቅታዊ ዜና// ኢትዮ 360 ሀቁን አወጣው //የመንግስት ሚድያ ያፈኑትን ሀቅ አሱና ቲቪ የተዘጋበትእውነታ ለዚ ነው // Muhibu Tv" on YouTube https://youtu.be/8LQ6m-K7M-Y
Mostrar todo...
ስለመጅሊስ ወቅታዊ ዜና// ኢትዮ 360 ሀቁን አወጣው //የመንግስት ሚድያ ያፈኑትን ሀቅ አሱና ቲቪ የተዘጋበትእውነታ ለዚ ነው // Muhibu Tv

Photo unavailableShow in Telegram
‹‹ልጆቻችንን በማለዳ ማን እንደወሰደብን አናውቅም፡፡ እባካችሁ ልጆቻችንን አፋልጉን፡፡›› ወላጆች (Please SHARE! Spread it.) ** በፎቶው ላይ የምታዩዋቸው ሁለት ሕጻናት አስማ ናስር እና ሐሰን ናስር ይባላሉ፡፡ ወንድምና እህት ናቸው፡፡ አስማ ዕድሜዋ 13 ሲኾን፣ ሐሰን የ10 ዓመት ሕጻን ነው፡፡ ሳዑዲ አረቢያ የተወለዱት እነዚህ ሕጻናት፣ ከወላጆቻቸው ጋር በቅርቡ ነው ወደ ኢትዮጵያ ተባረው የመጡት፡፡ በደንብ መናገር የሚችሉት ቋንቋም አረብኛ ነው፡፡ ትናንት ሐሙስ ማለዳ 11፡00 ገደማ አሸዋ ሜዳ፣ አብድ ኖኖ ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ጀርባ ከሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው፣ ወላጅ አባታቸው አቶ ናስር ለሱብሒ ሶላት ወደ መስጊድ ሲወጣ በመኝታ ክፍላቸው ነበሩ፡፡ ነገር ግን አቶ ናስር ከሶላት ሲመለስ ሁለቱን ሕጻናት ልጆቹን ና ለጊዜው ፎቶዋ ያልተገኘ አብራቸው የምታድግ ፈትሂያ ኑራ የተባለች የ11 ዓመት ሕጻን በቤቱ ውስጥ አጥቷቸዋል፡፡ እናታቸው ተኝታ ስለነበር፣ ልጆቹ ወዴት እንደሄዱ፣ ምን እንዳገኛቸው፣ ማን እንደወሰዳቸው ያወቀችው ነገር የለም፡፡ እናም፣ "እባካችሁ ወገኖቻችን፣ ልጆቻችንን አፋልጉን" ሲሉ በፈጣሪ ስም ተማጽነዋል፡፡ የአባታቸው ስልክ ቁጥር 0960-04 37 67 *** እባካችሁ ይህን መልዕክት ሼር በማድረግ ሦስቱ ሕጻናት እንዲገኙ እንተባበር፡፡ Via: Inbox
Mostrar todo...
ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ዛሬ የሰጠው መግለጫ "በአላህ ስም እጅግ በጣም ርኅሩኅ በጣም አዛኝ በኾነው። ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የተቋሙን ውቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ የተሰጠ መግለጫ፦ 1. አስልምና ሃይማኖት በሀገራችን ከ14 ክፍለ ዘመናት በላይ ባስቆጠረው ታሪኩ በተለይም እስከ 1980ዎቹ መጀመሪያ አመታት ድረስ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ከምስራቅ አስከ ምዕራብ ከሰሜን እስከ ደቡብ በሁሉም አቅጣጫ ያለምንም ልዩነት በአንድነቱ ጸንቶ የኖረ ሲሆን ከሙስሊምነት ውጭ ሌላ መጠሪያም አልነበረውም፡ 2. የኢሕአዴግ መንግስት ወደ ስልጣን መምጣትን ተከትሎ የተፈጠረውን አጋጣሚ በመጠቀም የተለያዩ ባዕድ አስተሳሰቦች ከተለያዩ ሀገራት ወደ ሀገራችን የገቡ ሲሆን በተለይም የውሀብያ አስተሳሰብ ከገባበት ጊዜ ጀምሮ ማህበረሰባችን አንድነቱ ሲናወጥı ልዩነቱ ሲሰፋ እና ሰላሙ ሲደፈርስ ቆይቷል: 3. በ2010 ከተደረገው የመንግስት ለውጥ ጋር በተያያዘ የጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድን የመደመር ፍልስፍና መሰረት ያደረገ የአንድ ሁኑ ጥሪ እና አንድነት በቁርአንም የታዘዘ እንደመሆኑና የመሻይኾቻችን ቅንነትና ሆደ ሰፊነት ተጨምሮበት ሚያዝያ 23r 2011 ሸራተን ላይ በተደረገው ሰብሰባ የነበረው የመጅሊሱ አመራር ከህግ አግባብ ውጭ ብዙ ርቀት በመሄድ ለአንድነት ሲባል 26 አባላትን በያዘ የዑለማ ም/ቤት እና በስሩ በተደራጁ የቴክኒክ (ሙያዊ) ድጋፍ በሚሰጡ 7 የቦርድ አባላት እንዲተካ የተደረገ ቢሆንም በሚከተሉት የሰለፊ/ውሀብያው ቡድን አስቸጋሪ ባህሪያቱና በርካታ ጥፋቶች ምክንያት የታሰበው አንድነት ሊመጣ አልቻለም፦ 3.1. የክልል መጅሊሶችን በአዲስ መልክ ለማደራጀት በተደረገው እንቅስቃሴ የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድርን፣ የኦሮሚያን፣ የደቡብን፣ የቤኒሻንጉልን እና የጋምቤላ ክልሎችን በአዲስ መልኩ የተደራጁ ቢሆንም በሁሉም ክልሎች ላይ የሰለፊ-ውሀብያው ቡድን የአመራር የበላይነትን በመያዝ በነባሩ የእስልምና መስመር መሳጂዶች፣ ዑለማዎች፣ ኢማሞች እና ተከታዩ አማኝ ህዝብ ላይ በደሎችን በማድረሳቸው ሁኔታዎች እንዲስተካከሉ የም/ቤቱ ስራ አስፈጻሚ በተደጋጋሚ ያሳሰበ ቢሆንም ከቤኒሻንጉል ክልል በስተቀር ችግሮቹን ለመቅረፍ ፈቃደኛ ሳይሆኑ ቀርተዋል፤ የጠቅላይም/ቤቱን ትእዛዝ የማይቀበሉ መሆናቸውን በተደጋጋሚ በጽሁፍ አረጋግጠዋልI 3.2. የድሬዳዋ ከተማ መስተዳድር፣ የሶማሊ እና የሐረሪ ክልል መጅሊሰ አመራሮች አዲሱ የጠቅላይ ም/ቤቱ አመራር ከመረከቡ በፊት የቀድሞውን የመጅሊስ አመራሮች በማባረር በሰለፊ-ውሀብያው ወገን የተያዙ ሲሆን በጠቅላይ ም/ቤቱ በኩል _ ሁሉንም ወገኖች ባሳተፈ መልክ _ ለማደራጀት የተደረገው ሙከራ በሰለፊ-ውሀብያው ቡድን እምቢተኝነት አልተሳካም፤ 3.3. የአፋር ክልልን ለማደራጀት ዑለሞች ከጠቅላይ ም/ቤቱ ቢላኩም ወትሮውንም በብቸኝነት አመራሩን ተቆጣጥሮ ይዞ የቆየው የሰለፊውሀብያው ቡድን እምቢተኝነትን መርጧል፤ 3.4. በአማራ ክልል እንዲያደራጁ ዑለሞች ቢመደቡም የሰለፊውሀብያው ቡድን ወደ ክልሉ ለመሄድ ፈቃደኛ ባለመሆንና ይልቁንም ከሀገሪቱ የመንግስት አወቃቀር ውጭ ፖለቲካዊ አንደምታ ያለው በሚመስል መልኩ *የወሎ መጅሊስ* የሚባል ህገወጥ አደረጃጀት በመፍጠር ኢማሞችን የማባረርና መስጅዶችን የመንጠቅ ተግባሩን ቀጥሏል፤ 3.5. ቦርዱ የ2011 የሐጅ አገልግሎትን የሰለፊ-ውሀብያው ቡድን አባላት ከሆኑት ከዶ/ር ጀይላን ኸድር እና ሸኽአብዱልአዚዝ ጋር በመሆን በመምራት የጠቅላይ ም/ቤቱ ብቸኛ ገቢ ከሐጅ አገልግሎት የሚገኝ ገንዘብ ሆኖ _ ሳለ ተገቢ ባልሆነ አሰራር የሐጅ ስርዓቱ ክ'ውን እንዳለቀ በጥቂት ወራት ውስጥ ጠቅላይ ምቤቱን ለሠራተኞች ደመወዝ እንኳ መክፈል በማይችልበት የፋይናንስ አቋም ላይ ከመጣሉ ባሻገር ገንዘባቸውን ከፍለው ሀጅ ባልሄዱ የ479 ተመዝጋቢዎች ገንዘብ ተቋሙን ባልዕዳ አድርጎታል፤ 3 6. በፈፀመው የዲስፕሊን ግድፈት ምክንያት በዑለማ ም/ቤቱ ስራ አስፈጻሚ ውሳኔ በታገዱ የቦርድ አባላት፣ በሕገ ወ መንገድ ከተቋሙ በተወሰደው በመከነ ማኅተም እና ባለአርማ ወረቀት በተደረገ ጥሪ መጋቢት 20 እና 211 2013 የሰለፊ/ውሀቢው ቡድን ለብቻው ጉባኤ አካሂደናል በማለት ረቂቅ ሰነዶችን በተናጠል አጽድቀናል፤ የጠቅላይ ም/ቤቱ ዋና ፀኃፊ የሆኑትን ሸኽ ቃሲም ሙሐመድ ታጁዲንን ከስራ አባረናል በማለት ህገወጥ ጉባኤና ውጤት የሌለው ህገወጥ ውሳኔ አስተላልፏል፤ 3.7. የዓሊሞች የአንድነት እና የትብብር ረቂቅ ሰነዱ ላይ በጠ/ም/ቤቱ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ውይይት እንዲደረግበት አጀንዳው ቢቀርብም የሰለፊ/ውሀብያው ወገን ፈቃደኛ ባለመሆናቸው በተቀሩት ዑለማዎች በተደረገው ውይይት መሰረት ማሻሻያ ተደርጎበትና ተስተካክሎ ረቂቅ ሰነዱ ላይ አስተያየት እንዲሰጡበት ለክልል መጅሊሶች የተላከ ቢሆንም የእምቢተኝነት ምላሽ ሰጥተዋል፤ 3.8. የጠቅላይ ም/ቤቱ ፕሬዝደንት ለስራ ጉዳይ ወደ ውጭ በሄዱበትና ከስራ አስፈጻሚው እውቅና እና ስምምነት ውጭ በሕገ ወጥ መንገድ ከተቋሙ በተወሰደው በመከነ ማኅተም እና ባለአርማ ወረቀት በጠ/ም/ቤቱ ም/ፕሬዝደንት ፊርማ ለመጋቢት 17 እና 18 2014 ህ7 ወጥ ስብሰባ ጠርተዋል፤ 3.9. በመንግስት አካላት አደራዳሪነት በተደረገው ጉባኤ ከስምምነት ውጭ በየቀኑ አጀንዳ በማንሳት የታገደውን ቦርድ ለመመለስ ጥረት ከማድረጋቸው በተጨማሪ የጠቅላይ ም/ቤቱን ፕሬዝደንት ሰብሳቢነት በተደጋጋሚ አንቀበልም በማለት አመጸኛነታቸውን አሳይተዋል፤ 3.10. ከመጋቢት 17 እስከ 24፣ 2014 በረቂቅ ደንቡ ላይ በተደረገው ውይይት በቃለ ጉባኤ የተያዙ የልዩነት ነጥቦችን መነሻ በማድረግ ዑለማንና ምሁራንን ያካተተ ከነባሩ እስልምና ተከታዮች 40 ከሰለፊ-ውሀብያው ቡድን 40 ግለሰቦች የተሳተፉበት ውይይት ግንቦት 8 እና 91 2014 የተደረገ ቢሆንም የውይይቱን ውጤት ለመገምገምና ቀጣይ አቅጣጫን ለማስቀመጥ በፕሬዝደንቱ ስብሰባ ቢጠራም የሰለፊ-ውሀብያው ቡድን እንቢተኝነትን በመምረጥ ሆቴል ቤት በተናጠል ለቀናት ሲዶልት ቆይቶ በመጨረሻም በትናንትናው ዕለት ማለትም ግንቦት 18 2014 ህገ ወ መግለጫ እና ውጤት የሌላቸው ህገ ወጥ ውሳኔዎችን አሳልፏል፤ 3.11. እንደ ሃይማኖት ተቋም ቅድሚያ ትኩረትን የሚሻው የዓሊሞች የአንድነት እና የትብብር ረቂቅ ሰነድ ሆኖ እያለ ቡድኑ ትኩረት ያደረገው በረቂቅ መተዳደሪያ ደንቡ ላይ መሆኑ ተቋሙን ለመቆጣጠር አቋራጩ መንገድ ነው ብሎ በማመኑ ሲሆን በረቂቅ መተዳደሪያ ደንቡ ላይ በውይይቱ ወቅትም የታዩት የልዩነት ነጥቦች እንደሚያመለክቱት የሰለፊ-ውሀቢው ቡድን መጅሊሱ በኃይማኖቱ ሊቃውንት (ዑለማ) የሚመራ የኃይማኖት ተቋም መሆኑን እና የነባሩን የእስልምና መስመርና ትውፊት እንዲቀጥል እና አወቃቀሩም እነዚህን መሰረታዊ ነገሮች ያገናዘበ እንዲሆን ካለመፈለግ እና ልዩነትን በውይይትና በመነጋገር ከማጥበብ ይልቅ በሀገራችን ለ14 ክ/ዘመናት የነበረውን የእስልምና መስመር በመቀልበስ ከ30 አመት ወዲህ በቅርቡ ወደ ሀገራችን በገባው መጤ የውሀብያ አስተሳሰብ የመተካት አካሄድን በመምረጡ እንደሆነ ከላይ የተዘረዘሩት የቡድኑ አስቸጋሪ ባህሪያትና በርካታ ጥፋቶች ያስረግጣሉ። በመሆኑም ጠቅላይ ም/ቤቱ የሚከተሉትን የአቋም መግለጫ ነጥቦች አውጥቷል፦
Mostrar todo...
ሙፍቲሀችንን ጨምሮ ታላላቅ ዑለሞች ለአንድነታችን እንደለፉ በመልፋት ላይ እንዳሉ በአፅንኦት እረዳለሁ ታድያ አንድነት እልህ አስጨራሽ ትዕግስትን ተፈታታኝ እንጂ አልጋ በአልጋ አይደለምና የራሱ ጉዳይ ብለን የምንተወው ኡመት የለም። የኛ መሳሪያ አንድነታችን ነው መከፋፈላችን ለጠላት ሴራ መጠቀምያ ከመሆንና ሀይላችንን አሳስተን የማንም መጫወቻ የመሆን መራር ፅዋ ነው ፣ መከፋፈላችንን ቋምጠው የሚጠብቁ ሰው በላዎች ያሉባት በጠላት የተሞላንባት ሀገር ላይ አንድነትን የመሰለ አይነተኛ መላ የለም። መልሶ አብሮ መሆን እንደመለያየት አይቀልምና ቆም ብለን ብናስብ ከመጅሊስ መፈጠር በፊት የነበረን እስልምና ለመጅሊስ ብሎ መክፈል ዋጋ ያስከፍላል ባይ ነኝ ፣ አዎ ተለፍቷል ግን ይቀራል በ 1 ወረቀት መለያየት ይቻላል ግን ለልጆቻችን ሁለት እስልምና የምናወርስ የዘመናችን ታላቅ ስህተተኞች እንዳንሆን እንጠንቀቅ ዲን ከባድ ነው እናልቅስ አላህን ኑስራ እንለምን ከስሜታዊነት እንውጣ የካፊር መሳቂያ እንዳንሆን አበቃሁ ✍ ✍ አብዲ ኢኽላስ 👉 @IkhlassTube
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sĂłlo permite el anĂĄlisis de 5 canales. Para obtener mĂĄs, elige otro plan.