cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

UMMI/ኡሚ

"ለበጎነት መስፈርት የለውም" ንግድ ባንክ 1000278180388 አዋሽ 01425797253900 አቢሲኒያ 64642227 ኡሚ የልማትና የየቲሞች መረዳጃ ያላችሁን ሀሳብ ጥያቄ 0980482001 መገኛችን #ቤተል አልመሻን #አዳማ #ሻሸመኔ #ወልቂጤ #ደሴ ስልክ ቁጥር 0980482001 0912927557

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
2 340
Suscriptores
Sin datos24 horas
+27 días
-2530 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

🌟የ profile ዘመቻው ውብ በሆነ መልኩ ቀጥሏል። ውሎዬን ለየቲም በቅርብ ቀን ❤️❤️❤️❤️
Mostrar todo...
Hulachnm profile bemadreg ena leabalatochachn bemelak endidares enadrg ❤️❤️❤️❤️
Mostrar todo...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
🌟🌟🌟ውብ እና አስደሳች ከተቋማችን ውድ ልጆች ጋር🌟🌟🌟 በቅርብ ቀን 🌟🌟🌟
Mostrar todo...
👍 4 2
Photo unavailableShow in Telegram
🌟🌟🌟አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እያልን በተለያዩ የማሕበራዊ ድህረገጾች ላይ የምንለቃቸውን ልጥፎች በፍጥነት ለመመልከት ከታች የተቀመጡትን ማስፈንጠሪያዎች በመጫን ቤተሰብ እንሁን ለሌሎችም በማጋራት #ኡሚን እናስተዋውቅ🤍 🌟INSTAGRAM https://instagram.com/ummiorphanscharity 🌟FACEBOOK [ https://www.facebook.com/ummicharityinstitute ] 🌟TELEGRAM [ https://t.me/ummi_charity ] https://t.me/ummicharity 🌟TIKTOK https://vm.tiktok.com/ummicharity.orpha https://vm.tiktok.com/ummicharityinstitue 🌟YOUTUBE https://youtu.be/Ea-MhtYSy74
Mostrar todo...
3👍 1
ብርሃናማ ቀን የአይን ብርሃናቸውን ካጡት ጋር እንሆ በሰበታ ምድር የቂረአት ቦታ በማጣት ሲንከራተቱ የነበሩ አይነ በስሮችን ከአብደላህ ኢብኑ ኡሙ መክቱም ጋር በጋራ በመሆን የቂርዓት ቦታ አመቻችተን እንዲሁም ለደስታቸው ሰደቃ ሰድቀን ተመራርቀን 1 ብለናል አላህ ያበርታን ብዙም እንሰራለን ኢንሻአላህ ኡሚ የየትሞች የልማትና መረዳጃ ተቋም ለበጎነት መስፈርት የለውም
Mostrar todo...
16👍 1🎉 1
አስጀምሮ ላስጨረሰን አላህ ምስጋና ይገባው። አልሐምዱ ሊላህ! ሕዝበ ሙስሊም ሆይ! እንኳን ለዚህች ቀን ደረሳችሁ። ዒዱኩም ሰዒድ ኩሉ ዓሚን ወአንቱም ቢኸይር!
Mostrar todo...
🥰 31👍 4 4🔥 2🎉 2
ረመዷን -30 ኢማናችንን ያነቃቁ ዉቦቹና መልካም የረመዷን ቀናት በዚህ መልኩ አለፉ። አግቶ ማስቀረት ቢቻል እነርሱን ነበር ማስቀረት። ግና የአላህ ሱንና ነውና ማስቀረት አልተቻለም። ሁሉም የዱንያ ቀናት የጊዜ ቆይታ አላቸዉና ረመዷንም ሊሰናበተን ጫፍ ደረሰ። ዛሬን አድረን ነገን ፆመን ዒድ ነው። በርግጥ ትናንት ልዩ ቀን ነበር። ጥሩ መንፈስ ላይ ሆነን ዒዳችንን እናከብራለን። በአላህ ፈቃድ 29 የረመዷን መልዕክቶቼ ተጠናቀቁ። መጀመርያ ሰላም ጤና አቆይቶን አብሮ ያዘለቀንን አምላኬን አመሰግናለሁ፣ እናንተንም በትዕግሥት የተከታተላችሁኝን ሁሉ ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን እላለሁ።
Mostrar todo...
14🫡 7👍 5👏 1
ረመዷን -29 የራህመቱን ወር በመሸኘት ላይ ነን ወላሂ አይናችንም አነባ ልባችንም ባዶነት ተሰማት አንተው ሙላን ረመዷን አለቀብን የአንተ እዝነት መቼም አያልቅም ያአላህ ጠግነን ያአላህ መልሰን ያአላህ ስማን ያአላህ ተቀበለን ያአላህ ጀነትን ሸልመን ያአላህ ቀልብ ስጠን ያአላህ ምረጠን ያአላህ ውደደን ያአላህ አዋደን ያአላህ ሰላም አርገን ያአላህ ፆማችንን ተቀበለን ያአላህ አፅዳን ያአላህ በራህመትህ እየን ያአላህ ያሰብነውን አሳካልን ያአላህ ከቀብር ቅጣት ጠብቀን አሚን
Mostrar todo...
👍 42🫡 6 3
ረመዷን - 28 ረመዷን ተጠንቅቆ ለፆመው ድርብርብ ትርፍ እንዳለው ሁሉ ትኩረት ለነፈገው ደግሞ ከባድ ኪሳራ አለው። ቀኑን ሙሉ ፆሞ እንዳልፆመ የሚቆጠር አለ። ቅጥፈትንና ዉሽትን ያልተወ ሰው አላህ ስለ ፆሙ ግድ የለዉም። ዞር ብሎ አያየዉም። ስለዚህ ፆሙ ኪሳራ ነው ዋጋ አይኖረዉም፣ ዝምብሎ ነው የሚደክመው ማለት ነው። ሀሜት በቁሙ እያለ የወንድም እህትን ሥጋ መብላት ነው። ቡጨቃ ላይ የሚዉሉ ሰዎች በሰው ሥጋ አፍጥረዋልና ፆማቸው ብላሽ ነው። በረመዷን ከፆሙ ድካም፣ ርሃብና ጥም ብቻ የሚተርፈው ኸልቅ እጅግ ብዙ ነው። ረመዷን መጥቶ ሲሄድ አላህ የማይታረቀው በርካታ ነው። ይህም ለከባድ ኪሣራ ብቻ ሳይሆን ለእርግማንም የተጋለጠ ነው። ረመዷን የለውጥ ወር ነው። ከዚህ የሥልጠና ወር በኢማን ዳብሮ፣ በመንፈስ በልጽጎና ተሻሽሎ አለመውጣት የወር ብክነት፣ አጉል ድካም ነው። ረመዷንን ትርጉም ማሳጣት ነው። እናም መፆማችን ካልቀረ፣ መራብ መጠማታችን ግድ ከሆነ ለፆማችን እንጠንቀቅለት። ሙሉ በሙሉ ከሚያበላሹትም ሆነ ምንዳዉን ከሚያጎድሉብን ነገሮች እንጠንቀቅ። አላህ በሚሻው መልኩ እንፁም። ሠርቶ ዉጤት ከማጣት፣ ደክሞ ለዕረፍት ካለመብቃት አላህ ይጠብቀን።
Mostrar todo...
9👍 4🫡 1
ረመዷን - 27 21ም፣ 23ም፣ 25ም ምሽት አለፈ፡፡ 27 ላይ ደረስን ፡፡ ከመጨረሻዎች አሥር የረመዷን ምሽቶች ዉስጥ እጅግ ወሳኟ ሌሊት ዉስጥ ነን፡፡ ረመዷን 27 ምሽት፡፡ በዚህ ምሽት ዉስጥ የመካዉን ታላቁን ሐረም ጨምሮ በርካታ የዓለማችን መሳጂዶች በሰጋጆች ይጨናነቃሉ፡፡ ምክንያቱም ብዙ ዑለሞች ይህች ምሽት ዋናዋ ተጠባቂ የለይለቱል ቀድር ምሽት መሆኗን ተናግረዋል፤ አንዳንዶች ደግሞ በርግጠኝነት ምሽቷ ይህች ምሽት ናት ብለዋል፡፡ ለሁሉም በዱዓችን እንበርታ፡፡ ለለይለቱል ቀድር ትልቁ ዱዓ “አልላሁምመ ኢንነከ ዐፉዉን ተሒቡል ዐፍወ ፈዕፉ ዐንኒ” የሚለው መሆኑንም አንርሳ፡፡ አላህ ይግጠመን፡፡ 
Mostrar todo...
👍 18