cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

አል-ዐቅሷ የሰለፍያ ዳዕዋ ማሰራጫ

🔘በዚህ ቻናል የተለያዩ ቁም ነገሮችን ያገኛሉ ለምስሌ:- ሙሓደራዎችን ፣ አጫጭር የድምፅ ፋይሎችን ፣ ደርሶችን ፣ ጠቃሚ ፅሁፎችን አጠቃላይ የሰለፊያን ዳዕዋ አላህ ባገራልን ልክና አቅማችን በፈቀደው መጠን እናሰራጫለን። ሀሳብ አስተያየት ጥቆማ ካላችሁ 👉 @red_one1212

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
5 541
Suscriptores
-724 horas
-727 días
+15630 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
بسم الله الرحمن الرحيم 📌 مركز أبي موسى الأشعري لتحفيظ القران الكريم واللغة العربية አስደሳች ዜና ከ መርከዝ አቡ ሙሳ የክረምትና የበጋ ኮርስ ማስታወቂያ  መርከዝ አቡ ሙሳ በአዳሪና በተመላላሽ & Online መርሀ ግብር ተማሪዎችን ተቀብለን ለማስተማር ሙሉ ዝግጅታችንን አጠናቀን በምዝገባ ላይ እንገኛለን ። የምዝገባ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከተለቀቀበት ቀን ጀምሮ እስከ ሰኔ 20 ድረስ የሚቆይ ሲሆን ቦታ ሳይሞላበዎት ፈጥነው ይመዝገቡ ። መመዝገቢያ አድራሻ: አንፎ ቅርንጫፍ   +251928844757 +251913939993 ቦሌ ቅርንጫፍ +251913291117 +251913939993 +251911119260 Online 1 @MerkezAbuMussa 2 @merkez_Abumussa 3 @merkez_abu_mussa የቴሌግራም አድራሻ: https://t.me/kurantejwid https://t.me/kurantejwid
Mostrar todo...
"" የዒድ ግብዣ "" 📢 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም) https://t.me/UstazKedirAhmed https://t.me/UstazKedirAhmed https://t.me/UstazKedirAhmed
Mostrar todo...
የዒድ ግብዣ.mp34.27 KB
የዒድ ሰላት ህግጋት 🔹የዒድ ሰላት ብይኑ ምንድነው? 🔹የዒስ ሶላት ወቅቱ መቼ ነው? 🔹በማን ላይ ነው ግዴታ የሚሆነው? 🔹የዒድ ሶላት ያመለጠው ሰው ምን ያድርግ? 🔹ከሁለተኛው ሩኩዕ በኋላ የደረሰ ሰው ስንት ረከዓ ነው መስገድ ያለበት? ሌሎችም በርካታ ወሳኝ ነጥቦች ተዳሰውበታል!! 🎶ustaz ibnu munewor 🔗t.me/Achachir_mkroch
Mostrar todo...
የዒድ ሰላት_67.m4a22.16 MB
👍 1
Repost from N/a
📡🛑livestream ✅ 🎁 ፕሮግራም 🎁 🎙<abu_fewzan&abu_huzeyfa_> 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: 📎📎📎📎📎📎📎📎🔗🔗🔗🔗 https://t.me/tdarnaislam?videochat https://t.me/tdarnaislam?videochat
Mostrar todo...
Repost from N/a
በወንድም አቡ ሱፊያን   ጣፋጭ ወንድማዊ  ምክር 👇👇 t.me/tdarna_islam?livestream t.me/tdarna_islam?livestream
Mostrar todo...
Repost from N/a
📡🛑livestream ✅ 🎁ሁለተኛው የመሀደራ ፕሮግራም 🎁     ርዕስ ✅ .ዒድን የተመለከቱ ህግጋቶች ..🖋👇 🎙<ኡስታዝ_አብዱሽኩር_አቡ_ፈውዛን_> 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: 📎📎📎📎📎📎📎📎🔗🔗🔗🔗 https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream
Mostrar todo...
Repost from N/a
📡 livestream ⚙️ 🎁የመጀመሪያው የመሀደራ ፕሮግራም 🎁     ርዕስ ✅ አረፋ በጉራጌ ማህበረሰብ በሚል...🖋👇 🎙<ኡስታዝ_አብዱናስር_መኑር> 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: 📎📎📎📎📎📎📎📎🔗🔗🔗🔗 https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream
Mostrar todo...
فضل عشر ذي الحجة وأحب الأعمال فيها
የዙልሂጃ 10 ቀናቶች ደረጃና በዉስጧ ተወዳጅ የሆኑ ስራዎች !! 🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም 🛑👉በድጋሜ የተለጠፈ ! = t.me/abu_reyyis_arreyyis/9691
Mostrar todo...
Voice 040_18-06-23_13-20-48-359 (1).mp32.88 MB
👍 1
⟮ አዲስ ወቅታዊ ሙሓደራህ ⟯ ➖➿➖➿➖➿➖➿➖ ❑ ርእስ፦ [] የዙልሒጃህ 10 ቀናቶች [] ➮የዙልሒጃህ 10 ቀናት ትሩፋት ➮በቀናቶቹ የሚወደዱ ዒባዳዎች ➮የኡዱሕያ ህግጋት በአጭሩ « ዙልሒጃ 5 / 1445 ھ የተደረገ » 🎙በአብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን = ➴➴➴➴➴➴➴➴➴ t.me/abuUseyminabdurehman
Mostrar todo...
የዙልሒጃህ 10 ቀናቶች _97_1.mp312.91 MB
👍 2
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
🎙ልዩ የሙሀደራ ፕሮግራም 📡 ለአረፋ ወደ ክፍላገር ተጓዥ ወንድምና እህቶች  ልዩ የሙሀደራ [የነሲሃ ]ፕሮግራም ለዒድ መዋያ ለሌላቸው እናት አባቶቻችን በኢድ ቀናችን እናስደስታቸው ዘንድ በደስታችን ቀን ደስተኞች ይሆኑልን ዘንድ ሰበቢያ እንሆናለን    በፕሮግራሙ ተጋባዥ እንግዶች ኡስታዝ አብዱሽኩር አቡ ፈውዛን        💎ርዕስ 🔦 🎙ዒድን የተመለከቱ ህግጋቶች 💡 ኡስታዝ ዓብዱናስር አልጃቢሪ       💎ርዕስ🔦 🎙ዓረፋ በጉራጌ ማህበረሰብ ዘንድ ....💡 የፕሮግራሙ መሪ :- hayder abu huzeyfa (H.M)&heyru abu fewzan ማክሰኞ ዙልሂጃ 5 ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ (livestream የሚተላለፍበት ግሩፕ📡 👇👇 https://t.me/tdarnaislam https://t.me/tdarnaislam
Mostrar todo...
👍 1