cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

የመርሳ ሰለፍዮች የደርስ እና የዳዕዋ ግሩፕ

የመርሳ ሰለፍያዎች የደርስ እና የዳዕዋ ግሩፕ ይቀላቀሉ

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
2 040
Suscriptores
+424 horas
-67 días
-1630 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

بسم الله الرحمن الرحيم የአሏህ ፈቃድ ሆኖ ቀደም ሲል ገጣራማው አካባቢ ከአፋር ክልል ከፍ ብላ የምትገኝ ሆጨጩ የምትባል መንደር ለዳእዋ ሄደን ነበር። እዛ አካባቢ የዷሪህ የቀብር አምልኮ ቦታ ይገኝበታል። እናም ከሌላው የሚለየው ነገር በሚገርም ሁኔታ እዛ ቀብር አካባቢ ወይም ከላይ በምስሉ ላይ በምትመለከቱት ጎጆ ለዶሪህ / ለቀብር አምልኮ በየ አመቱ ከ30 በላይ ፍየሎች/በጎች ይታረዱበታል። ዷሪሁ ሲለመን ይውላል ሲመኩበት ሀጃቸውን ሲጠይቁበት ይውላሉ። እንድሁም ዘወትር ሰኞ ሰኞ ከ7 በላይ ፍየሎች ይታረዳሉ ። አሏሁል ሙስተዐን ተመልኩ ይህ እርድ ከአሏህ ውጭ ላሉ እንኳን ሌላን ራሳቸውን መጥቀም ለማይችሉ አካላቶች ነው። እርድ ደግሞ ከትልልቅ አምልኮዎች መካከል መሆኑን አሏህ ተናግሯል። قال تعالى (قل إن صلاتي ونسكي ومحياي ومماتي لله رب العالمين) الآية እንድሁም ታላቁ ነብያችን እርድን ከአሏህ ወጭ የሰጠን አካል በእርግማን መልኩ ተናግረዋል ። قال النبي صلى الله عليه وسلم (لعن الله من ذبح لغير الله) الحديث የተከበራችሁ ሰለፊይ እህት ወንድሞች ዱአቶች ኡስታዞች እንድሁም ኡለሞች ገጠር አካባቢ የሚገኙ የንፁህ አእምሮ ባለቤቶች ነገር ግን በዚህ አይነት አሰቃቂ ተግባር ላይ ያሉ ወገኖችን እንድረስላቸው። ሁላችንም የድርሻችንን እንወጣ በተለይ እዛው አካባቢ ተወላጅ የሆናችሁ በየ አካባቢያችሁ ትልቅ ስራ ይጠበቅባችኋል ሀላፊነታችሁን ልትወጡ ይገባል በማለት ጥብቅ መልእክቴን አስተላልፋለሁ። 🖌الفقير إلى عفو ربه ابو عبد الرحمن المرسي 📲https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
Mostrar todo...
▪️ ▫️▪️▫️🎙️▫️▪️▫️▪️ 📍 تسجيل المحاضࢪة النافعـة التي تم بثّها بعنوان:طرق وأساليب الجماعات والأحزاب في إغواء الشباب✅            🎙 ألقاها الشيخين الفاضلين : ☑️ محمد بن رمزان الهاجري -حفظه الله-           ☑️ محمد بن أحمد الفيفي -حفظه الله-    ╭┈──── ↯↯↯ ╰┈➢ @RadioOnInsght
Mostrar todo...