cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

የተለያዪ ጣፋጭ ዳዕዋዎች የሚያገኙበት ኢስላሚክ ቻናል🍃

ይህ ቻናል የተለያዩ ጣፋጭ ዳዕዋዎች እንዲሁም ከድናችን ወጣ ያላሉ ትረካዎች እናስተላልፋለን አስተያየት ካለዎት @Nesriyaaa በዚህ ያናግሩን

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
231
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ስትሄዱ አጀብ ብላችሁ ሂዱ። ሙሽሪኮችን ታሸብራላችሁ።» አሉ የአሏህ መልእክተኛ ነቢያችን ﷺ የትኛዋም ስብስብ የከሓዲያንን የልብ ትርታ ትጨምራለች። (ይህ የውኃ ሙላት መስሎ በፎቶው የሚታየው የኢትዮጲያ ሙሥሊም ሕዝብ ነው ።🥰 አሏህ ሆይ የካዱህን ፍጡራን ሁሉ የእሥልምናን ጣፋጭ መዓዛ በእዝነትህ ታቀምሳቸው ዘንድ እንማጸንሃለን ። https://t.me/Eslamicfreedomm
Mostrar todo...
"በረመዳን 10 ለሊቶችን መጠባበቅ ይቅርና ለይለቱል ቀድር በአመት ውስጥ በአንድ ለሊት ነው የምትገኘው ቢባል እንኳን አመቱን ሙሉ ለይለቱል ቀድር ለማግኘት ጥረት አደርግ ነበር"ኢብኑ ቀዩም (ረሒመሁሏህ) https://telegram.me/JEMAL79
Mostrar todo...
🔮ኑ የአይሻ መስጂድ በጋራ እንገባ💎 ኑ የአይሻ መስጂድ በጋራ ተባብረን እንገንባ https://t.me/ayshamesjid https://t.me/ayshamesjid
Mostrar todo...
🔮ኑ አዒሻ መስጂድ በጋራ እንገባ💎

ኑ የአይሻ መስጂድ በጋራ ተባብረን እንገንባ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ በመላው አለም የምትገኙ ሙስሊም ወንድምና እህቶች በቻላችሁ አቅም አሻራችሁን አሣርፉ የባንክ አካውንታችን⤵️  የኢትዩጲያ ንግድ ባንክ 1000384378408  ሸምሰዲን ቶፊቅ እና ሱዑድ

https://t.me/ayshamesjid

🔰ማነው የፈጠረውብቻዋን ታላላቅ ብርሃናትን(ፀሐይና ጨረቃ) #ለፈጠረች ለመድኃኒት ድንግል ማርያም ኑ እንስገድላት ለርሷም #እንገዛ:: [ዚቅ ዘየካቲት ኪዳነ ምህረት ገፅ 144] 👆VS👇 (እግዚአብሔር) ብቻውን ታላላቅ ብርሃናትን የሠራ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤” [መዝሙር ዳዊት 136፥7] T.me/mahircomp123
Mostrar todo...
📜 የነቢዩ ሙሐመድ "ﷺ" ተዓምራት። 📀 ክፍል 1⃣ 🔰Hadith Evidence [ጃምዒ አት-ተርሚዚ መጽሐፍ 47, ሐዲስ 3600] 🔰Historical Evidence Indian Manuscript Reference number: Arabic, 2807, 152-173. It is quoted in the book “Muhammad Rasulullah,” by M. Hamidullah T.me/mahircomp123
Mostrar todo...
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ وَالذَّارِيَاتِ ذَرْوًا (1) فَالْحَامِلَاتِ وِقْرًا (2) فَالْجَارِيَاتِ يُسْرًا (3) فَالْمُقَسِّمَاتِ أَمْرًا (4) إِنَّمَا تُوعَدُونَ لَصَادِقٌ (5) وَإِنَّ الدِّينَ لَوَاقِعٌ (6) وَالسَّمَاءِ ذَاتِ الْحُبُكِ (7) إِنَّكُمْ لَفِي قَوْلٍ مُخْتَلِفٍ (8) يُؤْفَكُ عَنْهُ مَنْ أُفِكَ (9) قُتِلَ الْخَرَّاصُونَ (10) ... 🌺سورة الذاريات 🌺 🍀ሱረቱ ዛሪያት 🍀 አፊፍ ታጅ(ወሎ - ከሚሴ) ተጨማሪ ቲላዋዎችን ለማድመጥ የአፊፍን የቁርአን ቻናል ይቀላቀሉ⤵️⤵️ http://t.me/AfifTajQuran You Tube(ዩቲዩብ): http://www.youtube.com/AfifTaj
Mostrar todo...
🔰የቁርአን ማሰባሰብ 2ኛ ዙር ጀምረናል በኽይር ስራ እንሽቀዳደም:: 🎯በዚህ በኸይር ስራ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ወንድም እህቶቼ ከታች ባለው ሊንክ ያናግሩን። https://t.me/Sayu_ymam
Mostrar todo...
የቻለ ይቅራ ያልቻለ ያድምጥ 🌹
Mostrar todo...
መፅሐፍ ቅዱስ ዐይናችሁን ሊያጠፋ ቆርጦ ተነስቷል።
Mostrar todo...