cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Yeshaneh Tube: የሻነህ ቲዩብ

"The role of infinitely small is infinitely large"

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
295
Suscriptores
Sin datos24 horas
+17 días
+930 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
👍 1
ጥያቄ 1፦ የሰይጣን ጥርስ ስንት ነው? አንድ የሙስሊም ሸክ በመንገድ አየሀዱ የሚያገኟቸው ሰዎች ጥያቄ ይጠይቋቸዋል ሸሁም ከሃይማኖት አንጻር ይመልሳሉ ያስረዳሉ፣ በሁለተኛው ቀን እንዲሁ ሲሄዱ አንደ አብሯችው የሚሄድ ሰው ወደ ሳቸው ይቀርብና ሸኩን እንዲህ ሲል ይጠይቃል እርስዎ ሁሉንም መመለስ የለብዎትም ስለዚህ ጠንከር ያለ ጥያቄ ሲጠየቅ እርሰዎ ይመልሳሉ የኔ ቢጤ ሲጠየቅ አኔ አመልሳለሁ አላቸው አሳችቸውም እሽ አሉ። አንድ ጥያቂ ታድያ የሰይጣን ጥርስ ስንት ነው ብሎ ይጠይቃል። ሸሁ ሊመልሱ ሲሉ ይህንማ እኔ እመልስለታለሁ አይልፉ አላቸውና ፈቀዱለት። መላሹም ከሰይጣን ጋር አብረህ የሚታሳልፍ ኣንተ እራስህ ቆጥረህ ድረስበት አንጅ ሸሁ የት ያገኙታል አለው። @yeshanehtube
Mostrar todo...
 ሁሉም ሰው የሚኖረው በገባው ልክ ነው የሚረዳህም በሚያውቀው ልክ ነው። "አንዳንድ ጊዜ ትልቅ ለማይመስሉ ነገር ግን ለምናምንባቸው ነገሮች መቆም አለብን" መሮትክን አትንገረኝ ነገር ግን ወደሄት እንደምትሮጥ ንገረኝ /ኒች/ Join and follow: @yeshanehtube
Mostrar todo...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
በአንድ ቀን ውስጥ በድምር ለ40 ደቂቃ ያክል ማንኛውም ሰው አይነስውር ይሆናል! አይናችን ሲንቀሳቀስ አንጎላችን የማየት ብቃታችንን ያግደዋል ለዛም ነው በመስታወት የአይናችንን እንቅስቃሴ ማየት የማንችለው! @yeshanehtube
Mostrar todo...
ከስለታማ ቁሳቁሶች በበለጠ ቃላት ስለት ናቸው። @yeshanehtube
Mostrar todo...
#አዕምሮህ ማግኔት ነው በረከትን ካሰብክ በረከትን ይስባል፤ ችግርን ካሰብክ ችግርን ይስባል ስለዚህ በጎ ነገርን አለማምደው። አእምሮው በማመዛዘንና በማነፃፀር መስራቱ የሰውን ልጅ በምድር ላይ ካለ ከየትኛውም እንሰሳ የበለጠ አደገኛ ፍጡር ያደርገዋል። ፈረንጆች አስቸጋሪ ሁኔታ ሲገጥማቸው ከሁለት ክፋቶች ያነሰውን መምረጥ ‹‹The lesser of two evils›› የሚሉት አባባል አለ ፡፡
Mostrar todo...
አንድ ሰው ለጓደኛው #ፖሊሶች መጥተው #የሃብትህን ምንጭ ለማወቅ ምርመራ እናደርጋለን አሉኝ አለው። ጓደኛው እና ምን አልካቸው ሲለው እኔማ ድሃ እያለሁ የድህነቴን ምንጭ ለማወቅ ምርመራ ለምን አላደረጋችሁም አልኳቸው ብሎ መለሰለት። <<<የዓለማችን ነገር እንዲህ ነው ሲትቸገር የሚጠይቅህ ዞር ብሎ የሚያይህ የለም ሲኖርህ ግን ሁሉም አይናቸውን ወደ አንተ ይዞራል። እስኪ ሰዎች ሲያገኙ ብቻ ሳይሆን ሲቸገሩም ከችግራቸው ለማጋራት እንሞክር.... >>> የዛሬ ምክሬ ነው
Mostrar todo...
#ለጥንቃቄ ያህል በአዲስ አበባ በከተማ ለተከሰተው ጉንፋን መሰል ህመም ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ ጥቅምት 28/2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ በከተማ ለተከሰተው ጉንፋን መሰል ህመም ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ በራስ ደስታ ዳምጠው መታሰቢያ ሆስፒታል የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት ሃኪም ዶ/ር ስንሻው አባይ ገለፁ ጉንፋን መሰል ህመም ከአፍንጫ ብዙ ፈሳሽ መውጣት፣ ሳል፣ ራስ ምታት፣ ጉሮሮን የማቃጠል ስሜት፣ ድካም፣ የምግብ ፍላጎት መቀነስ የመሳሰሉት እንደሆኑም ተናግረዋል፡፡ እንደ ዶክተሩ ገለፃ፤ ሰሞኑን የተከሰተው ጉንፋን መሰል ህመም የላይኛውን የመተንፈሻ አካል ክፍል የሚያጠቃ ነው ብለዋል፡፡ ህመሙን ለመከላከል እና ለማስታገስ ፈሳሽ መውሰድ፣ ከቅዝቃዜ ራስን ማራቅ (ሙቀቱን የተመጣጠነ ማድረግ)፣ መኖሪያ ቤትን አየር እንዲያገኝ ማድረግ፣ በቂ የሆነ እረፍት መውሰድ እና የመሳሰሉትን ተግባራዊ ማድረግ አስፈላጊ መሆኑን ይመክራሉ፡፡ በሌላ በኩል በቤት ውስጥ የእፅዋት ዝርያዎችን በፍም (እሳት) ላይ በማጨስ ጭሱን መታጠን ሳንባ እንዲያብጥ ወይም እንዲቆጣ በማድረግ ለጉዳት እንደሚዳርግ ተናግረዋል፡፡ ዶክተሩ አክለውም፤ማህበረሰቡ በህዝብ ማመላለሻ ትራንስፖርት ውስጥ መስኮቶችን በመክፈት፣ በንግድ ቤቶች፣ ትምህርት ቤቶች እንዲሁም ሰው በተሰበሰበበት ቦታዎች የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል በማድረግ፣ የእጅን ንፅህና በአግባቡ በመጠበቅ እንዲሁም አስም ያለባቸው ምልክቶቹ እንደታዩባቸው ወደ ህክምና ተቋማት ሄደው መታየት እንዳለባቸው ምክራቸውን ለግሰዋል፡፡ የጤና ሚኒስቴር በበኩሉ ከህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር በጋራ በ2 ሺህ ያህል ናሙናዎች ላይ ባደረገው ምርመራ አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ አካባቢዎች የጉንፋንና ኢንፍሉዌንዛ በሽታ መከሰቱን ከሁለት ሳምንት በፊት ይፋ ማድረጉ ይታወቃል፡፡ የዝናብ ወራት ማለፉን ተከትሎ በጥቅምትና ህዳር ወቅት ላይ አብዛኛውን ጊዜ የጉንፋንና ኢንፍሉዌንዛ በሽታ ይከሰታል፡፡ ጉዳዩን አስመልክቶ በጤና ሚኒስቴር የኮቪድ-19 ምላሽ ግብረ-ሃይል ዋና አስተባባሪ ዶክተር መብራቱ ማሴቦ ለኢዜአ እንደገለፁት፤ ከጥቅምት ወር መጀመሪያ ጀምሮ በአንዳንድ የሀገሪቱ አካባቢዎች የጉንፋንና ኢንፍሉዌንዛ በሽታ ተከስቷል፡፡ እጅን በመታጠብ፣ አፍና አፍንጫን በመሸፈን በሽታውን በቀላሉ መከላከል ይቻላል፡፡ በበሽታው የተያዙ ሰዎች በቂ እረፍት በመውሰድ፣ ፈሳሽና ትኩስ ነገሮች በመጠቀምና ተገቢውን ህክምና በማግኘት ስርጭቱ እንዳይስፋፋ ጥንቃቄ ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡ የጤና ባለሙያዎች የሚሰጧቸውን ምክረ-ሀሳቦች በመተግበር፣ በርና መስኮቶችን በመክፈት፤ በቂ የአየር ዝውውር እንዲኖር በማድረግ መከላከል እንደሚቻል ነው የገለፁት.
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
result of #Upgrade
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ስሙ ማን ይባላል???
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.