cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

NBA YOUNG BOY

Holla guyz beautiful ppl Ma NBA.YOUNG BOY channel New music Video Dance video Pic Fun vibes Gif @KALU_NBA

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
305
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ጥሩ ጊዜ ነበር 📺
Mostrar todo...
Amhara Media Network - AMN መተከል፥ የኦሮሙማ ተስፋፊዎች የደም ምድር / "TROUBLE THE WATER TO CATCH THE FISH"/ ይነበብ! # ሼር ይደረግ ... አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጣ ጀምሮ፥ በኢትዮጵያ ውስጥ ከዕለት ዕለት፣ ከሳምንት ሳምንት፣ ከወር ወር፣ ከዓመት ዓመት፥ ዕረፍት አልባ የሆነው ብቸኛ ህዝብ የአማራ ህዝብ ብቻ ነው። ይህ ተራ ፥ ሰው መቀስቀሻ ፕሮፓጋንዳ አይደለም። ይህ ማንም ተራ ሰው ሊገነዘበው የሚችል ከመሬት በላይ ያለ መራር እውነት ነው። ... ሀገሪቱ ውስጥ የተፈጠሩት "ግጭቶች" በሙሉ የኦሮሞ ፋሽስታዊ ቡድኖች በዋናነት መሐንዲስ ሆነው የመሩትና ግጭትን የፖለቲካ ትርፍ ማጋበሻ መሣሪያ አድርጎ ከመጠቀም የመጣ ነው። ... መተከል በተስፋፊ ፋሽስታዊ የኦሮሞ ቡድኖች አይን ከመግባት አልፋ፥ የአደባባይ አጀንዳ የሆነችው፥ ጃዋር መሐመድ አዲስ አበባ በገባ ዕለት የወቅቱ የኦሮሞ ክልል ፕሬዝዳንት የነበረው ለማ መገርሳ በተገኘበት፥ ድምፃዊ ሀጫሉ ለገሰ "ኢጆሌ መተከል ጅርቱ?" እያለ ሲያናፋ ነበር። ... ከዚያ በማስከተል የቤኒሻንጉል ክልል አመራሮች ኦሮሙማን ተቀብለው የኦሮምኛ ቋንቋን በክልሉ እንዲያስተምሩ እንዲሁም ሌላ የፖለቲካ ጫና ሲደርስባቸው፥ ያንን የተቃወሙ የቤኒሻንጉል አመራሮች፥ "በኦነግ የደፈጣ ተዋጊዎች ተገደሉ" እየተባለ፥ በሁለት ዙር ዘመቻ የኦህዴድ ወታደሮች ጭዳ አድርገው አጠፏቸው። ... አሁን ያለው አመራርም፥ አሜን ብሎ የኦሮሞ ተስፋፊዎችን ትዕዛዝ አስፈፃሚ ሆነ። በ1999 በተደረገው የህዝብና ቤት ቆጠራ፥ የቤኒሻንጉል ክልል የህዝብ ስብጥር፦ - አማራ => 25.42% - በርታ => 21.69% - ጉሙዝ => 21.11% - ኦሮሞ => 13.55 ℅ - ሺናሻ => 7.73% - አገው (አዊ) => 4.24% - ማኦ => 1.9% - ኮሞ => 0.96% - ሌሎች => 3.43% ሲሆን አብይ አህመድ ወደስልጣን እስከመጣበት ጊዜ ድረስ በክልሉ የኦሮምኛ ቋንቋ ሽፋን 17.69% ነበር። ነገር ግን ሽመልስ አብዲሳ የኦሮሞ ሹማምንትን ሰብስቦ ሲናገር ተቀድቶ ከወጣው ንግግር እንደምንረዳው፥ ዛሬ በቤኒሻንጉል ክልል የኦሮምኛ ቋንቋ ሽፋን ከ37.5% በላይ የደረሰ ሲሆን፥ የኦሮምኛ ቋንቋ በሁሉም ትምሀርት ቤቶች በግድ እንዲሰጥ እየተደረገ ይገኛል። ... መተከል የአባይ ግድብ መገኛ፣ ከጂኦኢኮኖሚክና ከጂኦፖለቲክስ አንፃር ደግሞ strategic corridor መሆኑን ጠንቅቆ የሚያውቀው፥ በአብይ አህመድ የሚመራው ፋሽስታዊ የኦሮሞ ቡድን በሚሊየን የሚቆጠሩ የጌዲኦ ተወላጆችን በማፈናቀል ጌዲኦን ሰልቅጦ እንደዋጠው ሁሉ፥ በአንድ በኩል በማስፈራራት እና እጅ በመጠምዘዝ ቤኒሻንጉልን 'ኦሮሞናይዝድ' እያደረገ ሲሆን፥ በሌላ በኩል mercenary force በማሰማራት አማራን ከመተከል እያፀዳ ይገኛል። ... ትናንት ወያኔ ቤኒሻንጉል የሚባል ከወለጋና ከጎጃም በተወሰደ መሬት ላይ አርቴፊሻል ክልል ከልሎ ሲያበቃ በክልሉ ከፍተኛ ቁጥር ያለውን ህዝብ ከባለቤትነት በክልላዊ ህገመንግስት ከማገዱም በላይ፥ በኢንቨስትመንት ስም አካባቢውን ወርሮ " የአባይ ትግራይ " ፕሮጀክትን እውን ለማድረግ፥ የአካባቢው ቅጥረኞችን በማሰማራት ነበር አማራን የሚያፈናቅለውና የሚያስገድለው። ... ተረኛው ተስፋፊ ፋሽስታዊ የኦሮሞ ቡድን ደግሞ በዋነኛነት ግጭትን እንደ የፖለቲካ ግብ ማስፈፀሚያ በመጠቀም፥ ላለፉት ሶስት አመታት ሀገሪቷን በማያባራ ግጭት በመማገድ፥ በተለየ ሁኔታ የአማራ ህዝብ ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ ዕረፍት እንዲያጣ በማድረግ፥ ከግጭቱና ከቀውሱ ለዘመናት ሲያልመው የነበረውን የወራሪነትና ተስፋፊነት ህልሙን ወደ ተግባር እየቀየረው ይገኛል። ... ከለገጣፎ እስከ ሻሸመኔ፣ በዶር ዴቭ ዳዊት
Mostrar todo...
HABESHA BOY💚💛❤ AMINE🇪🇹💚
Mostrar todo...
Mostrar todo...
abent wel

Pop smoke 💫 #popsmoke @hotbabegirl
Mostrar todo...
3.28 MB
🎄🎅🏿🌸🎄
Mostrar todo...
- Wubet (ft_ UNO) tJsqs4nsb9U(1).m4a2.28 MB
- Tinantuan VhwA6Owqg9A.m4a2.02 MB
- Andegna (Intro) 5fg6Va2S7nw.m4a3.70 MB
- Negen Letizita pSppClUvVGo.m4a2.98 MB