cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Èlshûñàà

Beautiful pics🌌 Love quotes💑 Useful quotes☺ Mood😝😝 Wog☺ Fun😹😹😹 Jest everything Enjoy our channel for comment and for something you want to be sent in the channel👉👉👉👉👉 @amelunaa @buraman16

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
307
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

# ይድረስ_ለሴቶች_እህቶቼ_አንብቡት ወንዶችም አንብባችሁ ለእህቶቻችን ሼር ሼር ሼር በማድረግ አጋሩ አዲስ ተች ስልክ የገዛችውን ልጅ አባቷ ሲያያት . . . . . . . ›› አባት ፡ “”ስልኩን ስትገዢ በመጀመሪያ ያደረግሽው ምንድነው ? “” ብሎ ጠየቃት፡፡ ልጅ ፡ “”በመጀመሪያ ያደረኩት . . . ስክሪኑ እንዳይጫጫር መከላከያ ስቲከር ለጠፍኩበት . . . “” አባት ፡ “” እንደዚ እንድታደርጊው የገፋፋሽ ሰው እለ ?”” ልጅ ፡ “” የለም ! ! ! “” አባት ፡ “”ያመረቱትን እንደ ማንቋሸሽ አይሆንም ግን . . .”” ልጅ ፡ “”ኧረ አባዬ ! እንደውም የሚመክሩን እንድንለጥፍበት ነው ! ”” አባት ፡ “” የሸፈንሽው ግን ርካሽ ስለሆነ ወይም ስለሚያስጠላ ነው ??? “” ልጅ ፡ “”” በነገራችን ላይ የሸፈንኩት . . . እንዳይበላሽብኝ እና ብዙ ግዜ እንዲያገለግለኝ ስለምፈልግ ነው ! “” አባት ፡ “”” ስትሸፍኝው . . . ውበቱን አልቀነሰውም “” ልጅ ፡ “”” እንደውም በጣም አምሮበታል በዛ ላይ እንዳይበላሽ ይከላከልልኛል “” አባት ፡ በአባትነት ዓይን እያያት “”” አንድ ጥያቄ ብጠይቅሽስ. . . ከስልክሽ የሚበልጠውን ገላሽን እንድትሸፍኝው . . . እሺ ትይኛለሽ ወይ ??? `` ሁሌም አባታችን እግዚአብሔር ይጠይቀናል በሰው ላይ አድሮ . . . . ብቻ በብዙ ነገር ራሳችንን እንድንሸፍን ይጠይቀናል ! ☞የምናስተውል ካለን መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል"፤ ፨ ሴቶች በሚገባ ልብስ ከእፍረትና ራሳቸውን ከመግዛት ጋር ሰውነታቸውን ይሸፍኑ (1 ኛ ጢሞ 2፥9) ፠ በሚሞት ስጋችሁ ሐጢያት አይንገስ ብልቶቻችሁን የፅድቅ የጦር ዕቃ አድርጋችሁ ለእግዚአብሔር አቅርቡ (ሮሜ 6፥12-14) ፠ ከሴት ጋር አለመገናኘት መልካም ነው ካልተቻለ ዝሙትን ለመከላከል በአንድ ይፅና ከዚህ ውጭ ጉዞ ወደ እሳት ነው (1ኛ ቆሮ 7፥1) ፠ ማንም የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ቢያፈርስ እግዚአብሔር እርሱ ያፈርሰዋል ቤተ መቅደሱም እናንተው ናችሁ (1ኛ ቆሮ 3፥17) ፠ የወንድ ልብስ የለበሰች ሴት በአምላክ ዘንድ የተጠላች ናት (ዘዳ 22፥5; ዘፀ 39፥28) ፠ ፀጉሯን ሳትሸፍን የምትፀልይ ሴት እራሷን ያዋረደች ናት(1ኛ ቆሮ 11፥5) እንድናስተውል እና እንደ እግዚአብሔር ቃል እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን አሜን (ለምታውቁት ሰው እና መንፈሳዊ ግሩፕ ትልኩ ዘንድ በእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስም አበክሬ እጠይቃችኋለሁ አደራ
Mostrar todo...
Answer @buraman16
Mostrar todo...
Mostrar todo...
Mostrar todo...
My own self_made food @buraman16
Mostrar todo...
Mostrar todo...
Ñ@øđ $ ķįñğ 👑 Ñ@øđ$ķıñğ 👑 Join my chanal 😎😎😜 ✔ Quate💯 ✔best pic 🌆🌆 ✔old & new music 🎶 ✔ TicTok ⭐⭐ ✔ funic video😅😅 @NLE117 https://t.me/Naodsking12
Mostrar todo...
Ñ@øđ $ ķįñğ 👑

Ñ@øđ$ķıñğ 👑 Join my chanal 😎😎😜 ✔ Quate💯 ✔best pic 🌆🌆 ✔old & new music 🎶 ✔ TicTok ⭐⭐ ✔ funic video😅😅 @NLE117

Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.