cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Suse😘😘😘

Hay guys 👋👋👋 In this channel We post new music & Old music🎵 Funny pic😂 Hot pic New & amazing story 😍slatakalakalun enamasagnalane Any comment cross promotion 👇👇👇 @Susefkl

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
169
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

2.50 MB
#ከማጅራት መቺ ጀለስህ ጋር እየጠጣህ መላ ሲያልቅበት ወጣ ብሎ አንዱን በልቶ ይመጣና "የት ጠፋህ ስትለው? . አይ እዚው ATM ላወጣ ሄጄ ነው።😂
Mostrar todo...
አንዱ መጠጥ ቤት ሽጉጥ ይዞ በሩን ገንጥሎ ገብቶ ማን ነው ከሚስቴ ጋር የተኛው እገለዋለው ሲል... ፡ አንዱ ሰካራም ተነስቶ... ወንድሜ ብነግርክም ጥይቱ አይበቃህም😂😂😝
Mostrar todo...
ሠርግ " ተብሎ ተደግሶ... ሁለት ሰው ለሚጋባው አዳራሽ ሙሉ ሰው ሲንፈራገጥ ይገርመኛል ።
Mostrar todo...
ተኝተን በሰላም የምንነሳው አልጋው ስለተመቸን ሳይሆን ፈጣሪ ስለጠበቀን ነው።🙏🙏
Mostrar todo...
የሆነ ሆሊውድ ፊልም ላይ ፍቅረኛውን. "ውዴ የትም ብትሄጂ እከተልሻለሁ ኢትዮጵያም ቢሆን" #ብሎ_ፍቅሩን_ገለፀላት😳😘😘
Mostrar todo...
ከፋዘር ጋር ተቀምጠን ደጋግሞ እያስነጠሰ ይማርህ ሳልለው ዝም ብዬው ስቀመጥ #ጌታዬ_ማረኝ_ከዱዳ_ከብት_ጋር_ነኝ😂😁
Mostrar todo...
"ውዴ ምኔን እየነካካሁ እንደማወራህ ብታቅ..?" "ምንሽን ነው? " "#ስልኬን"
Mostrar todo...
አንዱ ጀለሴ በጣም መርቅኖ #ሹራብ አምጣልኝ ስለው #ሾርባ ይዞልኝ አልመጣም፡፡ ይሀው ያለ ፕሮግራሜ ቁጭ ብዬ እየጠጣሁ ነው😜😂
Mostrar todo...
የሆነ ሆሊውድ ፊልም ላይ ፍቅረኛውን. "ውዴ የትም ብትሄጂ እከተልሻለሁ ኢትዮጵያም ቢሆን" #ብሎ_ፍቅሩን_ገለፀላት😳😘😘
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.