cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegaciĂłn. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Ethio Addis neger(አዲስ🇪🇹ነገር)🙏👌

ስነ ግጥም ወይም ድርሰት ልክ እንደ 1ሠው የራሱን ህይወት ኖሮ የራሱን ሞት ይሞታል♥️✿♥️፡፡

Mostrar mĂĄs
El paĂ­s no estĂĄ especificadoEl idioma no estĂĄ especificadoLa categorĂ­a no estĂĄ especificada
Publicaciones publicitarias
218
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 dĂ­as
Sin datos30 dĂ­as

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

https://t.me/EthioAddisNegerr ኢትዮጵያዊው የህንድ ንጉሥ በአለማችን ውስጥ በዴሞክራሲያዊ ስርዓት እና በወታደራዊ ስነስርዓት በቀዳሚነት ከምትጠራው ሀገር አንዷ ህንድ ናት። በስልጣኔ ዘመንም ቢሆንም ህንድ ጥንታዊ ከሚባሉት ሀገሮች ውስጥ ትመደባለች። በዚህም የስልጣን ዘመን የተለያዩ ነገስታት የነገሱባት ሲሆን ለረጅም ጊዜ ከነገሱት ንጉሶች አንዱ ኢትዮጵያዊው ማሊክ አምባር ይገኝበታል። ማሊክ አምባር ትውልዱ በኢትዮጵያ ሐረር ውስጥ የነበረ ሲሆን ገና በልጅነት ዕድሜው በባርነት ለተለያዩ ሀገራት የተሸጠ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ የመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት እና ህንድ ይገኝበታል። ህንድ ከገባ በኃላ በአስተሳሰብ እንዲሁም በጦር አመራር ስልት እጅግ በሳል እና ጀግና በመሆኑ የጦር አዛዥ ሆኖ በተለያዩ የቅጥር ጦርነቶች ላይ ተሳትፏል።በመቀጠል ህንድን ከ 1549 - 1626 (፲፭፻፵፱-፲፮፻፳፮) ዓ.ም ማለትም ከግማሽ ምዕተ አመት በላይ በመምራት ኢትዮጵያዊ የህንድ ንጉስ በመሆን አልፏል።ጀግንነት የአፈራችን ማንነት የራሳችን.... ልወቅሽ ኢትዮጵያ💚💛❤️
Mostrar todo...
Ethio Addis neger(አዲስ🇪🇹ነገር)🙏👌

ስነ ግጥም ወይም ድርሰት ልክ እንደ 1ሠው የራሱን ህይወት ኖሮ የራሱን ሞት ይሞታል♥️✿♥️፡፡

Mostrar todo...
Fasika Alemayehu ft kira show ,steva - hager alegn -|,New Ethiopian Music 2020 (Offical video )

Fasika Alemayehu ft kira show ,steva - hager alegn -|,New Ethiopian Music 2020 (Offical video ) 👉Subscribe:

https://www.youtube.com/channel/UCTlRRPyn8u9_Y3NeHKXDm6Q

👉Facebook:

https://www.facebook.com/garatubez/

👉Blogger

https://garatube.blogspot.com

👉Telegram:

https://t.me/garatube

👉Instagram:

https://www.instagram.com/garatube7/

New Ethiopian based Film Production Company #GaraTube#fikir be geter#mizanawi fikir #new Ethiopian short movies Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited. Copyright Š2020: Gara-tube

«የቃል ኪዳን ምድር» 💚💛❤️ ✦ << እነርሱም፡ ከተስፋቸው ከኢትዮጵያ፡ ከትምክሕታቸውም፡ ከግብጽ የተነሣ ይፈራሉ ያፍሩማል" (ኢሳ. ፳፥ ፭)s። ✦ #ቶማስ ሙር እኮ ዮቶጵያ ያላት እንዲሁም ፕሌቶ አትላንቲስ ያላት የቃል-ኪዳን ምድር ኢትዮጵያ ናት። #ፍራርሲክ ቤከን እኮ "ዘ ኒው አትላንቲክ" ያላት በኋላም ፕሮክለስ የተባለ 415-482 ዓ.ም የነበረ እንዲሁም የፕሌቶን አስተሳስብ የቀረፀ ሰው እንዲህ ይለናል "ፕሌቶ አትላንቲስ ፍፁማዊ አገር የሰላም አገር የፍቅር አገር :የበረከት አገር ያላት ፊክሽናል አለም ሳትሆን #የኢትዩጵያ_ግዛት ነው" ብሎ ያኔ ፅፋታል።>> ✦ ኢትዮጵያ የቃል ኪዳን ሀገር ስለሆነች፣ የሚገነቧት ይገነባሉ፣ ሊያፈርሷት የሚሞክሩ ደግሞ ይፈርሳሉ" ይለናን ቀሲስ ዶ/ር ዘበነ ለማ ሰሞኑን ሰይፉ ጋ ባደረገው ቆይታ እጅግ ደስ የሚል ቆይታ ቢሆንም አንዳንዶች ግን ኢትዮጵያ የቃልኪዳን ሀገር አይደለችም ይላሉ እውነት ግን አይደለችምን እስቲ ከዚህ በታች ያሉ የተለያዩ ማስረጃዎችን እንመልከት:- ✦ በጥንት ልደተ ክርስቶስ የፐርሻዎ ንግስት እኮ ኢትዩጵያን ለመውጋት ዘምታ ጦሯን አስጨርሳ ተመለሰች ይላል ።ታላቁ እስክንድር 127 ሀገራትን ሲገዛ ኢትዩጵያን አልገዛም።ንግስት ማክዳ እኮ ጠቢቡ ሰለሞንን የጠየቀች ጠቢብ ነች። ✦ ኢትዮጵያ በግብፅ 18 የነገስታትን አንግሳለች። ሜምኖን የተባለዉ ኢትዮጵያዊ የግብፅ ንጉስ ከ1320 አ.አ እስከ ሴፕዩምስኬኩረስ 170 አ.ም የቆመ ሀዉልት እንደነበረዉና ሀዉልቱም ጠዋት ጠዋት ፀሀይ ሲያርፍበት የክራር ድምፅ ያሰማ እንደነበር ሄሮዱተስ በፓፒረስ ወረቀት ላይ አስፍሮት ይገኛል። ✦ ከማንም አገር ያልተዳቀለ የራሳችን የሆነ ይህም ብቻ ሳይሆን ለዓለም ፊደላት መሰረት የሆነ ፊደል፣ አሀዝ፣ የቀን መቁጠርያ ለአለም የሠጠች።ከአለም መጀመሪያ እግዚያብሔርን ስታመልክ የኖረች እስከ አለም መጨረሻ የምትኖር እና የምታሳምን ኢትዮጵያ ናት ምክንያተም የቃል-ኪዳን ምድር ናት። ✦ ከአራራት ተራራ ግርጌ ከግዮን መፍለቂያ ጀምረው ሜዴትራንያንን ተሻግረው እስከ የመን ድረስ ሰፊ ግዛት የነበራቸው የዛሬዎቹን የአትላንቲክና የሕንድ ውቅያኖሶችን ጨምሮ መላው አፍሪቃን በስማቸው የሰየሙ።ውቅያኖስን አቋርጠው በዛሬዎቹ አማሪካና አውሮፓ : ኢስያን ቀድመው የሰፈሩ። ✦በጥንት ስሟም ምሥር የተባለች የምትጠራዋን ግብጽን ኢትዮጵያኖች ለመጀመሪያ ጊዜ ምሥርን ስላበቀሉባት ምሥር እየተባለች እንጥትጠራ ያደረጉ። #ኢትዮጵያ ከሌሎች የዓለም ሀገራት በተለየ የምስጢራት እና የጥበባት መገኛ ነች ፡፡ ለዚህም ዋንኛው መንስኤ በምድራዊ ሰማያትና በሰማያተ ሰማያት በሚገኙት መላእክት ቅዱሳን አባቶች ብሎም የአዳም ልጆች መካከል ግንኙነት ከሚፈጠርባቸው በምድር ላይ ከሚገኙት ሰባቱ የክብር ቦታዎች መካከል አራቱን ይዛ መገኘቷ ነው፡፡ ✦ሀገራችን ኢትዩጵያ ብዙ የመከራ ጊዚያት እንደምታሳልፍና ንጋት እንደሚመጣ አስቀድመው በማየት ለብዙዎቻችን ተናግረዋል፣ ጽፈዋል፣ በየበረሀውም ጩኸዋል። ብዙ ቅዱሳንም ከፍ ከፍ ያሉት እንደሚወርዱ፣ ዝቅ ዝቅ ያሉትም ከፍ እንደሚሉ፣ የወጡት እንደሚገቡና የገቡትም እንደሚወጡ በምልክት አይተው ተናግረዋል። የኢትዮጵያ አምላክ አገራችንን አይጥላትም ። ✦ኢትዮጵያ ነፃነቷን ጠብቃ የኖረችው ረጅም ወንዝ ስላለን ነው? ተራሮች ስላሉን ነው? አይደለም። በአፍሪካ ከሌሶቶ በላይ ተራራ ላይ የተመሰረተ አገር የለም፣ ከኪሊማንጃሮ የሚበልጥ ተራራም የለም፤ ነገርግን ከቅኝ ግዛት አላመለጡም። ✦ኢትዮጵያ ለማጥፋት የሳጥናኤል ልጆች ለ700 አመታት ስትፈተን የነበር እንዲሁም በአድዋ ጊዜ ከሰራዊቱ ጋር ሆኖ የተዋጋ የረዳት እኮ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነው።ለምን ካልኸኝ የቃል ኪዳን ምድር ስለሆነች እናቶቻችን “የኢትዮጵያ አምላክ” የሚሉት ጠንካራ አምላክ ስላለን እንጅ በኛ ሀይል አይደለም። ✦ኢትዮጵያ የዓለም መነሻ ነበረች፤አሁንም የዓለም መጨረሻና መደምደሚያ የቃል ኪዳን አገር መሆኗ ገሀድ እየሆነ ነው፡፡ይህንን እኛ ኢትዮጵያውያውያን አናምንም፤አንቀበልም፡፡ሌላው ዓለም ግን አምኗል ተቀብሏል፡፡ "ኢትዮጵያ የቃል ኪዳን ሀገር ስለሆነች፣ የሚገነቧት ይገነባሉ፣ ሊያፈርሷት የሚሞክሩ ደግሞ ይፈርሳሉ" ። [በምክንያት በድጋሜ የተለጠፈ] 《... #ኢትዮጵያ_በዳግም_ትንሳኤ_ትነሳለች !..》 💚 @EthioAddisNegerr ❤️ ⤵️〰⤵️〰⤵️
Mostrar todo...
@EthioAddisNegerr ነገ #ጳጉሜ_2 በመምህራችን ዘመድኩን በቀለ አስተባባሪነት #የካህናት_ቀን ተብሏል። ሁላችንም ንስሐ አባቶቻችንን #እያገኘን ካልሆነም #እየደመልን እናመስግን እንጎብኛቸው። በተጨማሪ #ለካህናት_ክብር ያዘጋጀነውን ፎቶ #ፕሮፋይል በማድረግ እናስታውሳቸው። #ይንን_መልዕክት_ለወዳጆቾ_እና_ለመላው_ኦርቶዶክሳዊያን_ሼር_ያርጉ። @EthioAddisNegerr
Mostrar todo...
የይሁዳ ሒሳብ ~~~°°°°°~~~ የሒሳባውያንን ስልት፥መደመር መቀነስ ቁጥርን ከቁጥር፥አባዝቶ ማካፈል ስሌቱን አርቅቆ፥ቀምሮ ቀመራትን ቁጥራትን አነጣጥሮ፥መሬት ማምጣትን°°°°°°°° የተለማመደው፥የየሺያጩን ተመን የንግዱን ስሌት፥የገበያ ዉሎ አዳሩን። እንኳን የዘላለሙ፥የቀኑም አይገኝም 30$$ ዲናር፥ቀን'ኳ አይውልም። እንዴት እንዳሰላው፥እንጃለት ሒሳቡን ደምሮ ቀንሶ፥አካፍሎ አባዝቶልን የዘላለሙን እንጀራ፥በ30 ዲናር ሸጠልን። ~°°~ ይሁዳ #Maths ባለመቻሉ ዳንን እኮ.......እንኳንስ #አልቻለም!!! @yenepm
Mostrar todo...